es
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Ir al canal en Telegram
3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
Identify the error in the following sentence: "Neither of the answers are correct." A) Neither  B) Of  C) Answers  D) Are

Eid Al-Adha ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ  እንኳን ለ1446ኛዉ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!! ዕለቱ የሰላም እና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው።  🎉ዒድ  ሙባረክ🎉

Which sentence is correct?
Anonymous voting

For 2018 exam takers hamle registration yjemral

Registration closed we no longer accept anymore 2017 entrance exam takers
Registration closed we no longer accept anymore 2017 entrance exam takers

@ElevateTutor_bot መመዝገቢያ bot ስትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም ከ9-12 ለላቹ 1.Notes 2. Chapter wise questions 3. Flashcards 4. Video quiz 5. Tips to study 6. Entrance questions 50birr @elevadmin to contact admin

😁

በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🔵50 ብር ብቻ አንዴ የሚከፈል ለመመዝገብ ከታች ያለውን bot start ይበሉት። 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all
+7
በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🔵100 ብር ብቻ አንዴ የሚከፈል ለመመዝገብ ከታች ያለውን bot start ይበሉት። 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

For more tricks @ElevateTutor_bot

1. Mnemonics: •   Light Dependent = Location Thylakoid (LDT)     *   This helps you remember where the light-dependent reactions occur. •   Calvin Cycle = Carbon Fixation (CCF)     * This reminds you that the main purpose of the cycle is carbon fixation. •   Light-Dependent produces Oxygen = LDO     * This helps remember the O2 production. 2.  Visual Analogy: The Money Analogy •   Light-Dependent Reactions: Think of them as earning money (ATP and NADPH). You need an initial resource (sunlight), do some work (splitting water, ETC), and you get paid in the form of ATP and NADPH. •   Light-Independent Reactions (Calvin Cycle): Think of them as spending that money to buy groceries (CO2) to make a meal (glucose).

50 birr አንድ ጊዜ የሚከፈል ሰትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም entrance tricks for every subject Notes pdf Questions with answer Entrance exam questions Study tips Video quiz @ElevateTutor_bot @ElevateTutor_bot

#RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡ በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡ ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡

🟥   በቴሌብር ብቻ የሚከፈል 50birr  50%discount አልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 50birr only🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot 🗣Only 4 sew new mnqebelew

Repost from Bright Academy
🎁Biology 1000 Questions with their answers🔥 እስኪሰለቻቹ ድረስ ምትሰሩት 1k ጥያቄዎች እስከነ መልሳቸው🙈ለተማሪዎች share ማድረግ እንዳትረሱ ሁሉም ይጠቀምበት☺️ ⭐በእርግጠኝነት ይሄ ይጠቅማቹሀል🔥 ✌️ ሌሎች ጥያቄዎች እንዲለቀቁ ሼር በማድረግ ተባበሩን ⭐Bright Minds Bright Futures ⚡️  𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 ⚡️ @BrightAcademy9_12✅ @BrightAcademy9_12✅

🟥   በቴሌብር ብቻ የሚከፈል 50birr  50%discount አልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 50birr only🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

#NationalExam በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 608 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ/ም የሚሰጠው አገር አቀፍ ፈተና ላይ 608 ሺህ ተማሪዎች ይቀመጣሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ፈተናው በወረቀት እና በበየነ መረብ ይሰጣል። ፈተናውን በወረቀት የሚወስዱ ተማሪዎች እንደ ቀደሙት ዓመታት ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው ይወስዳሉ። ፈተናውን በበይነ መረብ የሚወስዱት ደግሞ ፦ - በዩኒቨርሲቲዎች፣ - በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች፣ - በጤና እና መምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆች - በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ ባሉ ኮምፒዩተሮች ይፈተናሉ። ተማሪዎቹ ግቢ ማደር ሳይጠበቅባቸው ከቤታቸው እየተመላለሱ ነው ፈተናውን የሚወስዱት። በበይነ መረብ የሚሰጠው ፈተና በሁለት ዙር ሲሆን ይህም የሆነው በበይነ መረብ የመፈተን አቅምን እና የተፈታኝ ተማሪዎችን ቁጥር ለመጨመር እንዲሁም ያለውን የመሰረተ ልማት አቅም ለማሳደግ እንደሆነ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለኤፍ ኤም ሲ በሰጠው ቃል አስረድቷል። #Ethiopia #NationalExam #Grade12 #ኤፍኤምሲ

1. Which sentence is grammatically correct?   (a) Me and John went to the store.   (b) John and me went to the store.   (c) John and I went to the store.   (d) I and John went to the store. 2. The dog ___ barking loudly.   (a) are   (b) is   (c) were   (d) be 3. I have ___ seen such a beautiful sunset.   (a) never   (b) ever   (c) already   (d) yet 4. She is ___ than her brother.   (a) tall   (b) taller   (c) tallest   (d) more taller 5. They ___ to the party last night.   (a) went   (b) gone   (c) go   (d) going 6. Which sentence uses the correct form of "there"?   (a) They're house is over their.   (b) Their house is over there.   (c) There house is over there.   (d) There house is over their. 7. The book, ___ I borrowed from the library, is very interesting.   (a) which   (b) that   (c) who   (d) what 8. He gave the book to ___ .   (a) I   (b) me   (c) myself   (d) mine 9. If I ___ you, I would study harder.   (a) was   (b) were   (c) am   (d) is 10. She is the ___ student in the class.   (a) good   (b) better   (c) best   (d) more good 11. The car ___ by John.   (a) is drive   (b) is driving   (c) is driven   (d) is drove 12. He asked me ___ I was going.   (a) that   (b) if   (c) what   (d) where 13. I have ___ money left.   (a) few   (b) a few   (c) little   (d) a little 14. She is ___ intelligent than he is.   (a) more   (b) most   (c) much   (d) many 15. ___ raining, we decided to stay inside.   (a) Because   (b) Since   (c) Due to   (d) As 16. The cat jumped ___ the table.   (a) in   (b) on   (c) at   (d) to 17. I ___ him since last year.   (a) know   (b) knew   (c) have known   (d) am knowing 18. He is good ___ tennis.   (a) at   (b) in   (c) on   (d) to 19. She said that she ___ come.   (a) will   (b) would   (c) shall   (d) should 20. The news ___ very surprising.   (a) are   (b) is   (c) were   (d) be 21. I prefer coffee ___ tea.   (a) than   (b) to   (c) over   (d) then 22. He is one of the ___ boys in the class.   (a) most intelligent   (b) more intelligent   (c) intelligent   (d) intelligence 23. The train ___ before we arrived at the station.   (a) left   (b) has left   (c) had left   (d) leaves 24. She is looking forward ___ you.   (a) to see   (b) to seeing   (c) seeing   (d) see 25. It's ___ to rain today.   (a) like   (b) likely   (c) alike   (d) liking

50 ብር ብቻ በአመት 1,tricks 2, flashcards 3. Notes ለማገኘት በ 50 ብር በአመት ማግኘት ትችላላችሁ። ለመመዝገብ @ElevateTutor_bot 1,start የበሉት 2, Regist
+7
50 ብር ብቻ በአመት 1,tricks 2, flashcards 3. Notes ለማገኘት በ 50 ብር በአመት ማግኘት ትችላላችሁ። ለመመዝገብ @ElevateTutor_bot 1,start የበሉት 2, Register የሚለውን ይጫኑ በፈለጉት አማራጭ ይክፈሉ 3, የከፈላቹበትን ደረሰኝ እና የምትማሩበት ክፍል ስንተኛ እንደሆነ ይላኩ 4, ወድያው Link ይላካል Join ያደርጋሉ። 📚You can pass Entrance Exam 🙏