cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ⚪️

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
122 097
Suscriptores
+6624 horas
+1 5427 días
+3 86230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ተጠባቂ መርሀ ግብር ⏰ 3:30 || 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ ከ ቶተነሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ➡️🏟️ስታምፎርድ ብሪጅ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Mostrar todo...
🔥 1
🇩🇪ዶርትሙንድ እና ፒኤስጂ🇫🇷 > እያደረጉ ያሉትን ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ < https://t.me/Zetena_Dekika_Sport https://t.me/Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
2👍 1😱 1
በስማችሁ በማልያ የተሰሩ ያባበዱ ፎቶዎች በትልቁ የፎቶ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኋል አሁኑኑ በመቀላቀል በስማችሁ እንዲሰራ COMMENT አድርጉልን 😍 ለማሰራት👇 ✔️@ProfilePictures_ET ✔️@ProfilePictures_ET
Mostrar todo...
👍 10🤣 5 2🔥 1
ሞርጋን ሮጀርስ ባለፉት አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ፡- 🅰️ ማንቸስተር ሲቲ ⚽️ ብሬንትፎርድ ❌ አርሰናል ⚽️ ቦርንማውዝ ⚽️ ቼልሲ ገና የ21 አመት ወጣት ነው🔥 SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
🔥 11👍 5👏 1
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የመጨረሻ 3 ጨዋታዎች!! ስንት ነጥብ የሚያሳኩ ይመስላቹሀል? SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
👍 22😁 3🙏 1
🚨🚨| አዲስ፡ ባየርን ሙኒክ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ስለ ቨርጂል ቫን ዲጅክ ሆኑኔ ጠይቀዋል። #SportsZone SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
👍 20😁 10💔 3
A CHAMPIONS LEAGUE CLASSIC! በመጀመሪያው ግጥሚያ ያላለቀው ጨዋታ መልሱን አስናፍቆን አልፏል! 🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 https://t.me/EthioEpl_Cafe/328 https://t.me/EthioEpl_Cafe/328
Mostrar todo...
👍 6😱 2
የኒውካስሉ ተስፈኛ ተጫዋች ሊዊስ ማሌይ ዛሬ 18ኛ ልደቱን እያከበረ ነው መልካም ልደት ! 🥳🎉 SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
🎉 39👍 18
ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ ኪራን ማኬና እና ኢፕስዊች ታውን 1 ነጥብ ብቻ ያስፈልጋቸዋል። ማን ዩናይትድን ለቆ እና በሊግ 1 አጋማሽ ላይ የነበሩትን ኢፕስዊች ተቀላቀለ❗️ አሁን ኢፕስዊች በዚህ የውድድር ዘመን በሻምፒዮንሺፕ ውስጥ ትንሽ (6) የተሸነፈ ክለብ ነዉ ። እንዴት ያለ ስኬት ነው 🙌 SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
👍 25🔥 7
ሮድሪ፡ “እንደገና ፕሪሚየር ሊግን ካሸነፍን ታሪክ ይሆናል። በታሪክ አራት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በተከታታይ ያሸነፈ ቡድን የለም እና እኛ አንደኛ መሆን እንፈልጋለን። እነዚያን ሰማያዊ ሪቫን በዋንጫው ላይ ማቆየት አለብን። SHARE 📲 @EthioEpl
Mostrar todo...
🔥 23👍 11 3🏆 3🤣 2