cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Atse Yohannes secondary school

መሰናድኦ ካልኣይ ብርኪ ቤት/ ቲ ሃፀይ የዉሃንስ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 488
Suscriptores
+2324 horas
+1477 días
+33230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ተወሳኺ ሓበሬታ ን ተፈተንቲ ተምሃሮ 12 ክፍሊ 👉👉👉👉👉👉👉 ▪ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልም ይሁን የመፈተኛ ክፍል የመፈተኛ ካርድ (admission card) ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት፡፡ ▪ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ ማንነቱን ለመለየት የሚያስችል የትምህርት ቤት ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ወይም የወሳኝ ኩነት ሠርቲፊኬት ይዞ መገኘት አለበት፡ ▪ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ለሚካሄደው ሙሉ አካላዊ ፍተሻ ለጸጥታ አካላት ትብብር የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ ▪ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ቁሳቁሶችን/ዕቃዎችን መያዝ የለበትም። ▪ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት፤ ▪ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና አስተዳደር ድንጋጌዎችን የማክበር ግዴታ አለበት፡፡ ▪ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል ውስጥና በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት አስቀድሞ መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት፡፡ ▪ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት፡፡ ▪ ተፈታኝ ወደ ተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የመኝታ/የማታ ልብስ ይዞ መምጣት አለበት ▪ ማንኛውም ተፈታኝ በተመደበበት የፈተና ማዕከል ውስጥ የግልና የጋራ መጠቀሚያ ንብረቶችን በጥንቃቄ፣ በንጽህና የመያዝ እና የመጠበቅ ግዴታ አለበት፡፡ አበላሽቶ ወይም ሰብሮ ብገኝ እንደፈተና አስተዳደር ድንጋጌ ጥሰት ተደርጎ ይወሳዳል፡፡ 6.7. ለተፈታኞች የተፈቀዱ ነገሮች ▪ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማርና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበረ ማስታወሻ ደብተር፣ የትምህርት መጽሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መጽሐፍት፣ ባዶ ወረቀት ደረቅ ምግቦች ወይም ቶሎ የማይበላሹ ምግቦች (ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ….ወዘተ) ▪ ገንዘብ (ብር)፣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ ▪ የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ (ሳሙና፣ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ የገላ ማድረቂያ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት) 6.8. ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች ▪ ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ ▪ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ /ቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይ-ፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ፣ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ፣ መፈተኛ ክፍል ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ▪ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ▪ ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት፣ ህክምና መስጫ መርፌ)) መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ▪ ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡ ▪ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ) ▪ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡ ▪ በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው ▪ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን ከፍ ባለ ድምጽ መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው፡፡
Mostrar todo...
👍 25🤮 11🤣 8👏 4🙈 2🖕 1
ተወሳኺ ሓበሬታ 👉👉👉👉👉👉👉👉👉 የፈተና አስተዳደር መመሪያ ድንጋጌ ጥሰቶችና የሚወሰዱ እርምጃዎች በዚህ ክፍል ላይ ዋና ዋና የፈተና አስተዳደር ድንጋጌዎች ጥሰቶችና ስለመፈጸማቸው በሚመለከታው አካል ተረጋግጦና ተፈርም ሲገኝ የሚወሰዱ እርምጃዎች ተካተውበታል 7.1. የተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ የሚያስርዙ የጥፋት አይነቶች 1) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራት የፈፀመ ተፈታኝ የተፈተናቸው እና የሚፈተናቸው ፈተናዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ ይሰረዝበታል፡፡ 2) ከተሰጠው ምዝገባ ቁጥር ውጪ በሌላ ተፈታኝ ምዝገባ ቁጥር ሌላ ሰው (ተፈታኝ) ሲያስፈትን፣ ለሌላ ተፈታኝ ሲፈተን ወይም ሲሰራ የተገኘ ወይም እነዚህን ስለመፈፀሙ በመረጃ የተረጋገጠበት ከሆነ፤ 3) በመፈተኛ ግቢ ወይም በፈተና ክፍል ውስጥ በግሉ ወይም ሌሎች ተፈታኞችን በማሳደም የፈተና አስፈፃሚዎችን የሰደበ፣ የደበደበ፣ መጥፎ ስራ ለመስራት የዛተ ወይም የሞከረ ወይም የፈተና ጣቢያውን ያወከ ወይም እነዚህን ደንብ መተላለፍ ተግባራት ስለመፈፀሙ በመረጃ የተረጋገጠበት ከሆነ፣ 4) በፈተና ክፍል ውስጥ ሌላውን ተፈታኝ ተረጋግቶ ፈተናውን እንዳይሰራ ያወከ፣ የፈተና ወይም የፈተና ግብአቶችን የቀማ ወይም ማንኛውንም ዓይነት የኃይል ወይም የጉልበት ተግባር በሌላ ተፈታኝ ላይ የፈፀመ፤ 5) የፈተና ጥያቄ ወረቀት ከፈታኙ ከተቀበለ በኋላ ወደ ውጭ እንዲወጣ ለማድረግ የሞከረ ወይም ያወጣ ወይም ከውጭ የመጣ የፈተና ወይም የፈተና ግብአቶች ወይም ሌላ ለፈተና አስተዳደር መመሪያ መተላለፍ አገልግሎት የሚሰጥ ቁስ(መሳሪያ) የተቀበለ፣ በቁሱ የፈተና መልስ የሰራ፤ 6) በመፈተኛ ግቢ ወይም በፈተና ክፍል ውስጥ ሞባይል ስልክና ሌሎች ኤሌክትሮኒኪስ መሳሪያዎችን ይዞ የተገኘ ወይም መልዕክት በመቀበል፣ በመላክና በመጠቀም ሂደት ላይ የተገኘ ወይም በተዛማጅ መሳሪያ ደንብ መተላለፍ ተግባራት ስለመፈፀሙ በማስረጃ የተረጋገጠበት ከሆነ፤ 7) በሚፈጽመው ቀላል ደንብ መተላለፍ ምክንያት በፈታኙ የሚሰጠውን ምክርና ተግሳፅ ባለመቀበል በአንድ የፈተና ክፍለ ጊዜ ተደጋጋሚ ጥፋቶች የፈፀመ ወይም ለመፈፀም የሞከረ ከሆነ፤ 8) ከፅህፈት መሳሪያ ውጪ ሌሎች ያልተፈቀዱ ቁሶችን በተለይም የስለት መሳሪያ እና ሰውን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮች ይዞ መፈተኛ ግቢ ወይም ክፍል ለመግባት መሞከር፣ መግባት፣ ለመጠቀም መሞከር፣ መጠቀም፤ በመፈተኛ ክፍሎችና ሌሎች ንብረቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ጉዳት ማድረስ፤ የተረከቡትን ንብረት ሳይመልሱና ሳያስረከቡ መሄዱ በፈተና ማእከሉ ከተረጋገጠ፤በመፈተኛ ማዕከል ግቢ ውስጥ በግል ወይም በቡድን ሌሎችን ሊያስደንግጥ በሚችል አኳህን ከፍተኛ ጩሀት ያሰማ ከሆነ 10)የዘመኑን የትምህርት ክፍለ ጊዜ ሳያጠናቅቅ ለፈተና የተቀመጠ፤ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተማረ ወይም የተመዘገበ ስለመሆኑ ሪፖርት የቀረበበት፤ ቀደም ሲል ፈተናውን ተፈትኖ የዘመኑን ማለፊያ ነጥብ አግኝቶ እያለ በፈተና ላይ ተቀምጦ የተገኘ ከሆነ፤ 11)ከአንድ በላይ በሆነ የፈተና ወረቀት ወይም የመልስ ወረቀት ለመፈተን የሞከረ ወይም ሲፈተን የተገኘ ከሆነ፤ 7.2. የተፈታኞችን ውጤት በከፊል የሚያሰርዙ የጥፋት አይነቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተግባራት የፈፀመ ተፈታኝ ጥፋቱ የተመዘገበበት ፈተና ውጤት ብቻ ይሰረዝበታል፡፡ 1) ከሌላ ተፈታኝ ለመኮረጅ ወይም ስለትምህርቱ ይዘት የተፃፈበት የተቆራረጠ ማስታወሻ (ብጣሽ ወረቀት) ወይም በሰውነት ክፍሉ/በልብሱ በመያዝ መልስ ለመስራት የሞከረ፣ 2) የፈተና ወረቀት ወይም ሌላ የመፈተኛ ቁስ እንዳያገለግል አድርጎ ያበላሸ ከሆነ ወይም ለማበላሸት የሞከረ ከሆነ ወይም ስለማበላሸቱ በማስረጃ የተረጋገጠበት ከሆነ፤ 3) የፈተና አስተዳደር ስራን እና ሌሎች ተፈታኞችን ለማወክ የሞከረ እንደሆነ እና ማንነቱን ለመለየት የማያስችል አለባበስ የለበሰ እንደሆነና ተነግሮት ለማስተካከል ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ፣ 4) መመለስ የሚገባው የፈተና ግብአቶች ማስረከብ ሲገባው በማወቅም ሆነ ባለማስተዋል ሳያስረክብ ከመፈተኛ ክፍል ይዞ የወጣ ከሆነ፣ ከፈተና ግብአቶች በተጨማሪ ሌላ መመለስ ያለበት ቁስ መመለስ ሲገባው ሳይመልስ ከመፈተኛ ክፍል የወጣ ከሆነ፤ በመፈተኛ ክፍሎችና ሌሎች የመፈተኛ ማዕከል ንብረቶች ላይ በከፊል ጉዳት ያደረሰ ከሆነ፤ 5) ፈታኙ የሰጠውን የፈተና ወረቀት /ቡክሌት ኮድ ከሌላ ተፈታኝ ጋር ካቀያየረ፤ የተፈታኞች መቆጣጠሪያ(attendance) ላይ ወይም በመልስ መስጫ ወረቀት ራስጌ ላይ ከተፃፈው ቡክሌት ኮድ ጋር ሲመሳከር ልዩነት ካሳየ፤
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሓበሬታ ንኽልኹም ሃገራዊፈተና 12ክፍሊ ተፈተንቲ ተምሃሮ 👉code 01 ተፈተንቲ ዝኾንኩም ✅ፈተና ዝወሃበሉ ዕለት ሓምለ 02-05/2016 ዓም ንsocial ን ተምሃሮ ኮይኑ ✅ናብ ግቢ /mekelle universty main camps/ ትኣትዉሉ ዕለት 29-30/10/2016 ዓም ኮይኑ ንዕለት 29/10/2016 ኣብ ቤት ትምህርትና ብምምፃእ ንኽትኸዱ ንሕብር ✅ ኦሬንተሽን ኣፈታትና ዝዋሃበሉ ዕለት ሓምለ 01/2016ዓም 👉 code 07ዝኾንኩም social &Natural ተምሃሮ ✅ ፈተና ዝወሃበሉ ዕለት ካብ ሓምለ 09-12/2016 እንኾን ✅ ናብ ግቢ /Mekelle Universty main camps/ትኣትውሉ እዋን ሓምለ 06-07/2016 እንኸውን ✅ ኦሬንተሽን ኣፈታትና ዝምልክት ሓምለ ዕለት 08/2016 ዝወሃብ ምኻኑ እንዳሓበርና ንክልኹም ተምሃሮና ሰናይ እዋን ፈተና ይኹነልኩም ንተወሳኺ ሓበሬታ ኣብ ልጋብ ዘሎ ደብዳቤ ተመልከቱ
Mostrar todo...
👍 24🫡 8 5😱 5
ሓበሬታ ንተፈተንቲ ሃገራዊ 12ክፍሊ ተፈተንቲ 🏁 ናይ ተፈተንቲ መሰልን ግብኡን 🚩 ን ተፈተንቲ ዝተፈቀዱን ዝተኸልኸሉን ነገራት 🚩ጥሕስት ፈተናን ስጉምታትን ዝምልከተ ሓበሬታ ንኽትፈልጥዎ እንዳሓበርና ብዝግባእ ሙሉእ ምድላዉ ንኽትገብሩ ነተሓሳስብ። ሓሓፈሻዊ ካልኣይ ብርኪ ቤ/ት ሃፀይ የውሃንስ
Mostrar todo...
🫡 18👍 15 11🖕 10🤯 4😭 4👏 2💋 2
@ayps - Tigray Sep 2016.pdf8.22 MB
@ayps- Chemistry - Tigray Sep 2016.pdf9.86 MB
@ayps_Biology -Tigray Sep 2016.pdf9.75 MB
@ayps_Minister English - Tigray Sep 2016.pdf3.68 MB
@ayps_Minister Maths N - Tigray Sep 2016.pdf8.80 MB
@ayps-Physics - Tigray Sep 2016.pdf9.87 MB
matric exam tigray septemeber 2016 exam 🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎
Mostrar todo...
Civics - Tigray Sep 2016.pdf15.53 MB
Grade 11 chapter 6 Chem.pdf4.47 MB
👍 3
History work sheet Grade 11&12.pdf1.06 MB
👍 4
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.