cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ ይስሀቅ የባህል መድኃኒት ቀማሚ

Publicaciones publicitarias
3 099
Suscriptores
-824 horas
-367 días
-20330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ➲ህልመ ሌሊት       ➲ሴት ዓይነ ጥላ       ➲ወንድ ዓይነ ጥላ       ➲ሴት ዛር       ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦ ➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ❇️ትዳር ማስጠላት ❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት ) ❇️ተስፋ መቁረጥ ❇️ፀባይ መቀያየር ❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ❇️ባል እየመጣ መመለስ ❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ❇️ህልመ ሌሊት ❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ❇️ሱሰኛ መሆን ❇️የእድል መዘጋጋት ❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ❇️ማስወረድ (አቦርሽን ) ❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ ❇️ቤተሰብ ማስጠላት ❇️ስራ ማስጠላት ❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❇️ከፍተኛ የራስ ህመም ❇️ተኝቶ መቃዥት ❇️ፍርሐት ❇️ከፍተኛ ላብ ❇️የጠረን መቀየር ❇️መጥፎ የአፍ ጠረን ❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❇️ከስራ መባረር ❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ➜ሴት ዓይነ ጥላ ➜ወንድ ዓይነ ጥላ ➜ሴት ዛር ➜ወንድ ዛር ✅ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦ 👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡ 👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው 👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ 👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤በእናቱ ➤በእኅቱ ➤በአክስቱ ➤በዘመዱ ➤በሥራ ባልደረባው ➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ✅ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉ጸሎት ታስተዎዋለች 👉ከቤተ ክርስትያን 👉ከጸበል ታስቀረዋለች 👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡ 👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ✅በዚህም ሴቶቹ ➜እጮኛ አይዙም፣ ➜ትዳር አይመሠርቱም ➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል ➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦ 👇👇👇👇 ➜በአባታቸው ➜በወንድማቸው ➜በአጎታቸው ➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ⏭ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ⏭ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ⏭በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ ⏭ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ ➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▶️እጮኛ አይዙም ▶️ትዳር አይመሠርቱም ▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ 🌴ሴት ዓይነ ጥላ 🌴ወንድ ዓይነ ጥላ 🌴ሴት ዛር 🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡             🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿       መፍትሔ_፩ ➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ➜ንስሐ መግባት ➜መጸለይ ➜መስገድ ➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿         መፍትሔ_፪  🌿የታሪገም ሥሩን 🌿የቡና ተቀጽላ 🌿የቀበርቾ ሥሩን 🌿የጀበራ ሥር 🌿የጊዜዋ ሥር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አዘገጃጀት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ። በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 አድራሻችን፦ጎጃም ዲማ ጊወርጊስ   እንገኛለን  መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ። ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞 0986638181 🌿🌿🌿🌿🌿
Mostrar todo...
#ሰላም #ጤና #ፍቅር  ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ።መርጌታ ይስሀቅ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 0986638181
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
🌴🌿🌱  መርጌታ 🦚☘የባህል☘🌴 ህክምና መስጫ🌿🌱🌿: ከሙራባው ለማቆም የሚደገሙት የሚከተሉት ናቸው “፩ 21 63  ፯”  እና “ 12 ፬  ፮  ፰ “  ናቸዉ ።ለመፍትሔ የሚሆን ስልክ👇👇👇☝️👇👇👇👇 የመሰዉር መዋረሻ     ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ። ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።    መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።    ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ  መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን። ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ  ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ  ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል። መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል። አግድ በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ።  ፍቱን ነው። ትንሽ ስለ እንስሳት የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ .. ልዩ ነው በእውነት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ አሲዘው፡፡ :ለየአይነ ጥላ ማውጫ: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡ ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡ ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡ ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር  ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለበለጠ መረጃ 0986638181 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 09 86638181 ማማከር ይችላሉ
Mostrar todo...
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# 🌿ይህ ታላቅ እፅዋት 🌿አበዛንጣ 🌿ያሽኮኮ ጎመን 🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል 👉ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። 🌿አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል 🌿ይህን ታላቅ እፅዋት  እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯  ( 7 )ላይ  ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ 🌿የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯   (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል 📞0986638181
Mostrar todo...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🖐🖐🖐 ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿0986638181 👇👇👇መርጌታ ይስሀቅ የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል  ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ችግሮች መፍትሔ አለን። 👉ለመፍትሔ ሀብት 👉ለግል መስተፋቅር 👉ለህዝብ መስተፋቅር 👉ወምስሀበ ንዋይ 👉ለትምህርት አብነት 👉ለመሰውር 👉ለመፍትሔ እስኪት 👉ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ 👉ለአቃቤ ርዕስ 👉ለግርማሞገስ 👉ለዓይነ ጥላ 👉ለሰላቢ 👉ለታሰረ ሰው 👉ለጥይት 👉ለዱላ 👉መፍዝዝ 👉ለመድፍነ ጸር  👉ለመፍትሔ ስራይ 👉ዕፀ ደብዳቤ 👌👌እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን ኢትዮጵያንም ሰላም ያድርግልን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን   መልስ እንስጣለን ለበለጠ መረጃ፦ 0986638181 👉በቴሌግራም 👉በዋትስ አፕ እና 👉በኢሞ  ማግኘት ይችላሉ።
Mostrar todo...
ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን በአቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን  አግአዞ ለኣዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በዐል::
Mostrar todo...
👍 1
✝️መልክዓ ዘካርያስ ✝️ 👉🏾መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ:: 🙏ፍፁም የእግዚአብሔርን ሕግጋትን አይጻረርም:: 0986638181ብለው በስራ ሰዓት ደውለው መምጣት ይችላሉ::
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable