cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ ይስሀቅ ከፍተኛ የባህል መድሃኒት ቀማሚ

Publicaciones publicitarias
225
Suscriptores
-224 horas
-47 días
-1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❌ማስጠንቀቅያ❌         ❌ማሳሰብያ❌ ⏩በቴሌግራም ትምህርት ላስተምራችሁ 1000 ብር ክፈሉ የሚል መልእክት ከኔ ዘንዳ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። 👉እኔ የጥበብ ትምህርት ላስተምራችሁ ተመዝገቡ ብርም ክፈሉ የሚል ቃል እስካሁን ከአፌ አልወጣም።. ❌እንደዛ ያላችሁ ሰውም ካለ ውሸት ነው።❌ 👉ምክንያቱም ውሸት ስለሆነ። ከተለያዩ ቻናሎች በመቆራረጥ እንዲሁም ኮፒ በማድረግ እየለጠፈ የአጋንንት ምስሐብ ላስተምራችሁ ወዘተ...የሚል ቀልደኛ ሰው መሆኑን እያያችሁ እንዴትስ ልታምኑት ቻላችሁ?ዝም ማለት ስለከበደኝ ነው።የተለያዩ ፌክ members በማጠራቀም ሰዎችን እንዲያምኑት የማድረግ ስራ በመስራት ብጥስጣሽ ብር የሚሰበስብ ጥበበኛ መሳይ ሰው በመበራከቱ መርምራችሁ እውነታውን ተረዱ። ይህ ጥበብ የማስተማር የውሸት አጀንዳ ከአምስት በላይ የቴሌግራም ቻናል ያላቸው ሰዎች አሉ።እነሱንም መርምሯቸው። እኔም ጋ ስህተት ካለ አርሙኝ ክፍተቴንም ድፈኑ ትክክለኛ ጥበብንም ለመማር ውሸተኛ ጥበበኛንም ለማጋለጥ ሞክሩ። ❌ከተታለላችሁም የእናንተው ጥፋት ነው። መርምሩ፣ አስተውሉ፣ አድራሻ ጠይቁ፣ ሕጋዊ እና ከማጭበርበር ውጭ እንደሆነም ተረዱ። ❌ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር እንደተታለሉ እንዲሁም መፍትሔ ፈልገው ብራቸውን የተበሉ ሰዎች ቤት ይቁጠራቸው። 👉እንዴት በሰው ጤና ይቀለዳል ምን ዓይነት አእምሮስ ቢኖራችሁ ነው። የእውነት ይህን ደካማ ስራ የማጭበርበር ስራ የሚሰሩት ደግሞ ፣ጭራሽኑ የእውቀቱ ልምድ የሌላቸው፣ እንዲሁም በአፈ ታሪክ ስለ ጥበብ ሲሰሙ የኖሩ፣በቴሌግራም የሀሰት ንገድ ጀመሩ፣ 👉 ይቺ የጀመርኳት ጥበብን የማስረዳት እንዲሁም ንቃት የመፍጠር ዘዴ ቀዳዳ በመጠቀም የንፁሐን እንባ ማፍሰሳቸው የመቅሰፍቱ ተቋዳሽ ናቸው። 👉ተመለሱ የማጭበርበር ስራ በጥበብ ስም የምትነግዱ ሰዎች አይበጃችሁም። የሰዎች ልቅሶ እና ሀዘን ያጠቃችኃል። ሰው ቀልብ እንዳትገቡ!ባስ ሲል ደግሞ በሕግም የምትፈለጉ ይሆናል። አይቀርም እውነትን ብትይዙ ግን ሌላው ቢቀር የአእምሮ ዕረፍት ይኖራችኃል። ❌ተጠንቀቁ❌ እውነትን እናስቀድም። ሀሰትና ማጭበርበርን እንጠየፍ። መርጌታ ይስሀቅ ነኚ። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 0986638181
Mostrar todo...
መርጌታ   ይስሃቅ  የባህላዊ  መድሀኒት አገልግሎት በዉጭ አገርም ሆነ ኢትዮጲያ ውስጥ ለመትኖሩ አገልግሎት እንሰጣለን ።ይደዉሉልን 0986638181 1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለሀብት 3,  ለገበያ 4, መስተፋቅር 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ በአጠቃላይ ያልጠቀስናቸው ስለሚኖሩ ከዚህ በታች ባለው ስልክ 0986638181    ይደውሉልን
Mostrar todo...
መርጌታ ነኝ  አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ 1.የገንዘብ ችግር 2.የስራ ማጣት ችግር 3. ብር ያለመበርከት 4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር 5.ተስፋ የመቁረጥ 6.በግለ ወሲብ መስቃየት 7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር 8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን 9.የስንፈተ ወሲብ ችግር 10.በከባድ ድህነት መማቀቅ 11.ደስታ የማጣት ችግር 12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ ጥሩ መናፍስቶች አሉ ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ ግ ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ። ለበለጠ መረጃ 0986638181                         ይደውሉ::
Mostrar todo...
Photo unavailable
🍀☘ መርጌታ ይስሀቅ ☘🍀  የባህል መድህኒት አስማት🍀☘ እና ጥበብ ይፈልጋሉ:0986638181 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል☘🍀🌿🌱🍀☘🌿🌱🍀☘ 1🍀☘ለሎተሪ 2🍀☘ለመፍትሔ ሀብት 3🍀☘ለገብያ    ( ለማንያውም ስራ )  4☘🍀ቡዳ ለበላው 5🍀☘ለቁራኛ 6☘🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🍀☘ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🍀☘ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🍀☘ ለዓቃቤ ርዕስ 10 🍀☘ለመክስት 11🍀☘ ለቀለም(ለትምህርት) 12🍀☘ ሰላቢ የማያስጠጋ 13🍀☘ ለህማም 14🍀🍀ለመስተፋቅር 15🍀☘ለሁሉ ሠናይ 16🍀☘ ጋኔን ለያዘው ሰው 17🍀☘ ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🍀☘ ለመድፍነ ፀር 19🍀☘ ሌባ የማያስነካ 20🍀☘ ለበረከት 21🍀☘ ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🍀☘አፍዝዝ አደንግዝ 23🍀☘ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🍀☘ለግርማ ሞገስ 25🍀☘ መርበቡተ ሰለሞን 26🍀☘ ለዓይነ ጥላ 27🍀☘ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🍀☘ ለሁሉ መስተፋቅር 29🍀☘ ጸሎተ ዕለታት 30🍀☘ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🍀☘ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🍀☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🍀☘ ለድምፅ 34🍀☘ ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ🍀☘🌿🌱🍀☘🌿🌱 አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት አለን። 🍀☘🌿🌱🍀☘☘🌱🌱🌱🍀☘🌿 ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ✍✍✍✍✍✍0986638181
Mostrar todo...
Photo unavailable
ስለ ደጋግ እና አመስጋኝ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ:: ምክንያቱም ምስጋና እና ይቅርታ ዓለምን ያዋደዱ ፍቅርን የገመዱ ትላልቅ ቃላት ናቸውና:: እሊህ ሃሳቦች በተግባር  ሲገለጡ ደግሞ ይበልጥኑ ደስ ያሰኛሉ እግዚአብሔርንም ስራው በእሊህ ቃላቶች ሲመሰገን ሲለመን ይኖራል:: 👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ:: አድራሻችን ፦ቢንሻጉል ጉምዝ ሺናሻ ፣ቡለን ከተማ   ነው የሚመጡ ካለም መምጣት ይቻላል ፥ ካልቻሉም ባሉበት  ሆነውም መጠቀም ይቻላል ። መልእክት ለማስቀመጥ 👉 @Mergetasenay ☎️  0986638181
Mostrar todo...
ሰላም  እንደም ሰነበታችሁ ሰላምና  ፍቅር አንድነትን ይስጠነ ከታች የተዘረዘሩት ከአገልግሎታችን በጥቂቱ ነው የጥበቡ ባለቤት አምላክ ነው እኛ መሳሪያዎቹ ነን ሊቀ ሊቃውንት አዛዥ ጠበብት መርጌታ የባህል ህክምና 0986638181 ፩:መፍትሔ ስራይ(ማንኛውም እጀ ሰብእ የምፈታ) ፪፡መፍትሔ ሎተሪ ፫፡መፍትሔ ልሳን ፬፡ምስሃበ ንዋይ ፭፡ምስሃበ መናፍስት ፮፡ምስሃበ መላእክት ፯፡ምስሃበ ቅዱሳን ፰፡ምስሃበ ዛር ፱፡መንድግ ፲፡መንጥቅ ፲፩፡መስተፋቅር ፲፪፡ለገበያ ፲፫፡መሠውር ፲፬፡ሌሊት መኝታ ላይ ለምሸና ፲፭፡ለተቀበረ ነገር መውጫ ፲፮፡ለአልቃሻ ሕፃን ፲፯፡ሕጋ ጠብቅ (ሚስት ሌላ ወንድ ጋር ባልም ሌላ ሴት ጋር እንዳይሄዱ ) ፲፰፡ለመስተሳልም (ከሰው ክብር የምሰጥ) ፲፱፡ለምስሃበ ሰብእ ሰው ወደኛ ስሳይ ይዞ እንድመጣ ፳፡ለመንገድ (ችግር እንዳይገጥመን) ፳፩፡ለሕልማ ዮሴፍ መጪውን ለማየት ፳፪፡ለሙግት (እንዳንረታ) ፳፫፡ለሹመት ፳፬፡ከብት/ማንኛውም እቃ ስጠፋ እንድገኝ ፳፭፡ለእድሜ ፳፮፡ንብ ከብት የተለያዩ እንስሳት ለማርባት ፳፯፡ለምጥል በሺታ ፳፰፡ለማንኛውም በሺታ ፳፱፡ለወሊድ/ምጥ ፴፡ባል ለአጣች ሴት/ወንድ ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ የባህል ህክምና ፴፩፡ለመካንነት ፴፪፡ለትምህርት ፴፫፡ለድምጽ (ዘፋን መዝሙር ....) ፴፬፡መስታድርት የቤት እንስሳትን ሌባና አውሬ እንዳይነካ ፴፭፡ለበረከት ፴፮፡ሰው ለማስታረቅ ፴፯፡ለዓይነ ጥላ ፴፰፡ለእሳት ፴፱፡ለመብረቅ ፵፡ለዝናብ (እንድዘንብ /እንዳይዘንብ) ፵፩፡እግረ መልስ (ሰው ለጠፋባት) ፵፪፡ገንዘብ ለተወሰደባት/በብድርም ፵፫፡ለሌባ ፵፬፡ለመድፈነ ፀር (ጠላት በተነሳብን ጊዜ ) ፵፭፡ለተባይ ፵፮፡ለስንፈተ ወሲብ ፵፯፡ለገበያ ፵፰፡ለዕደ ጥበብ (ለእጅ ሙያ) ፵፱፡ለብቃት(IQ መጨመሪያ) ፶፡ለታሰረ ሰው ፶፩፡ለዕጣ ፶፪፡ለአቃቤ ርእስ ፶፫፡ለግርማ ሞገስ ፶፬፡ለጥይት ለዱላ ለማንኛውም የጦር መሣሪያ መከላከያ ፶፭፡ለጊንጥ ለዕባብ ለማንኛውም አውሬ..............የመሳሳሉት እንደ እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ??   ይችን አስተምሮት እንካቹሁ ብያለሁ 🙏🙏 #ጥበብ_ብቻ_ነው 0986638181 ጥበብ ምንድነው  ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን የተፈጠረች አንድ ስውር ሊዳሰስ ሊጨበጥ የማትችል አካል ናት ለትንሽ ሰዎች የተሰጠች ስጦታ ናት  ግን ፈጣሪ ችሎታውን ሰቶን በለማስተዋል በመናቅ በመፍራት ሳንጠቀመው ቀርተናል እጅግ የደህየ ጭንቅላት እጅግ የተሞጠጠ ሀገር ይዘን ደሞ ጥበብን መናቅ መፍራት ??????? በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀትን እንፈራለን አዲስ ነገርን እንፈራለን ቶሎ ብለን ከዕምነት ጋር እናነካከዋለን ይሄ ጥበብ ነው ከዕምነት ጋር አይነካካም ስንት ነገስታት እግዚአብሔር የሚፈሩ የሚያመልኩ ጥበብን ተጠቅመው ስንት ተዐምር ሰርተዋል ጥንቁልና ምንድነው ፡ጥንቁልና በአጠቃላይ ሰይጣናዊ እሰራር ነው እንድትጠቀሙት አልመክርም ከዕምነታችሁ ጋር ስለሚጋጭ ። መርጌታ አባ ሰናይ የባህል ህክምና የሊቃውንት ሊቅ ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን። #0986638181 በቴሌግራም ለማውራት ከታች ያለውን ይጫኑ 👉👉👉👉@Mergetasenay
Mostrar todo...
🌿 መርጌታ ይስሀቅ የባህል መድኃኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት አባቶቻቸውን ጥበብ የያዙ ለሁሉም መፍቴ አለን ደዉለዉ ያናግሩ ።                                                 🇪🇹 0986638181 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን ። የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ፥ 1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌿ለመክስት 11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌿 ለቁራኛ 17🌿🌿 ለአምፅኦ 23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌿 ለድምፅ 34🌿🌿 ለብልት 35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ    🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱                     ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 🇪🇹09 86638181 በቴሌግራም ለማውራት ከታች ያለውን ንጫኑ  👇 👉👉👉@Mergetasenay
Mostrar todo...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
# ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን # መፍትሔ# ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት # መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። # ለበለጠ መረጃ ከስርዐ በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን። 0986638181
Mostrar todo...
ሰላም  እንደም ሰነበታችሁ ሰላምና  ፍቅር አንድነትን ይስጠነ ከታች የተዘረዘሩት ከአገልግሎታችን በጥቂቱ ነው የጥበቡ ባለቤት አምላክ ነው እኛ መሳሪያዎቹ ነን ሊቀ ሊቃውንት አዛዥ ጠበብት መርጌታ የባህል ህክምና 0986638181 ፩:መፍትሔ ስራይ(ማንኛውም እጀ ሰብእ የምፈታ) ፪፡መፍትሔ ሎተሪ ፫፡መፍትሔ ልሳን ፬፡ምስሃበ ንዋይ ፭፡ምስሃበ መናፍስት ፮፡ምስሃበ መላእክት ፯፡ምስሃበ ቅዱሳን ፰፡ምስሃበ ዛር ፱፡መንድግ ፲፡መንጥቅ ፲፩፡መስተፋቅር ፲፪፡ለገበያ ፲፫፡መሠውር ፲፬፡ሌሊት መኝታ ላይ ለምሸና ፲፭፡ለተቀበረ ነገር መውጫ ፲፮፡ለአልቃሻ ሕፃን ፲፯፡ሕጋ ጠብቅ (ሚስት ሌላ ወንድ ጋር ባልም ሌላ ሴት ጋር እንዳይሄዱ ) ፲፰፡ለመስተሳልም (ከሰው ክብር የምሰጥ) ፲፱፡ለምስሃበ ሰብእ ሰው ወደኛ ስሳይ ይዞ እንድመጣ ፳፡ለመንገድ (ችግር እንዳይገጥመን) ፳፩፡ለሕልማ ዮሴፍ መጪውን ለማየት ፳፪፡ለሙግት (እንዳንረታ) ፳፫፡ለሹመት ፳፬፡ከብት/ማንኛውም እቃ ስጠፋ እንድገኝ ፳፭፡ለእድሜ ፳፮፡ንብ ከብት የተለያዩ እንስሳት ለማርባት ፳፯፡ለምጥል በሺታ ፳፰፡ለማንኛውም በሺታ ፳፱፡ለወሊድ/ምጥ ፴፡ባል ለአጣች ሴት/ወንድ ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ የባህል ህክምና ፴፩፡ለመካንነት ፴፪፡ለትምህርት ፴፫፡ለድምጽ (ዘፋን መዝሙር ....) ፴፬፡መስታድርት የቤት እንስሳትን ሌባና አውሬ እንዳይነካ ፴፭፡ለበረከት ፴፮፡ሰው ለማስታረቅ ፴፯፡ለዓይነ ጥላ ፴፰፡ለእሳት ፴፱፡ለመብረቅ ፵፡ለዝናብ (እንድዘንብ /እንዳይዘንብ) ፵፩፡እግረ መልስ (ሰው ለጠፋባት) ፵፪፡ገንዘብ ለተወሰደባት/በብድርም ፵፫፡ለሌባ ፵፬፡ለመድፈነ ፀር (ጠላት በተነሳብን ጊዜ ) ፵፭፡ለተባይ ፵፮፡ለስንፈተ ወሲብ ፵፯፡ለገበያ ፵፰፡ለዕደ ጥበብ (ለእጅ ሙያ) ፵፱፡ለብቃት(IQ መጨመሪያ) ፶፡ለታሰረ ሰው ፶፩፡ለዕጣ ፶፪፡ለአቃቤ ርእስ ፶፫፡ለግርማ ሞገስ ፶፬፡ለጥይት ለዱላ ለማንኛውም የጦር መሣሪያ መከላከያ ፶፭፡ለጊንጥ ለዕባብ ለማንኛውም አውሬ..............የመሳሳሉት እንደ እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ??   ይችን አስተምሮት እንካቹሁ ብያለሁ 🙏🙏 #ጥበብ_ብቻ_ነው 0986638181 ጥበብ ምንድነው  ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን የተፈጠረች አንድ ስውር ሊዳሰስ ሊጨበጥ የማትችል አካል ናት ለትንሽ ሰዎች የተሰጠች ስጦታ ናት  ግን ፈጣሪ ችሎታውን ሰቶን በለማስተዋል በመናቅ በመፍራት ሳንጠቀመው ቀርተናል እጅግ የደህየ ጭንቅላት እጅግ የተሞጠጠ ሀገር ይዘን ደሞ ጥበብን መናቅ መፍራት ??????? በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀትን እንፈራለን አዲስ ነገርን እንፈራለን ቶሎ ብለን ከዕምነት ጋር እናነካከዋለን ይሄ ጥበብ ነው ከዕምነት ጋር አይነካካም ስንት ነገስታት እግዚአብሔር የሚፈሩ የሚያመልኩ ጥበብን ተጠቅመው ስንት ተዐምር ሰርተዋል ጥንቁልና ምንድነው ፡ጥንቁልና በአጠቃላይ ሰይጣናዊ እሰራር ነው እንድትጠቀሙት አልመክርም ከዕምነታችሁ ጋር ስለሚጋጭ ። መርጌታ አባ ይስሀቅ የባህል ህክምና የሊቃውንት ሊቅ ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን። #0986638181
Mostrar todo...
💥#በአረብ_እና_በውጭ_ሀገራት_ያላችሁ   #ትክክለኛውን_መፍትሄ_ይሰጣሉ                     #ማረጋገጫም_አለ                                       #መርጌታ ይስሀቅ የባህል ህክምና=                   #በኢሞ_አማክሯቸው        #በረከት_ማጣት        0986638181                      #የእድል_መወሰድ ?? #የገንዘብ_መሰለብ ??                                                አጋጥሞታል ከየትኛውም እምነት ጋር አይገናኝም አይከለከልም #ሴት_ልጅ አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት  #የሴት_ልጅ_አይነጥላ_ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር  እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ እነዚህ ነገሮች መፍትሄው ለማግኘት የአይነ ጥላ መንፈስ ሊፈታተን ይችላል መሰላቸት ስሜት የመድከም ስሜት የፍራቻ ስሜት  እና ሌሎችም ነገሮች 0986638181 ያማክሩ
Mostrar todo...