Gebeta Auto Car Market
Ir al canal en Telegram
እርሶ የፈለጉትን ዓይነት መኪና እናቀርብሎታለን! ማንኛውም የሚሸጥ መኪና ካልዎት ይላኩልን! @gebetaauto1216 ገበታ አውቶ
Mostrar más5 326
Suscriptores
-324 horas
-197 días
-5730 días
Archivo de publicaciones
+4
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
Nissan Kicks 2018
Automatic;
in good condition,
Mileage 76,951 km
Price: 3,300,000
+1
‼️ አዲሱ የተሽከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ (ታርጋ) ዋጋ ስንት ነው ?‼️
ዛሬ በአዲስ አበባ ከዚህ ቀደም ለተመዘገቡና ወረፋ እየጠበቁ ላሉ አዲስ መኪና ለገዙ ተገልጋዮች አዲሱ ታርጋ መሰጠት ተጀምሯል።
የነዳጅ (የፊትና የኋላ ታርጋዎችን ጨምሮ) እንዲሁም የኤሌክትሪክ እና የተፈጥሮ ጋዝ ተሽከርካሪዎች ታሪፍ በየደረጃው በዝርዝር ተቀምጧል።
በዚህም ፥
- የከተማና የሃገር አቋራጭ አውቶቡሶች፣
- የአካል ጉዳተኞች (PD) ተሽከርካሪዎች፣
- የመንግሥት ተሽከርካሪዎች፣
- ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) የሰሌዳ ዋጋ ለነዳጅ 9,400 ብር ሲሆን፣ ለኤሌክትሪክና ተፈጥሮ ጋዝ ደግሞ 7,100 ብር ሆኖ ታሪፍ ወጥቶለታል።
ለሕዝብ ታክሲ ትራንስፖርት ለነዳጅ 11,700 ብር ለኤሌክትሪክ ደግሞ 9,400 ብር ክፍያ ተቆርጦለታል።
በከፍተኛው የዋጋ ተመን የተመደቡት ፦
- የግል መገልገያ፣
- የንግድ፣
- የዲፕሎማቶች፣
- የዕርዳታ ድርጅቶች፣
- ዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ ድርጅቶች እንዲሁም የልዩ ተንቀሳቃሽ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳዎች ሲሆኑ ለእነዚህ ዘርፎች ለነዳጅ ታርጋ ዋጋ 56,000 ብር፣ ለኤሌክትሪክና ተፈጥሮ ጋዝ ታርጋ ዋጋ ደግሞ 44,500 ብር ተቆርጧል።
በተጨማሪም የድንበር ተሻጋሪ የጭነት ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ሰሌዳ 28,500 ብር ፣ የኤሌክትሪክ ሰሌዳ 15,200 ብር ታሪፍ ተቆርጦላቸዋል።
ዝቅተኛው የዋጋ ተመን የተቆረጠው ለባለ ሁለት እግር (ሞተር ሳይክል) ተሽከርካሪዎች ሲሆን ዋጋውም ለነዳጅ 4,700 ብር እንዲሁም ለኤሌክትሪክ 3,550 ብር መሆኑ ታውቋል።
ምንጭ
#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ/ም
+2
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
‼️አስቸኳይ ነው‼️
Make:- Toyota
Model:- Abadula Super Gl
Year:- 2007
Body Type: Half van
Engine:- 2kd
Fuel:- Diesel
Transmission Manual
Plate no:- Code 3 AAx
Condition:- Excellent
Price:- 3,850,000 EtB
+3
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
🔥ሰርቪስ እየሰራ ያለ
Make : Toyota
Model : Highroof
Year : 2013
Fuel : Diesel
Transmission : Manual
Status - Original left hand
Plate No - Code 3 Oro*
Condition: Super Excellent
location Addis Ababa
ዋጋ 5,350,000 ብር
5,250,000✅ sl negotiable
⭕️አያት ይታያል⭕️
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
+1
✨⚡️ ቀጥታ ከባለቤት✅
Make:Toyota
Model:LandCruiser Mark II
Year:2012
Engine:1HZ
Stndard:Europe
Fuel:Diesel
Transmission:Manual
Plate:code 3 ****
Condition:Excellent
Location: 6 kilo Area
⭕️110ሺ km የተነዳ⭕️
💰price 12,500,000 በፍተሻ
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
+3
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
‼️ 1hz single cap 1997‼️
Make:Toyota
Model:Land Cruiser Single Cab
Year:1997
Engine:1HZ
Drive Type:4WD
Fuel:Diesel
Transmission:Manual
Condition:Excellent
⭕️ቦሌ ይታያል⭕️
Price:2,800,000 birr
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
‼️1 million Discount 👉very Urgent‼️
✨⚡️ ቀጥታ ከባለቤ✅
Make:Toyota
Model:LandCruiser Mark II
Year:2014/3
Engine:1HZ
Stndard:Europe
Fuel:Diesel
Transmission:Manual
Plate:code 3 ****
Condition:Excellent
💰price 13,000,000
12,000,000 ✅
🔥ፎቶ የራሱ አይደለም ገዢ ሲኖር በውስጥ መስመር የራሱን እልካለሁ
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
+2
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
‼️አስቸኳይ ነው በደንብ ይሞከር‼️
Make - BYD
Model - e2
Year - 2024
Trans - Automatic
Plate - 2 C6**
Mileage - 14,000Km
Plate No - Brand New
Fuel - Electric
Range - 405km
Condition - Brand New
total - 3,950,000 birr
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
+4
✨⚡️ቀጥታ ከባለቤት✅
‼️2001 vitz 👉1,820,000 ብሮ ብቻ‼️
2001/2 ወር እሪል
Vitz አሪፍ አቋም ላይ ያለ መኪና
ቀለም አልደረበም ሞተር አልፈታም
መሰረታዊ ነገር ንፁህ መኪና
ዋጋ 1,900,000 ፍተሻ
1,820,000 ባለበት
በተሸጠበት ዋጋ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
የሚሸጡት ወይም የሚቀይሩት መኪና ካሎት
☎️በ 09-42-38-10-87 ይደውሉልን! ወይንም ሙሉ መረጃውን
@gebetaauto1216 👈 በቴሌግራም ይላኩልን!
⚡️በፍጥነት ሽጠን ወደ ገንዘብ እንቀይርሎታለን⚡️
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/GebetaAuto
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
