es
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Ir al canal en Telegram
3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
Which one is a viral infectious disease?
Anonymous voting

What is the causative agent of Syphilis?
Anonymous voting

Only after the party that she had lost her wallet.**____
Anonymous voting

Never such a beautiful landscape.___
Anonymous voting

Do you have any question related to our YouTube ?

@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot
@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot

What is the slope of the line represented by the equation y = 3x + 4?     A) 3     B) 4     C) -3     D) -4

1. What is the basic unit of life and its functions? 2. How does the process of photosynthesis occur in plants? 3. What are the principles of genetic inheritance? 4. How does natural selection lead to evolution? 5. What are the causes and effects of biodiversity loss? 6. How do ecosystems function and maintain balance? 7. What are the roles of DNA and RNA in living organisms? 8. How do cells divide and reproduce through mitosis and meiosis? 9. What impacts do human activities have on the environment and species? 10. What are the mechanisms behind diseases and how can they be treated or prevented?

+5
501readingcomprehensionquestions4thedition.pdf4.07 KB

Elevate premium 📚በ2017 Grade 9- 12th የሆናችሁ ተማሪዎች 📚📚📚📚📚 ይሄ እድል አያምልጣችሁ Premium class ተጀምሯል ትምህርቱን የምንሰጠው be private chan
+2
Elevate premium 📚በ2017 Grade 9- 12th የሆናችሁ ተማሪዎች 📚📚📚📚📚 ይሄ እድል አያምልጣችሁ Premium class ተጀምሯል  ትምህርቱን የምንሰጠው be private channel ነው 🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙premium r class for grade high school students 🏃‍♀💁📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 #12th online ማጥናት ትፈልጋላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አጫጭር note #video #Entrance question 2000-2015 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 ይሄ ዕድል ድጋሚ አንዳያመልጣችሁ ለምዝገባ 200ብር ብቻ 😳😳 በተጨማሪም አንድ ተማሪ በሱ በኩል ሁለት ሰው ከጋበዘ ብሩ ተመላሽ ይሆናል😊📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 🔥ትምህርቱን የጀመርነው ሲሆን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 የምንሰጣቸው የት/ት #Mathematics for social and Natural #Physics #Biology #Chemistry #Economics #History #agriculture #Geography #English Grammar #Appt for social and Natural በተጨማሪም አሪፍ አሪፈ #short note #Model ጥያቄወች ከነመልሳቸው እና ማብራሪያ #2000-2015 ያሉ የ Entrances ጥያቄ ከነመልሳቸው እና ማብራሪያ # maths and History በ video ትክክለኛው የባንክ ቁጥራችን 👉CBE A/c No.  1000566502163 CBE Telebirr 0902119417 🔥ከከፈላችሁ ቡኃላ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ ከታች ባለዉ ስልካችን ላይ መላክ አንዳትረሱ ✍️ስልክ ቁጥር:0902119417 #premium_class የ telegram channel @ElevateTutorial    

አልበርት አንስታይን ክፍል 3 የስዊዝ ኮሌጅ የፈተና ውጤት ሲመጣ በሚገርም ሁኔታ አንስታይን በፊዚክስና በሂሳቡ ዘርፍ በጣም ትልልቅ ውጤትን አስመዝግቧል።ነገር ግን በሌሎች የትምህርት አይነቶች እንደ ታሪክ፣ፈረንሳይኛና ሌሎችም የተሰጡ ሌሎች ፈተናዎች ላይ አሪፍ ውጤት ሳያመጣ ቀርቶ የመግቢያ ፈተናውን ሳያልፍ ቀረ።አንስታይን በጣም ካዘነባቸው ጊዜያት አንዱ ይህ ክስተት ነበር፣ወደ ቤተሰቦቹ ወደ ሚላን ተመልሶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዛው ዙሪክ(ስዊዘርላንድ) ማጠናቀቅ እንደሚፈልግ አስረግጦ ነገራቸው።ቤተሰቦቹም ወደ ስዊዝ ሸኙት፣አይራው በተባለች ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ቀጠለ።በመጨረሻም በከፍተኛ ነጥብ ትምህርቱን አጠናቆ ወጣ፣በ1896 ማለትም በ17 አመቱ ከዚህ በፊት የወደቀበትን ያንን የመግቢያ ፈተና በጥሩ ሁኔታ አልፎ ወደ ኮሌጁ ለመግባት በቃ።ታዲያ  ኮሌጅ በገባ ሰሞን አንዲት ከእሱ ጋር ተመሳሳይ ፍላጎት ያላት በብዙ ነገር የተስማሙ የስዊዝ ዜግነት ያላት ሚሊቫ ሚሪክ የተባለች ወጣት ተዋውቋል።በትውውቃቸው መጀመሪያ አካባቢ አብረው ያጠኑ፣በኮርሶቻቸው ውስጥም ስለሌሉ የተለያዩ የፊዚክስና ሌሎች ሀሳቦችን መወያየት ይመርጡ ነበር፣በጊዜ ሂደት ይህ ጓደኝነት ወደ ፍቅር ተለውጠ። ነገ እንቀጥላለን...

who discovered microscope ?
Anonymous voting

how many oceans in the world ?
Anonymous voting

@elevadmin cross ለመስራት

What does mulatu sequence tell us and can you mention his formula with examples?

What is genetic engineering ?

what is xy chromosomes stands for ?
Anonymous voting