cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Lij Matyas ልጅ ማቲያስ

#ሁሉም_ሰው_በራሱ_እንጂ #በአንተ_መንገድ የሚረዳህ የለም።!!! https://t.me/Lijmatyas ክርስቶስን ከመስቀል እንዳይወርድ ያደረገው በእጁ ላይ የነበረው ሚስማር ሳይሆን በልቡ ላይ የነበረው ፍቅር ነው። #የእርሱ_ፍቅር_ይለያል 😘😘 https://www.facebook.com/matmenge78?mibextid=ZbWKwL

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
208
Suscriptores
-124 horas
+67 días
+1430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ቺርስ!! 🥂 መልካም ቃል ለማይጎድልባቸዉ ፉክክር ሳይሆን ህብረት ለሚታያቸዉ!! አንገት ስንደፋ አይዞን ለሚሉ አብረዉን ለመሆን ዋጋ ለሚከፍሉ ስንፈልጋቸዉ ከጎናችን ለማይጠፉ ዋጋችንን ከማንም በላይ አግዝፈዉ ላዩ አቦ ቺርስ በያሉበት ማደጋችን አይናቸዉን ለማያቀላ እጅ ስንሻ እያዩ ለማይሉን ችላ ቺርስ!! የኔ ለማለት ለማያፍሩብን ለኔ ለማለት የማይቸኩሉብን ሸር ለማይተበትቡ ወጥመድ ለማይዘረጉ ጉድለታቸዉን ሙላታችን ለሚያስረሳላቸዉ ተንኮል እንደቅቤ ያልጠገቡ ጎበጣዉን መዘዉ ለማያወጡ ከእግዜር ደግ ልብ ለተጋሩ በመቆማችን እንደቆሙ ለሚኮሩ ስንወድቅ ለማየት ቀመር ለማይቀምሩ ቺርስ አቦ! ቀናቸዉ ይለምልም! ፀዓዳቸዉ ይመር! አበባቸዉ ይጎምራ የተከሉት ያፍራ በትንሹ ስኬታችን እንደጨፈሩ እልፍ እጥፍ ድርብ ያፍሩ በረከትን በበረከት ላይ ይስፈሩ!! እኔን ባሉበት አንደበት እልል ይበሉ በደስታ ብዛት እረፍት አይራቃቸዉ ሐዘን ይታወርባቸዉ አይያቸዉ ክፉ ይጠበቁ በአንዲዬ በእቅፉ! ቺርስ ለበጎዎቹ! የዘመኑ በሽታ ላልያዛቸዉ ሲመሽ ሲነጋ በቀል ለማይታያቸዉ ቅናት ያላጠወለጋቸዉ አርፈዉ የሚያሳርፉ እንደጥላ ለተዘረጉ ብርሃን ተሞልተዉ ብርሃን ለሚያበሩ አፅናኝ አንደበትና የሚጋባ ደስታ ለተሞሉ አቦ ቺርስ!! ቺርስ!! ቺርስ!! ምቀኛዉን ያርቅላቸዉ ቅን ልቦናቸዉ አይነጠቅ ከመርዘኞች ይሰዉራቸዉ ጨለማ አይዋጣቸዉ ሙሉ ይሁን ህይወታቸዉ አይደብዝዝ ሳቃቸዉ!!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#በአውሮፓ_ዋንጫ_ሩብ_ፍፃሜ_ስዊዘርላንድን የገጠመችው እንግሊዝ በጨዋታ በሳካ ግብ አቻ ሆና በመቀጠልም ወደ መለያ ምት አምርታ በመለያ ምት አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፋለች። እንግሊዝ ✅✅✅✅✅ ስዊዘርላንድ ❌✅✅✅
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ተጠናቀቀ #ኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ_ሻምፒዮን_ሆነ ! 👏 1975 የተመሰረተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑን ዛሬ አረጋግጧል ። 🏆 መቻል በአንድ ነጥብ አንሶ ዋንቻውን አቷል 🥹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረገውን የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ንግድ ባንክ በውድድር ዘመኑ የሰበሰባቸውን ነጥቦች ስልሳ አራት በማድረስ ከመቻል በአንድ ነጥብ በልጠው የሊጉ አሸናፊ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በመጣበት አመት በታሪኩ የመጀመሪያው የሆነውን የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ማሳካት ችሏል። ኤርትራዊው የሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጨዋች ዓሊ ሱሌይማን በውድድር ዘመኑ ሀያ የሊግ ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን አጠናቋል። ሀምበሪቾ ዱራሜ እና ሻሸመኔ ከተማ ከኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረዱ ክለቦች ናቸው። ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ በበኩላቸው በሚቀጥለው አመት ወደ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አድገዋል። በተጨማሪም ከውድድር ውጪ የነበሩት የትግራይ ክልል ክለቦች መቐለ ሰባ እንደርታ ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቀጣይ አመት ወደ ሊጉ ይመለሳሉ። በሚቀጥለው የ2017 የውድድር አመት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በአስራ ዘጠኝ ክለቦች መካከል የሚደረግ ሲሆን አምስት ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ ይወርዳሉ።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#በችግር_በመከራ_ላይ_ያላችሁ_ሁሉ_ቅዱስ_አማኑኤል_በዕለተ_ቀኑ_አለሁ_ይበላችሁ_ይበለን ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ፍቅሩን ይስጠን አሜን። ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅንም ትወልዳለች  ሰሙንም አማኑኤል ትለዋለች ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው፡፡» #የተቀደስክ_አምላካችን_ቅዱስ_አማኑኤል_ሆይ_ለሐገራችን_ሰላም_እና_ፍቅር_ይስጠን_አሜን።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥TapCoins - Tap to Earn🔥 🌟 2024.7.3🌟 Daily Bounty: +320K 1️⃣ DRC-20 Token 2️⃣ Pos 3️⃣ Hot Wallet 👉👉Play TapCoins👈👈 👉👉Join Channel👈👈
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥🔥Hamster Kombat:2024.7.3 1️⃣Combo Cards:   +5,000,000         ⬆️⬆️Above⬆️⬆️ 2️⃣Daily cipher:   +1,000,000 🐹 👉👉Play Hamster👈👈 👉👉Play Hamster👈👈
Mostrar todo...
👍 1
⚠️ #የቀጣይ_3_ወራት_ዋና_እቅድህ_ምንድነው ❓ መጸለይ፣ ማመስገን፣ ስፖርት መሥራት፣ ቲክ ቶክ ማየት፣ ዜና ማንበብ ወይ መስማት፣ መጓዝ፣ ... እነዚህ የተለመዱ በድግግሞሽ የሚከወኑ ጉዳዮች ናቸው። እነዚህ በእቅድ ተይዘው የሚሠሩ ዋና ጉዳዮች አይደሉም። ይልቅስ በRoutine/ድግግሞሽ ተይዘውና ተለምደው ሊሠሩ የሚገባቸው ናቸው። ባንተ ህይወት ላይ ልዩነት ፈጣሪ የሆነ በእቅድ ተይዞ ልትሠራ ያቀድኸው Game Changer ጉዳይ ግን ምንድን ነው? ይህ ለብዙ ሰው ከባድ ጉዳይ ነው። አስበህ የምታሳካው የ90 ቀን ዕቅድህ ምንድን ነው? 90 ቀናት ማለት 3 ወራት ናቸው። 3 ወራት ማለት 12 ሳምንታት ናቸው። ይህ ቀላል ጊዜ አይደለም። በ3 ወራት ውስጥ በህይወትህ ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ልብስ መስፋት መልመድ ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ጥሩ ቪዲዮ ኤዲተር መሆን ትችላለህ። በ3 ወራት ውስጥ ... በዓመት 12 ወራት እንዳሉት ሁሉ በ90 ቀናትም 12 ሳምንታት አሉ። ሳምንቱን እንደ ወር ተጠቀም። የሳምንት ዕቅድና ግምገማ ይኑርህ። ይህ ለፈጣን የራስ ማሻሻያ ይረዳሃል። በወር ውስጥ 4 ወይም 5 ሳምንታት አሉ። በ90 ቀናት እቅድ ውስጥ ቀኑን እንደ ሳምንት አስበው። በቀን ቢያንስ 1 ወይም 2 ዋና ጉዳይን ስለ መፈጸም አስብና ሥራ እስኪ? 1 ዋና ጉዳይ በቀን! Just one! የ90 ቀናት ዋና እቅድህ ምንድን ነው?     Plan A = .............     Plan B = .............     Plan C = ............ አንተ አሰብክም አላሰብክም፣ አቀድህም አላቀድህም፣ ሠራህም አልሠራህም ፀሓይ መውጣቷ ቀኑ መብረሩና 90 ቀኑ መድረሱ አይቀርም። ልዩነቱ ያለው በራስህ ኑሮ ላይ ነው። ውሳኔው በእጅህ ነው። ቀኑ ሳያመልጥ ያዘው! Seize the Day! የዛሬን የጊዜ ከረጢት በምን ሞልተሽ ትመለሻለሽ? ዋና እቅድሽን ትተሽ ሽር ጉድ ስትይ ውለሽ በከንቱ ባክነሽ ቀኑ እንዳያልፍ ተጠንቀቂ። እቅድና ውሎሽ አይለያይ። የ90 ቀናት ዋና እቅድሽ ላይ አተኩሪ! ዳይ ወደ ሥራ!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ #የቀጣይ_3_ወራት_ዋና_እቅድህ_ምንድነው ❓
Mostrar todo...
https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396 Earn Notcoin with Wallet challenge
Mostrar todo...
Community

Start this amazing journey now ⚡️

Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo 1. Pr & team tab ➡️ HamsterTube 2. Pr & team tab ➡️ Coindesk 3. Legal tab ➡️ Licence India Daily 1M coin cipher hamster kombat morse code 👇 ➖በዚህ መልኩ 1M.COIN C -.-. O --- I .. N -. ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ©Lijmatyas Start mining ⛏️ now Click the link below And get started with 5,000,000 Combo gift for free👇👇
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.