cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🖊ብዕራችን🎤

🎤ይህ ቻናል የተለያዩ ግጥሞች፣ድርሰቶች እንዲሁም የተለያዩ ፅሁፎችን ወደእናንተ ያደርሳል።ስለቻናሉ ለሚኖራችሁ ማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም ፅሁፍ ከፈለጋችሁ 🖊 @Hamenrama19 @Tsi_2127

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
577
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 dĂ­as
-1830 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ⚜️ምስለ ቅዱስ ገብርኤል ⚜️ሳይዝ በፈለጉት ⚜️ባሉበት ቦታ እናደርሳለን 🚚 🤝 ⚜️ለማዘዝ እና ለማግኘት 👇          19 Prints ----------------------------------------     📲+251948822471     📲+251934164731 ----------------------------------------- ዛሬዉኑ  ይዘዙን ባስቀመጥንልዎ ቀነ-ቀጠሮ በጥራት ፣ በፍጥነት እና ቤተሰባዊ በሆነ መስተንግዶ እናደርስልዎታለን፡፡ እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን፡፡ ——————————————  ለንዋያተ ቅድሳት ሱቆች  እና ብዛት ተረካቢዎች ባስተያየት እናስረክባለን::
Mostrar todo...
Join it.
Mostrar todo...
Mostrar todo...
19 Prints

የተለያዩ የሚያንጸባርቁ MDF ላይ የሚታተሙ ቅዱሳን ስዕላት እና ፎቶዎችን፣ ባነር፣ ስቲከር እያ የተለያዩ ህትመቶችን ለማሰራት ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉልን። በነጠላም በብዛትም ለምትወስዱ ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው ይደውሉልን። የተለያዩ ትዕዛዞችን እንቀበላለን። 093 986 6118 093 416 4731 አድራሻ - ጀሞ ቁ.3 ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ አጠገብ

"ቢጫ ሞት" ኤልያስ ሽታኹን ~        ~       ~       ~      ~ ቢጫ አበባ ቆርጠን አደይ ቀነጠስን ለወረት ገላችን ተስፋ ነሠነሥን.... እንዲያው ይመስል በዓል የውሸት ከነዓን ሀሰት ወለደ ነዌ የውሸት ነነዌ ለሀሰት ወጋችን ለውሸት ማዕረግ ስንት አደይ ስንት በግ? እኛ የማይጠብቀንን ወቅት እየጠበቅን ተስፋን ሰበብ አርግን ስንቱን አረገፍን? ጥያቄ? ከስሩ ገንደሰን ከግንዱ ቀንጠሰን ለኛ ተስፋ ያልነው ለአደዩ ምንድነው? ሞት::
Mostrar todo...
❤ 5👍 1
ሰላም Guys.... ማንኛውም አይነት የቴሌግራም ቻናል ያላችሁ እና የ crypto currency እና forex trading ላይ በነፃ መማር እና መስራት የምትፈልጉ አናግሩኝ። ቴሌግራም ቻናል ያላችሁ ብቻ 👇 @GebrielFox
Mostrar todo...
ለወንዶች የተከለከለ🚫🚫🚫 ሴቶች ብቻ ተቀላቀሉን 👇 @Novaexoticfeel @Novaexoticfeel
Mostrar todo...
እሷ....ግድ የላትም ነግሬሽ አልነበር..... ያየሻቸው ሁሉ እውነት እንዳልነበር የሰማሻቸውም የሀሰት ክስና ምስክር በዕንባ ተሞልተው የተስረቀረቁ በቁጣ ታጅበው የተወረወሩ...( ቃላት) በደስታ ያዜሙ.... አንደበቶች እውነት እንዳይመስሉሽ እነዚያ ጊዜያቶች። ከመሰሉሽ እንኳን..... ይህንን አትርሽ              እኝህን አስታውሽ አበቦች እረግፈው ዛፎች ሌላ አቅጥለው ለምለም ሳሮች ደርቀው ........ እንደምታያቸው። ደግሞ ግዜ መጥቶላቸው ዳግም ተጸንሰው ያጌጣሉ አብበው። ጣፋጭ ፤ ለመራራም....(እንዳለው) የዋሸ አንደበት እውነት ይናገራል እውነትም ያወራ በሀሰት ይያዛል ብቻ ምን አለፋሽ.... ፃድቅ ነኝም ያለ ጽድቁ ሳይገለጥ ርኩሰቱ ቀድሞ በሀፍረቱ ሲዋጥ ሃጥዕ ነኝም ያለ ሀጥያቱ በዝቶበት ምህረትን ሊለምን ወደ አምላኩ ሲሮጥ       ሕይወት መስታወት ናት ታያለሽ ሁሉንም           እሷ....ግድ የላትም ። ተፃፈ በብርሀነአብ @L_Rabbi @arthophia ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Hamenrama19 @Tsi_2127 ይቀላቀሉን። @THartandliterature
Mostrar todo...
❤ 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤ 4🔥 3
✝ የምን ሃይማኖት ተከታይ ናችሁ?? ✝ በሃይማኖታችሁ የታፍሩ ብቻ መልሱ።
Mostrar todo...
ኦርቶዶክስ✝ 721👍
ፕሮቴስታንት 456👍
ወደ አውሮፓ ሄደው መማር፣ መስራት ወይም መኖር ይፈልጋሉ..? 👇 @TravelEstoniaE @TravelEstoniaE
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.