cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ISLAM IS PEACE ✌️🕊️🤍

Publicaciones publicitarias
387
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:16
Video unavailableShow in Telegram
አንድ ሕፃን በተአምር ተረፎ ቤተሰቡም በጋዛ ሰማዕትነት አለፈ 🇵🇸 #Gaza 🥺🥺🥺 @islam_is_peace4 @islam_is_peace4
Mostrar todo...
1.35 MB
😭 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Gaza 😢😢
Mostrar todo...
💔 5
اَللّهُمَّ صَلَّ عَلیَ مُحَمَّدٍ وَّ عَلیَ الِ مُحَمَّدٍ کَمَا صَلَّیتَ عَلیَ اِبرَاهِیمَ وَعَلیَ الِ اِبرَاهِیمَ اِنَّکَ حَمیدٌ مَّجِیدٌ. اَللّهُمَّ بَارِک عَلیَ مُحَمَّدٍ وَّ عَلیَ الِ مُحَمَّدٍ کَمَا بَارکتَ عَلیَ اِبرَاهِیمَ وَعَلیَ الِ اِبرَاهِیمَ اِنَّکَ حَمیدٌ مَّجِیدٌ.
Mostrar todo...
2
“አምስቱ ሰላቶች፣ ከጁምዓ እስከ ጁምዓ፣ ከረመዳን እስከ ረመዳን በመካከላቸው ያሉትን ኃጢአቶች ያብሳሉ ታላላቅ ወንጀሎችን ሲቀር፡፡” ረሱል (ﷺ)
Mostrar todo...
2
“ሌሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል፤ እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሶደቃ ይሆንለታል” ረሱል ﷺ (ነሳኢ 1787ና ኢብኑ ማጀህ 1344)
Mostrar todo...
“ሌሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል፤ እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሶደቃ ይሆንለታል” ረሱል ﷺ (ነሳኢ 1787ና ኢብኑ ማጀህ 1344)
Mostrar todo...
5
📌 ለወንድምህ ዱዐ አድርግለት “ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ አይመለስም። (ተቀባይነት አለው)።” ረሱል (ﷺ)
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌲🌲"عيد مبارك"🌿🌿 تقبل الله مينا ومنكم صالح الأعمال🤩🤩🤩 ለውድ  የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445 የኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ አደረሰን!!  በአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን እያለ  ቻናላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል 😊 @islam_is_peace4 @islam_is_peace4
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🌲🌲"عيد مبارك"🌿🌿 تقبل الله مينا ومنكم صالح الأعمال🤩🤩🤩 ለውድ  የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ1445 የኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ አደረሰን!!  በአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን እያለ  ቻናላችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል 😊 @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። Join: @Hahuethiopia
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.