📘BATCH OF STUDENT
Ir al canal en Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
Mostrar más1 776
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-1630 días
Archivo de publicaciones
1 774
ኧረ Girlies ... እስኪ በቀናችሁ እንኳን ጋብዙን 🤲😁
አሁን አንዷ comment ላይ ትመጣና “እንደውም ቀናችን ስለሆነ ግብዣ የሚገባን እኛ ነን” 😼😸
.
1 774
እንኳን ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
"ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን! ታላቁና ታሪካዊ የምረቃ ቀንዎ MARCH 14 ደርሷል! ይህንን ልዩ ቀን የማይረሳ ትውስታና የድል ምልክት ለማድረግ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ የምረቃ ሪባኖችን ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ሪባኖቻችን እርስዎና ጓደኞችዎ በኩራት እንድትታዩና ፎቶዎቻችሁ ላይ ውበታችሁ እንዲጎላ ያደርጋል። ድልዎን ለሁሉም ለማሳየት ምርጡ መንገድ ነው!
በጊዜ፣ በቀላሉ፣ በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ዘንድ ያግኙ። ማድረግ ያለብዎት አንድ ነገር ብቻ ነው፡ MARCH 14 ሳይደርስ ያናግሩን!
መልካም የምረቃ በዓል!"
@Tedypromax7
Baga Milkooftan
"Guyyaan eebbaa keessan, MARCH 14, seenaa haaraa galmeessuuf dhihaateera! Guyyaa addaa kana yaadannoo dhalootaa fi kabaja milkii keessanii cimsuuf, ribbanoota eebbaa qulqullina qaban nu biraa argattu.
Ribboniin keenya, hiriyaa keessan waliin yeroo boonsaa sanatti akka walitti hidhamtanii fi suuraa keessan irratti akka bareeddan isin taasisa. Milkaa'ina keessan namoota hundatti agarsiisuuf filannoo gaariidha.
Yeroo malee, haala salphaan, qulqullinaan, gatii madaalawaan nu biraa argattu. Haalli tokko qofa, Guyyaan MARCH 14 osoo hin gahin nu qunnamaa!
@Tedypromax7
1 774
አዲስ ክህሎትን እንዲሁም አሁን ያለዎትን ክህሎት ይበልጥ ለማሳደግ ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ!
A2B creatives እኛ ጋር የሚሰጡ መሰረታዊ ስልጠናዎች፦
🎨 Graphics Design: ከሎጎ እስከ ብራንዲንግ ጥበባዊ ክህሎትን ይጨብጡ።
🎬 Video Editing: ፕሮፌሽናል ቪዲዮዎችን የመፍጠር ጥበብን ይማሩ።
💻 Web Development: ዘመናዊ እና ማራኪ ዌብሳይቶችን መገንባት ይጀምሩ።
🚀 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
- በዘርፉ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ።
- ከቲዎሪ ይልቅ ለተግባር (Practical) ቅድሚያ እንሰጣለን።
- ለስራ የሚያበቃ የፖርትፎሊዮ ግንባታ እገዛ።
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
"እውቀት ለተግባር፣ ክህሎት ለስኬት!"
https://docs.google.com/forms/d/18NF9YM3GTqrA6aMYC9koNvyKaI8CvBLzr40JbBGUd6o/viewform
1 774
1st month... 36GB +200minute
2nd month....26GB +200minute
3rd month....26GB +200minute
Total.... 88GB +600minute
Price 800birr
1 774
ባይረጋገጥም አንድ መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል። ይህም የቴሌግራም Privacy & Security ላይ ችግር ተፈጥሯል የሚል መረጃ ሲሆን random የሆኑ አካውንቶች ፣ ግሩፖች እና ቻናሎች target እየተደረጉ ነው እየተባለ ነው። ተጨማሪ መረጃ ከፎቶው ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
ስለዚህ አሁኑኑ ይህንን አድርጉ 👇
1. የአካውንታችሁን profile picture ማን ማየት እንዳለበት የምታስተካክሉበት setting ላይ My Contacts ወይም Nobody አድርጉት። ወይም ደግሞ ለጊዜው አጥፉት እና ባዶ ይቀመጥ። እዛው setting ላይ እንደ ስልክ ቁጥር ያሉ መረጃዎችንም ሌላ ሰው እንዳያይ አድርጉ።
2. የአካውንታችሁን Username ቀይሩ።
3. ቻናል ወይም ግሩፕ ካላችሁ cover ፎቶአቸውን አጥፉ።
4. የአካውንታችሁን password ቀይሩ።
5. Two step verification አብሩ። Recovery email ካላስገባችሁ አስገቡ እናም ሌላ ማድረግ አለብኝ የምትሉትን ነገር አድርጉ።
እውነት እንደሆነ አልተረጋገጠም። ነገርግን እውነት ሊሆን ስለሚችል መጠንቀቁ አይከፋም። እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ ምንም ችግር የማይፈጠር ከሆነ ሁሉንም ወደቦታው ትመልሳላችሁ። እኛም አዲስ መረጃ ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን።
1 774
It was found on the ground.
The owner calledme(+251974645748) and picked it up
1 774
የሀዘን ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
በኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ) ባደረበት ድንገተኛ ከዚህ ዓለም መለየቱን በከፍተኛ ሀዘን ሰምተናል።
ነፃነት ወርቅነህ በተለይም በኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን ለበርካታ ዓመታት የሚተላለፈው በብዙ ቤቶች ዘንድ በሚወደው የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነቱ ይታወቃል።
ከፕሮግራም አቅራቢነቱ ባሻገር፣ በበርካታ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ የትወና ብቃቱ እና ልዩ በሆነው የሰው አክባሪነቱ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ነበረው።
የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።
ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።
ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።
ነፍስህን በገነት ያኑራት!
ነፂ የኛ ምስኪን
😭😭😭
ጉርሻ page
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/17JJbEcLDW/?mibextid=wwXIfr
1 774
እንዴት የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ባሉበት ማጣመር ይችላሉ?
👉 https://cbefayda.cbe.com.et/
****************
ውድ የባንካችን ደንበኞች፡
የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ ከተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምስል (Video) መረዳት ትችላላችሁ::
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #fayda #ethiopia
