cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

እንኳን ወደ "የክርስቶስ ፍቅር" Channel በሰላም መጡ። 💚 💛 ❤️ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወንጌልን እና ወንጌልን ማውራት እና መስበክ ብቻ ነው። #እዚህ ግሩፕ ላይ:- :-❤️አዳዲስ መዝሙሮች :-❤️Worship :-❤️Daily Word Of GOD ያገኙበታል። አስተያየትዎን በ @Barich_Z

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
355
Suscriptores
-124 horas
-27 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

.                       ደሙ                         °°°°°       ዘማርያን  ዲቦራ እና ዲቦራ        °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°     New Amazing Live Worship     ✝️✟ መልካም የፋሲካ በዓል ✟✝️                ➖➖➖➖➖➖       share♻️share♻️share♻️           🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼    ✨ @Yemezimur_Maikel ✨    ✨ @Yemezimur_Maikel
Mostrar todo...
👍 1 1
. ቅርብ °°°°°° ዘማሪት ሐምሌት በልጁን °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Gospel Song       share♻️share♻️share♻️
      🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼   ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Mostrar todo...
👍 1 1
.                  ቅርብ                    °°°°°°      ዘማሪት ሐምሌት በልጁን      °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Gospel Song       share♻️share♻️share♻️
          🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼     ✨ @Yemezimur_Maikel ✨     ✨ @Yemezimur_Maikel
Mostrar todo...
👍 1 1
. ደሙ °°°°° ዘማርያን ዲቦራ እና ዲቦራ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Live Worship   ✝️✟ መልካም የፋሲካ በዓል ✟✝️              ➖➖➖➖➖➖      share♻️share♻️share♻️        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼 ✨ @Yemezimur_Maikel ✨ ✨ @Yemezimur_Maikel
Mostrar todo...
👍 1 1
" ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"ሉቃ 24:5
🍖.                  🥩.                           🍗 💝💝እንኳን ለጌታችን ለመድኃንታችን ለኢየሱስ💝💝 ክርስቶስ ለትንሳኤ  መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን።🍛🌯🥙🥘🥖🥯 በዓሉ💝💝 የሠላም🕊️፣የፍቅር❤️፣የደስታ☺️፣የአብሮነት🫂፣ይሁንልን መልካም የትንሳኤ በዓል.....🐓🐓 🐓🐓🍗HAPPY EASTER 🍖🎉🐓.  💌 @Barich_Z
Mostrar todo...
👍 1 1🥰 1🎉 1🙏 1
ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ ዘማሪ አዲሱ ወርቁ Adisu Worku 2020 Demun Lene Afso Adanegn KINGDOM RADIO
Mostrar todo...
👍 2 2🥰 1
#በመገረፉ_ቁስል_ተፈወስናል። 1ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም_በአፉ_አልተገኘበትም፤ ²³ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም መከራንም ሲቀበል አልዛተም፥ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው #ራሱን_አሳልፎ_ሰጠ፤ ²⁴ ለኃጢአት ሞተን #ለጽድቅ_እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ #በመገረፉ_ቁስል_ተፈወሳችሁ።
Mostrar todo...
3👍 1🤩 1🙏 1
ሙሉ ፊልሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ተተረጎመ 😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭 ሙሉ ፊልም ለማየት :- https://youtu.be/EGQOK8lfF5A?si=qaIWEUCJQbrLBUIk 🚨Download በማድረግ 🚨ሼር በማድረግ (ወንጌል ስሩሩሩሩሩ)
Mostrar todo...
2👍 1🥰 1
.              እጣዬ ዘማሪ መጋቢ አገኘሁ ይደግ|Live Worship 🎸 @Ethiopian_gospel_songs🎸 🎸 @Ethiopian_gospel_songs🎸 Check this 👇👇👇👇👇 @amezinggospelsong @amezinggospelsong   ━━━━━━⊱ 👀 ⊰━━━━━━
Mostrar todo...
👍 3 2🥰 1
እጣዬ ኢየሱስ ጌታዬ ከዓለት ጨለማ ከጥልቁ ሸለቆ ብጭብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋ አልቆ ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ አንተ'ኮ የ'ኔ ነህ ከቶ አታልቅስ አለኝ እጣዬ (×3) ኢየሱስ ጌታዬ አንተን ሳያገኙ ሲዖል የዋጣቸው አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳን ማውቃቸው ምን አድርጌልህ ነው እጣ የወጣልኝ ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ እጣዬ (×3) ኢየሱስ ጌታዬ ገመዴ ባማረ ስፍራወደቀች እርስቴም በአንተ ወደኔ ተዋበች ላረክልኝ ሁሉ ምን እመልሳለሁ እድሜዬን በሙል እገልዛልሃለሁ እጣዬ…. ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳን ለምልሜ ዛሬ ዘምራለው ከመቅደሱ ቆሜ ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስግኑልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስግኑልኝ እጣዬ…. እጣዬ | አገኘሁ ይደግ ከቁ-5 አልበም 1992 ዓ.ም | @ZELALEMAWI
Mostrar todo...
👍 3 1