cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ትንሿ ቤተ-ክርስቲያን

እኛስ በትዳር ከእግዚአብሔር ጋር እንተባበራለን። ትንሿ ቤተክርስቲያንን እናይ፣እናውቅ እና እንወድ ዘንድ እንማማራለን።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 576
Suscriptores
+324 horas
+427 días
+15630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የፍቅር የበላይነት! ላላገባችሁ . . . ለእናንተ እውነተኛ ፍቅር ሳይኖረው ሁሉን ነገር ከሚያሟላችሁ ሰው ጋር ከመሆን ይልቅ፣ ለእናንተ እውነተኛ ፍቅር ኖሮት ሁሉን ነገር ማሟላት የማይችል ሰው አይሻልም ብላችሁ ነው!!!??? @TnshuaBetecrstian
Mostrar todo...
29👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
#አንቺ #ሴት #ሃይማኖትሽ #ፍፁም ነው። #የእግዚአብሔር  #ስጦታ ነሽ ስለ አንቺ ነብይ እንደተናገረ እናገራለሁ ስራና ስም ልጅ ያስጠራሉ።ከሁለቱም ይልቅ #ልቦናዋ #ቀና የሆነ ሴት #ትበልጣለች። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 አንኩዋን ለዚ ክብር ኣበቃሽ አሕታችን ዮርዳኖስ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ @TnshuaBetechrstian
Mostrar todo...
15👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልጆችን መቅጣት (ዲሲፐልን ማድረግ) ተገቢ የሆነ ልምምድ ቢሆንም “ቅጣት” እና “ጥቃት” የተለያዩ መሆናቸው ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ማንኛውም አካላዊ ጥቃት፣ የስሜት ጥቃት፣ የስነ-ልቦና ጥቃት . . . ከትክክለኛ ዲሲፕሊን ጋር ሊምታታ አይባውም፡፡ ልጃችሁ ቢያጠፉም ሆነ ባያጠፉ የእናንተ ፍቅር የማይለዋወጥ መሆኑን ወደማሳወቅ ልምምድ ውስጥ መግባት አስፈላጊ ነው፡፡ ሆኖም ግን ለስህተቶቻቸው  እርማት፣ ሆን ብለው  ለሚያጠፏቸው ሁኔታዎች ደግሞ ትክክለኛውን ቅጣት መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡ የተለያዩ ልጆች ለተለያየ የቅታት መንገድ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ ለምሳሌ፣ አልታዘዝ ሲሉ፣ ለተወሰነ ጊዜ የሚወዱትን መጫወቻ መከልከል፣ ማየት የሚፈልጉትን የቴሌቭዢን ወይም የድህረ-ገጽ ፕሮግራም ለተወሰነ ጊዜ መከልከል፣ ማግኘት የሚፈልጉትን ጓደኛ ለተወሰነ ጊዜ እንዳያገኙ ማገድና የመሳሰሉት መንገዶች ከጥቃት በመቆጠብ ህሊናን ለማሰልጠን ይረዳሉ፡፡            @TinshuaBetechrstian
Mostrar todo...
14👍 7🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
መውደድ ወይስ ፍቅር? ወጣቱ ለጠቢቡ አዛውንት፡- “ጋሼ፣ በመውደድ እና በፍቅር መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው?” ጠቢቡ አዛውንት፡- “ልጄ፣ አበባን ስትወደው ነቅለህ ታሸትተዋለህ፤ አንተ ከእሱ የምታገኘው ነገር ላይ ከማተኮርህ የተነሳ የእሱ መጠውለግ ትዝም አይልህም፡፡ አበባን ስታፈቅረው ግን ባለበት ውኃ እያጠጣህ ትንከባከበዋለህ፣ እግረ መንገድህንም በውበቱና በመዓዛው ትደሰታለህ፡፡” ወጣቱ፡- “ልዩነቱ በደንብ አልገባኝም አስረዱኝ” ጠቢቡ፡- “ምንም እንኳን አልፎ አልፎ ለአንተ ህልውናና እድገት የሚጠነቀቁ፣ እንዲሁም በምንም አይነት ሁኔታ ብትሆን የሚወዱህ ሰዎች ብታገኝም፣ አብዛኛውን ጊዜ የሚወዱህን ሰዎች ትክክለኛ ማንነት የምታውቀው እንዲወዱህ ያደረጋቸው ውበትህ እና መዓዛህ የቀነሰ ሲመስላቸው ነው፡፡ የሚያፈቅርህ ሰው ምንም እንኳን ውበትህንና መዓዛህን ቢወደውም፣ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን “ውኃ እያጠጣ” እና ተገቢውን እንክብካቤ እያደረገልህ ከአንተ ጋር ይቆያል፡፡” የሚያፈቅረን ሰው ክብራችንን እንድንጠብቅ ይረዳናል፣ስህተት ከሰራን ንስሐ እንግባ ቅዱስ ቁርባን እንቀበል ይለናል፣ቅዳሴ እንሒድ፣ቅዱሳት መጻሕፍትን እናንብ ይለናል.....አይደል? ወጣቱ፡- “አሁን ገባኝ!” @TinishuaBetechrstian
Mostrar todo...
19👍 7🙏 6
የእናት አስፈላጊነት በልጆች አስተዳደግ ውስጥ እናት ያላት ድርሻ ጡት ከማጥባት ያለፈ ነው፡፡ እናት በልጆች ሕይወት ውስጥ በማትገኝበት ወይም እያለች ያላት ተሳትፎ ግን አናሳ በሚሆንበት ጊዜ በልጆቹ የስነ-ልቦናና ማሕበራዊ እድገት ላይ ትልቅ ቀውስ ይፈጥራል፡፡ ከእናት ውጪ ያደገች አንዲት ሴት ከሁኔታው ተገቢውን ፈውስ ካላገኘች ለበርካታ ቀውሶች ልትጋለጥ ትችላለች፡፡ ከእነዚህ ቀውሶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡- ድፍረትን ማጣት፣ ሰዎችን ማመን አለመቻል፣ የቀይ መስመርን (personal boundary) ለማስመር ያለመቻልና የሁሉ አስደሳች የመሆን ዝንባሌ፣ በራስ ላይ ያለ የተዛባ እይታ፣ ራስን ከሰዎች ማግለል፣ የስሜት ስስነትና በማይሆን ፍቅረኛ ላይ መውደቅ፡፡ ከእናት ውጪ ያደገ ወንድም ጉዳዩ ይለከተዋል፡፡ የእናት መገኘትና አለመገኘት በወንድ ልጅም ላይ እስከ መጨረሻው የሚዘልቅ አሉታዊ ተጽእኖ አለው፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ወንድ ልጅ የመጀመሪያውን አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተጽእኖ የሚቀበለው ከእናቱ ነው፡፡  አንድ ወንድ ወደዚህች አለም ከተቀላቀለ በኋላ በሕይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያውቃት ሴት እናቱን ነው፡፡ ስለሆነም ከእናቱ ጋር ያለው የልጅነት ትውስታና ግንኙነት ወደፊት በሴቶች ላይ በሚኖረው አመለካከት ላይ ዘርን ጥሎ ማለፉ አይቀርም፡፡ በእናቱ አማካኝነት የደረሰበትን የመጣል፣ ችላ የመባልና የመሳሰሉት ባህሪዎችን ወደፊት በሚኖረው ግንኙነት ውስጥ የመፍራትን ዝንባሌ ሊያዳብር ይችላል፡፡ በእናቱ “በርታ” ተብሎ ያደገ ልጅና ያንን ሳያገኝ ወይም ተቃራኒን ሰምቶ ያደገ ወንድ ይህ ልምምዱ ወደፊት ከሴቶች ጋር በሚኖረው ግንኙነት ላይ የሚጫወተው ሚና ቀላል አይሆንም፡፡ አንዳንድ የእናትን ጣእም ሳያገኙ ያደጉ ወንዶች ፍቅረኛ ወደመያዝ ደረጃ ሲደርሱና በዚያ መስክ ሲሰማሩ ሳያውቁት ያንን በልጅነት ያጡትን የእናትነት ምስልና እንክብካቤ ፍለጋ ከእድሜያቸው በብዙ ወደሚበልጡ ሴቶች የመሳብ ዝንባሌ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ሆኖም፣ የዚህን ዝንባሌና ተጽእኖ የሚያዩት በትዳር ውስጥ ከቆዩና የእድሜ ልዩነቱን በግላጭ ማየት ሲጀምሩ ነው፡፡ ከላይ በጥቂቱ ለመጠቃቀስ የሞከርናቸው ሃሳቦች የአባትንና የእናትን ተገቢ የሆነ ግንኙነት፣ ፍቅር፣ እንክብካቤና ሚና ሳያገኙ ያደጉ ልጆች ሊጋፈጧቸው የሚችሉትን ሞጋች ሁኔታዎች አመልካች ናቸው፡፡ እነዚህ ልጆች አድገው ወደ ወጣትነት፣ አልፎም ወደ አዋቂነት ሲሻገሩ ከተቃራኒ ጾታ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በምን አይነት ቅድመ-ምልከታ እንደሚቀርቡት የሚወስንላቸው ይህ በልጅነታቸው አመታት ቀምሰው ወይም ሳይቀምሱ ያደጉት የቤተሰብ ጣእም ነው፡፡ @TnshuaBetechrstian
Mostrar todo...
👍 8😢 4 1
♡YAHWEH PROMOTION♡ ↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። ↪  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ               ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN ☎ Tel      :- +251943686155   :- +251977157265 📞 ያገኙናል https://t.me/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Mostrar todo...
ሰአሊ ለነ ቅድስት

ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል

⛪የህይወት ምክር⛪
❤ ምክረ አበው ❤
✅ ተአምረ ማርያም ✅
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፩
⛪ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንማማር ⛪
✅መንፈሳዊ ትምህርት✅
🔸የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔸
💟የኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት ታሪክ💟
👏ኑ እንዘምር 👏
🎚ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎚
📍Ortoodooksi 📍
ዘሰዋስም
💧የመ/ር ዘበነ ለማ መግለጫዎች 💧
💠ሐመረ ኖህ💠
💧የንግስ መዝሙሮች 💧
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
♦የቤተክርስቲናችን መዝሙርና ግጥሞች♦
♻ ምስባክ ወማኅሌት ♻
⚜አምኃ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ ⚜
🔸የክርስቶስ ጃንደረባ 🔸
🔸ነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንወቅ 🔸
🔸ማስያስ 🔸
🀄የመንፈስ ፍሬዎች 🀄
1⃣አንዲት ሃይማኖት1⃣
☦መዓዛ ሠናይ☦
⚜ንቁ ክርስትያኖች ⚜
💠ደቂቀ እስጢፋኖስ 💠
📯ከብሮን የዜማ መሳርያ 📯
⚜የማርያም ፍሬዎች⚜
⚜ቅድስት ፌብሮኒያ⚜
💠መኅርኒ ድንግል💠
🔸ትንሿ ቤተክርስቲያን🔸
📯ራእየ ማርያም 📯
ዘመርቆሬዎስ
✍ከባለ20ሺ -30ሺ ለማስመዝገብ
✍ከባለ10ሺ-20ሺ ለማስመዝገብ
📝ነጻ ፕሮሞሽን ለሁሉም 📝
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
♡YAHWEH PROMOTION♡ ↪ ያህዌህ ፕሮሞሽንም እግዚአብሔር ዓላማው በማድረግ በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ቻናሎች መዝግቦ ለምእመናን  እንዲዳረሱ  ፕሮሞት እያደርገ ይገኛል ። ↪  በፍጥነት ለማሳደግ አሁኑኑ ይስመዝግቡ               ➱ 👉@ZEMARYAM_NEGN ☎ Tel      :- +251943686155   :- +251977157265 📞 ያገኙናል https://t.me/Saint_Mary21 ይቀላቀሉ
Mostrar todo...
ሰአሊ ለነ ቅድስት

ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል

⛪የህይወት ምክር⛪
❤ ምክረ አበው ❤
✅ ተአምረ ማርያም ✅
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፩
⛪ሥርዓተ ቤተክርስቲያን እንማማር ⛪
✅መንፈሳዊ ትምህርት✅
🔸የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔸
💟የኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት ታሪክ💟
👏ኑ እንዘምር 👏
🎚ነይ ነይ እምዬ ማርያም🎚
📍Ortoodooksi 📍
ዘሰዋስም
💧የመ/ር ዘበነ ለማ መግለጫዎች 💧
💠ሐመረ ኖህ💠
💧የንግስ መዝሙሮች 💧
መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች
♦የቤተክርስቲናችን መዝሙርና ግጥሞች♦
♻ ምስባክ ወማኅሌት ♻
⚜አምኃ ተዋኅዶ ዘክርስቶስ ⚜
🔸የክርስቶስ ጃንደረባ 🔸
🔸ነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንወቅ 🔸
🔸ማስያስ 🔸
🀄የመንፈስ ፍሬዎች 🀄
1⃣አንዲት ሃይማኖት1⃣
☦መዓዛ ሠናይ☦
⚜ንቁ ክርስትያኖች ⚜
💠ደቂቀ እስጢፋኖስ 💠
📯ከብሮን የዜማ መሳርያ 📯
⚜የማርያም ፍሬዎች⚜
⚜ቅድስት ፌብሮኒያ⚜
💠መኅርኒ ድንግል💠
🔸ትንሿ ቤተክርስቲያን🔸
📯ራእየ ማርያም 📯
ዘመርቆሬዎስ
✍ከባለ20ሺ -30ሺ ለማስመዝገብ
✍ከባለ10ሺ-20ሺ ለማስመዝገብ
📝ነጻ ፕሮሞሽን ለሁሉም 📝
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
Photo unavailableShow in Telegram
1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy) 9-10፤ እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ። ስለ ትንሿ ቤተክርስቲያን 👇👇👇👇👇👇👇👇 @TnshuaBetechrstian
Mostrar todo...
22👍 7🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
ላላገቡ . . . ልጅ፡- “እማዬ፣ ሃብታም ሰው ባገባ ይሻላል ወይስ ቆንጆ ሰው ባገባ ይሻላል?” እናት፡- “ልጄ፣ እውነተኛ ሰው አግቢ”! #ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TnshuaBetechrstian
Mostrar todo...
21👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ስለ #ሩካቤ #ስጋ ወደ ትዳር ስንገባ በጣም አስፈላጊው ነገር ልምድ አልባ መሆን ነው።ምንም እንኳን አንዳንድ ሰዎች የሩካቤ ፍላጎታቸውን ለመፈጸምና ድካማቸውን በምክንያት ለመሸፈን ሲሉ "እንደ ስራ ልምድ" ቢቆጥሩትም እውነታው ግን እንደዚያ አይደለም።አንድ ኦርቶዶክሳዊ ወደ ትዳር ለመግባት የሩካቤ ልምድ አያስፈልገውም ኹለታችንም ልምድ አልባ ስንሆን የትዳር አጋሮቻችንን ከሌሎች ጋር አናነጻጽራቸውምና።አንዳችን ለአንዳችን የሚኖረን ፍቅርም ንጹህ እንዲሆን ያደርገዋል። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህንን ሲያብራራው እንዲህ ይላል፦ "ድንግል ወንድ ድንግል ሴትን ማግባቱ ለትዳራቸው ጤናማነት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ቀላል እንደሆነ ታስባለህን? አይደለም!ድንግልናውን ለጠበቀ ወንድ ብቻ አይደለም ፤ድንግልናዋንም ለጠበቀች ልጃገረድም ጭምር እንጂ።ፍቅራቸው ፍጹም ንጹሕ አይሆንምን? ከሁሉ በላይስ እነዚህ ወጣቶች ንጽሕናቸውን ጠብቀው እንደ ሕጉና እንደ ስርአቱ ተጋብተው ስለ ተዋሐዱ ደስ ተሰኝቶ እግዚአብሔር  ትዳራቸውን ስፍር ቁጥር በሌለው በረከት አይሞላላቸውምን? አዎን እንደዚህ ሆነው ባል ለሚስቱ ያለውን ንጹሕ ፍቅር ዘወትር እንዲያስበው ያደርገዋል።ይህን አይነት መውደድ፣ይህን አይነት ፍቅርም ዘወትር እንዲያስበው ያደርገዋል።ይህንን አይነት መውደድ ይህን ፣አይነት ፍቅር አጽንቶ የያዘ እንደሆነም ከሚስቱ በቀር ወደ ሌላ ሴት ዓይኑን አያነሳም።" #ስለ #ትንሿ #ቤተክርስቲያን 👇👇👇👇👇👇👇 @TnshuaBetechrstian
Mostrar todo...
20👍 1👏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.