cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዝሪያ (እስቅርጳጵ) ኡቭቭቭ ነው

ዝሪያ የአራዶች መንደር እስቅርጳጵጵጵ ኡቭቭቭቭቭቭ ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
576
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
+330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#አዬ አንድ ቀን አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና "በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ ይጠይቃል። #ጠንቋዩም "ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት ትኖራለህ።"አለው #አዬም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ። #ጠንቋዩም . . . . . . . . . . . . ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ😭😂 @zgetkekelega
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
😢 2 1
ሰው ቢጠላችሁ፣ ሰው ቢሸሻችሁ፣ ስታጡ ጋደኛም ቢከዳችሁ፣ ምንም ብትሆኑ፣ ማለዳም ተነስታችሁ ገንዘብ ብታጡ፣ ስራም ብታጡ ቢቸግራችሁ፣ ዳኛም ባይፈርድላችሁ፤ ዝም ብላችሁ አንድ ቃል በሉ "#እግዚአብሔር_ከእኔ_ጋር_ነው!" #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን
Mostrar todo...
🥰 2👍 1🔥 1👏 1
👨‍❤️‍💋‍👨ሳይገባኝ አጣሁሽ🙇 ፍቅረኛው ፦ ውዴ ነገን ምንም ሳንገናኝ ሳንፃፃፍ ሳንደዋውል እንውላለን ይህን ማድረግ ከቻልክ ለዘላለም እንደምትወደኝ አውቃለው ስትለው ተስማማ በጊዜው ልጅቷ ለመሞት 24 ሰዓት እንደቀራት ና ካንሰር እንዳለባት አላውቀም ነበር እንደተባለው ምንም ሳያደርግ አድሮ በነጋታው ወደ ቤቷ ይሄዳል ፍቅሬ አደረኩት ፈተናውን አለፍኩ .ብሎ ወደ ክፍሎ ሲገባ በሬሳ ሳጥን ሆና ያያል አምርሮ እያለቀሰ😭😭 ከላይ የተቀመጠውን ማስታውሻ አነበበው *የኔ ውድ ያላኔ ለአንድ ቀን መኖር ችልሀል እንድትጎዳብኝ ስላልፈለኩ ነው ይህን ያደረኩት ትላንት እንደቻልክ። እባክህን ፍቅር ሁል ጊዜ ቻልበት እኔን በሞት በማጣጥክ እንድትጎዳብኝ አልፈልግም ።😢😢❤️❤️❤️ @uvv_ziriya
Mostrar todo...
8
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
👍 3 1
አንድ #አዛውንት ገበሬ #በእስር ቤት ላለው #ልጁ እንዲህ ሲል #ደብዳቤ ጻፈ። "ውድ ልጄ ዘንድሮ ድንች መትከል አልችልም ምክንያቱም መስኩን በራሴ መቆፈር ስለማልችል እዚህ ብትሆን ትረዳኝ ነበር" #ልጁ ከእስር ቤት መልሶ እንዲህ ሲል ጽፏል። "አባዬ ሜዳውን ለመቆፈር እንኳ አቅም እንደሌለህ አዉቃለሁ። መሬቱን እንዳታስቆፍር። ከማሳዉ የሚወጣዉን ኩንታል ያክል ድንች እኔ እገዛልሃለሁ። ምክንያቱም የሰረቅኩትን ገንዘብ ሁሉ የቀበርኩት እዚያ ነው." ደብዳቤውን ለአባትዮዉ ለመስጠት የተቀበለው #ፖሊስ ደብዳቤው ሚስጥር ይኖረዋል ብሎ አነበበዉ። "የሰረቅኩትን ወረቅ የቀበርኩት ማሳ ዉስጥ ስለሆነ እንዳትቆፍር" ይላል። ፖሊሱም በማግስቱ ገንዘቡን ለመፈለግ ማሳዉን በሙሉ አስቆፈረዉ። ነገር ግን #ምንም አልተገኘም። በማግስቱ ይህን የሰማዉ ልጅ ከእስር ቤት ለአባቱ #እንደገና ደብዳቤ ጻፈ። "አሁን ማሳዉ ተቆፍሯል ድንችህን ትከል:  እኔ ከዚህ ማድረግ የምችለው ምርጥ ነገር ይሄዉ ነው"🤣🤣🤣 በጉልበት ሳይሆን በብልሀት መስራት ይሉሀል ይሄ ነው ! @uvv_ziriya @uvv_ziriya @uvv_ziriya
Mostrar todo...
👍 6🥰 1
ቀምሼው አላውቅም እያልኳት አትስጭኝ ልብሱን ገለጥ አርጋ መልኩን ብታሳየኝ እኔው ሰፍ ብዬ አልኳት ስጭኝ ስጭኝ እርሷም ሳትሳሳ አንድ ጊዜ ብትሰጠኝ ሁሌም ስጭኝ አልኳት በጣም ነው የጣመኝ ስሙንም ስትነግረኝ እንዳይጠፋኝ ብላ ለካስ የማውቀው ነው ደስታ ከረሚላ!!! ምን አስባችሁ ነው derty mind ሁላ @uvv_ziriya
Mostrar todo...
🔥 3😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 2😁 2
Dating two short girls  at a time is not cheating b/c        ½+½= 1 😀😀 @uvv_ziriya
Mostrar todo...
2🥰 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.