cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥያቄና መልስ

በዚ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ፡ 👉ጥያቄዎችንና መልሶችን 👉መዝሙራትን🤲 👉 ትምህርቶችን 👉ስእላትን 👉 መጽሐፍትንና ሌሎችን ያገኙበታል። ይቀላቀሉን እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊያንን ወደ ቻናላችን ይጋብዙ።። እግዚአብሔር ይጠብቀን! ለማንኛውም ጥያቄ👉 @zelalem_wedu @D16kid

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 032
Suscriptores
-824 horas
+867 días
+36730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💠 መንፈሳዊ ᴡᴀᴠᴇ Ғᴏʟᴅᴇʀ መግባት የምትፈልጉ ቻናላችሁ ከ 5ᴋ በላይ የሆናችሁ! FOLDER LINK 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 አናግሩኝ ➛ @Dink_man
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በሰላም ያገናኘኝ ጸሎታችሁ አይለየኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🙏 11👍 2
"በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ" በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ በተራራማው ሀገር በኤፍሬም ከተማ ዮሐንስ ይናገር በረሀ ያደገው ድንግል ስትናገር ምን እንዳዘለለው አዝ የእናቱ ማህፀን የቅኔ ርስቱ ነች ድንግል ያምላክ እናት ፊቱ ስለቆመች በሀሴት ዘለለ ዘመረ በደስታ ከድንግል ሲወጣ ታላቁ ሰላምታ አዝ በድንግል ማህፀን ስላየ ጌታውን ከመወለድ ቀድሞ ሰማነው መዝሙሩን ትንቢቱ ሲፈፀም በሆዳ ሲነግስ ሰገደ ላምላኩ የስድስት ወር ፅንስ አዝ ጀመረ ስብከቱን ገና ሳይወለድ ተፈጥሮ መቼ አለው ነብዩን ለማገድ አፉ ተከፈተ በታላቅ ምስጋና በናቱ ማህፀን ድምፅን አሰማና አዝ የዮሐንስ እናት ኤልሳቤት ገረማት ልጆ በማህፀን ቅኔ ሲቀኝባት ድምፆን ከፍ አረገች ሀገር እንዲሰማት ሞላት መንፍስ ቅድስ ለመዝሙር ለዜማ 《ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ》
Mostrar todo...
ምን_ሰማህ_ዮሀንስ_በማህፀን_ሳለህ_Ethiopian_Orthodox_Tewahedo_Mezmur_by_Fantu.m4a4.60 MB
_በማህፀን_ቅኔ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_J3bA0jW7W8g_140.mp34.75 MB
በብሉይ ኪዳን የመጨረሻው ነብይ በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው ሐዋርያ ማን ነበር 👍ዮሐንስ 🙏ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ❤️ዮሐንስ ወልደ አብ 🥰ዮሐንስ መጥምቅ 😡አይተ አትለፍ መልስ
Mostrar todo...
🥰 13👍 3
com.joy.widasemariam.apk1.42 MB
💠 መንፈሳዊ ᴡᴀᴠᴇ Ғᴏʟᴅᴇʀ መግባት የምትፈልጉ ቻናላችሁ ከ 5ᴋ በላይ የሆናችሁ! FOLDER LINK 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0 አናግሩኝ ➛ @Dink_man
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.