cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Amhara Revolution

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 050
Suscriptores
+7524 horas
+2187 días
+42730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mohamed hassen እንደጻፈው ጥቆማ!!! ====== በውጊያ ቀጠና ውስጥ ያለውን የአማራ ክልልን በሚመለከት በአብይ አህመድ መከላካያ ሰራዊት ከከፍተኛ እስከ መካካለኛ አመራሮች ተሰብስበው ያፀደቁት አቅጣጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. መጀመሪያ ፋኖና ለፋኖ ጫካው የሆነው ህዝብ መጠነ ሰፊ ጭፍጨፋ እንዲፈፀምበትና እንደትግራይ ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ሲደርስ ወደ ውይይት ጠርተን የምንለውን ብቻ እንዲቀበል እናደርገዋለን። ካለበለእዚያ አሁን ላይ እየፎከረ ባለበት ለውይይት ብንጋብዘው የዘመናት ጥያቄውን መመለስ አንችልም፤ በፕሪቶሪያ የገባነውንም ስምምነት አደጋ ላይ ይጥለዋል። ስለዚህ ጦርነቱ ወደ ዞን ከተሞች እንዲሰበሰብ ማድረግና ኃይላችን በማጠናከር የተራዘመ ጭፍጨፋ በህዝቡ ላይ መፈፀምና ተመርሮ ፋኖን እንዲጠላ ማድረግ፤ ጦርነቱ ሲራዘምም ፋኖ ሬሽን የሚያቀርብለት ሲያጣ ዘረፋ ይጀምራል ይሄ ደግሞ የእርስበርስ ግጭትም ስለሚፈጥር አከርካሪውን ለመስበር ያግዛል ። 2. መከላከያው በርከት ያለ ነዋሪ ባለበት ሲደርስ ፎጣ/ጋቢ ለባሽን ገበሬም ሆነ ከተሜውን ጠርጎ በመምታት ምህረት የለሽ መሆኑን በማሳየት የስነልቦና ጫና በመፍጠር ተፈሪ መሆን፤ ፈጽሞ አሁን ላይ አማራን ማመን እንደሌለበት #የአብይ አገዛዝ በአማራ ክልል በሚያደርገው ጭፍጨፋ የአማራ፣የደቡብና የአፋር ልጆች በተጠና መልኩ በትንሽ ቁጥር እንዲሳተፉና ከጀርባ የንስር ክትትል አድርጎ እርምጃ የሚወስድ ከኦሮሞኛ ተናጋሪዎች እንዲዘጋጁ በኮድ/በኦሮምኛ ተነግሯል፤ 3. አማራ ጦረኛ ህዝብ ቢሆንም የጎጥ ቁርሾ ስላለበት እርስበርስ እንዲጠራጠርና ከማላውቀው መላክ የለመድኩት ሰይጣን ይሻላል ወደሚል እንዲመጣ ማድረግ፤ በጅምላ ከሚታሰሩ ተወላጆች ውስጥ ተቀባይነት ያላቸውን የመንግስትን ፍላጎት እንዲያስፈጽሙ ጥቅምና ግዴታ በማሸከም በከፍተኛ የደህንነት ክትትል ወደየዞኖቹ በማስገባት እንዲከፋፍሉ ማድረግ። 4. በክልሉ የሚገኙ የኦሮሞን፣ ቅማንትንና የአገው ማህበረሰብ በክልሉ የመረጃ ምንጭና ደጀን ማድረግ እንዲሁም በከተሞች መሀል ሩምታ ተኩስ እንዲከፍቱ ማድረግ፣ ያደረ ጥያቄያቸውን እንዲያነሱና በሀይል ጭምር እንዲተገበርላቸው እንዲንቀሳቀሱ ማነሳሳት 5. በርካታ አማርኛ ተናጋሪና ታማኝ የትግራይ ተወላጆችን በኃይል የተያዙ አካባቢዎችን ለትግራይ ልንመልስ ነበር ጽንፈኛው ኃይል ባሰብነው ልክ ሊያራምደን ስላልቻለ አግዙን ብለናቸዋል፤ እነ ጌታቸው ረዳም ለማገዝ ዝግጁ ናቸው። በዚህም መሰረት ከመከላከያ ተገልለው የቆዩትን ጨምሮ ከየአርሚዎቻቸው በርካታ ወታደሮችን ለእዚሁ ተልዕኮ በእየ ዕዙ አካተናል፤ ለሽንፈታቸው ዋናው ማን እንደሆነ ስለሚያውቁና ለግዛታቸው ሲሉ ለመበቀልም ጭምር በመረጃነትና በተዋጊነት በእልህ ለመሥራት ተሠማርተዋል። የሚል እንደነበር ጠቆማዎች ደርሰውናል!
Mostrar todo...
👎 2
ለማንኛውም  ፋኖ መከታው የሚመራው የሸዋ ፋኖ ቡድን  << የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት አባል አይደለንም ፣ ኢትዮጵያኒስትም አይደለንም >> ብሏል።
Mostrar todo...
👍 13
የደቡብ ፋኖዎች ከአማሬ ጎን ሆነን እንታገላለን ☝️
Mostrar todo...
👍 23
የደቡብ ፋኖዎች ጥሪ 👇
Mostrar todo...
👍 6
በክፉ አገዛዝ እጅ የወደቀ ሠራዊት !! ከራሱ ወገን ጋር ደም የተቃባ ጦር !! ከሕዝብ እንዲነጠል ያደረጉ ጦርነቶችን እንዳፈፅም በዘመኑ አገዛዝ የተፈረደበት አሳዛኝ ሠራዊት !!
Mostrar todo...
👍 6
<< In Ethiopia , there are instances of journalists intimidated and unjustly detained for doing their job. >> Joint statement of European embassies in AddisAbeba
Mostrar todo...
ፋሽስታዊ ዘር ማጥፋት እና የAssimiliation policy .. የኦሮሙማ ገዢ ቡድንን ፖለቲካ  <<ፋሽስታዊ >> ወይም << ናዚስት >>  የሚያስብለው አገዛዙ የሚከተለው አውዳሚና ዘር አጥፊ ፖሊሲ በግልፅ ዘር አጥፊ በመሆኑ ነው። የዘር ማጥፋት ፖሊሲው በሁለት መልኩ ልንገልፀው እንችላልን። 1) በተስፋፊነትና ሌሎችን በመዋጥ ላይ ያተኮረ የ"Assimilation policy" የሚከተል ነው። ይሔ የመዋጥና የመጠቅለል ተስፋፊነት አላማ በኦሮሚያ፣ በኢትዮጵያ ሳይወሰን የአፍሪካ ቀንድን ኦሮማይዝድ ("Oromised") የማድረግ ግብ የያዘ ነው። በኢትዮጵያ በሁሉም ረገድ ብቸኛውና ከፍተኛ ብልጫ ያለን እኛ ነን ለማለት ከድሬዳዋ እስከ ሐዋሳ፣ ከአዲስአበባ እስከ አሶሳ ሁሉንም በመጠቅለል የእነሱን ባሕልና ማንነት የተላቀሰና የበላይነታቸውን የተቀበለ እንዲሆን የማድረግ የመጀመሪያ ዙር ግብ አላቸው።  ሌሎችን በተለይ ሰሜኖችን ከዚህ ጉዞ ተገዳዳሪነት ለማስወጣት በጦርነት ማድቀቅና በ ተራዛሚ ቅራኔ ውስጥ መክተት አንዱ ስልት ነው። በተገዳዳሪ ኃይልነት አነስተኛ የሆኑትን ደቡቦች ደግሞ የኦሮሞን ባሕልና ማንነት ተቀብለው የሚገብሩ ይሆኑ ዘንድ የቤት ሥራው ተጠናቆ ኢሬቻን ተቀብለው ያከብሩ ዘንድ ጫናው ቀጥሏል። የኩሽ ንቅናቄ እና የፀረ-ሰሜን ትብብር ሌሎቹን ማስገበሪያ soft power ሆነው የሚሠራባቸው ናቸው። ግልፅ የAssimilation policy አተገባበር ነው። በአፍሪካ ቀንድ ከአሰብ እስከ በርበራ  እና ኬንያ ተቆጣጥረን የሥነ-ሕዝብ ሠፈራ በማካሔድ ታላቅ የኦሮሞ ኤምፓየር እንፈጥራለን የሚል ነው። የኬንያ ምሑራንና አስተያየት ሰጪዎች ይሔንን በግልፅ  ስጋትነት አንፀባርቀዋል። ሰሞኑን ከላሙ ወደብ ልማት ጋር በተያያዘ የቀረበ የኬንያውያን አስተያየት እንደሚያሳየው የአብይ አገዛዝ ግማሽ ሚሊየን ኦሮሞ በላሙ ወደብ ልማት ሰበብ ሊያሠፍር ነው የሚል ስጋት ፅፈዋል። በአሰብና ሱማሌላንድ  በወደብ ትብብር እስከ 3 ሚሊዮን ኦሮሞ አስፍረን እንቆጣጠረዋለን የሚለው በግልፅ የቢራ ወሬ ሆኖ የባጀ ነው። የአባ ገዳዎች ቡድን ወደሐርጌሳ ተልዕኮ ወደብ ስጡን የተባለበት መረጃ ከወጣ አመት አስቆጥሯል። በኤርትራ ጦርነት ከፍተን አሰብን እንቆጣጠር የሚለው አጀንዳ አስቻይ ሁኔታ ቢያጣም የተዘጋ ጉዳይ አይደለም። ይልቅም ኢሳያስ እስከሚሞት እንጠብቅ የሚል አማራጭ ሁሉ  ተቀምጧል። ይሔ ሁሉ የ Assimiliation policy ትልም ነው። አገዛዙን  << በፋሽስትነት| ናዚያዊነት>> እንዲበየን የሚያደርገው ይሔ የመስፋፋት ፡ የመዋጥና የመጠቅለል አላማ ነው። 2) ሁለተኛው የአገዛዙ ብያኔ ከመጀመሪያው የሚያያዝ  "ዘር አጥፊነቱ" ነው። የመስፋፋት፣ መዋጥና መጠቅለል (Assimiliation) አላማ በራሱ የዘር ማጥፋት ተግባሮችን የሚያካትት ነው። በአንድ ገፁ የራሱን ለማስፋፋትና ሌላውን ለመዋጥ ሲሠራ የሌላውን እያጠፋ ነው። በሌላ በኩል ግልፅ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋና ማፅዳት ይፈፅማል። በቀዳሚነት  << ኦሮሚያን ከሠፋሪ ማፅዳት >> የሚለው ፋሽስታዊነት  በከተሞችና በገጠር "ሌሎችን የማጥፋት" ተግባር ወልዷል። ቋንቋቸውን በመናገሩ ተጋብቶና ተዋልዶ በመኖሩ አይተውትም።  <<ዲቃላ>> የሚል አግላይ "ሌላ-ጠልነት"  ይከተላሉ። እናም ኢኮኖሚውን ፣ ከተሞችን፣ ሌላውንም ሌሎችን በመጨፍጨፍና በማስፈራራት አስለቅቆ የመያዝ ስራ ከተጀመረ 6ኛ አመቱን ይዟል። በ600 ከተሞች ያለውን ሌላ ተወላጅ  ቤት እያፈረሱ የማስወጣት ሥራ ቀን እየጠበቀ ያለ ነው። እንዲዋጡ በተመረጡ የኦሮሚያ ዙሪያ ከተሞችና ወረዳዎች ደግሞ እየጨፈጨፉ የማስወጣት ክፋት ቀጥሏል። በተለይ የሌሎችን በተለይ አማራውን ከኢኮኖሚያዊ ሥራ ፣ ከባሕልና መገለጫዎቹ፣ ከማሕበረሰባዊ አሠፋፈሩ (sense of community)፣ ቅርስና ቋንቋ እያወደሙ ማፅዳትና ማስወጣት ፣ ብሎም እንዳይገባ ማድረግ የዚህ የዘር ማጥፋትና ዘር ማፅዳት ተግባር ማሳያ ነው። እንደ ዶርዜና ጋሞ ያለትን በጅምላ ከማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸው በታትነው ያባረሯቸውም ለዚሁ ነው። ይሔ ዘር አጥፊነትና ዘር ማፅዳት ግልፅ የፋሽስታዊነት|ናዚነት መገለጫ ነው። የገጠምነው ከዚህ ጠላት ጋር ነው። ሊገዛን የተጫነብን ጠላት በዚህ ደረጃ እያጠፋን ያለ የናዚና ፋሺዝም ወራሽ ነው !! ትግላችን የጠላትን ክፋትና አላማ የሚመጥን ግን አልሆነም ‼ የሚዘናጋው፣ የማይመስለው፣ የሚያደርጉት ያልተገለጠለት ብዙ ነው ‼ ድል ለፍትሐዊ አገራዊ ሥርዓትና የአማራ ትግል‼ ሞት ለፋሽዝም ወራሾች ‼
Mostrar todo...
👍 2👎 1 1
ኮለኔል አለሙ ሞላ የወሎ አማራ ፋኖን የተቀላቀለ ሌላኛው የሕዝብ ወገን ነው። ከዚህ ቀደም በወሎ ፋኖ ኮለኔል አባይ የተቀላቀለ ሲሆን በሌሎች የአማራ አካባቢዎችም ከፍተኛ መኮንኖች ወደፋኖ መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል።
Mostrar todo...
👍 18 3
Ethiopia is the second-worst jailer of journalists in sub-Saharan Africa, with at least 8 journalists in jail on December 1,  according to @pressfreedom's annual census. They remain behind bars & must also be freed now. #JournalismIsNotACrime
Mostrar todo...
👍 1👎 1 1