es
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Ir al canal en Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Mostrar más
2 771
Suscriptores
+524 horas
+157 días
+6530 días
Archivo de publicaciones
ለባሸዋም ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች መፅሐፍ ስለመጣ ከረዕቡ 23/01/2016 ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ ።

አስገራሚ እውነታዎች ስለእንቅልፍ * • የሰው ልጅ የዕድሜውን አንድ ሦስተኛ የሚያሳልፈው በእንቅልፍ ነው። ይህም በአማካኝ 25 ዓመት ይሆናል። • በቀን ከ7 ሰዓት በታች መተኛት የሰዎችን አማካኝ የመኖሪያ ዕድሜ ይቀንሳል። • አላርም (የሚያነቃ ሰዓት) ከመፈጠሩ በፊት እንግሊዝ እና አየርላንድ ውስጥ ሰዎችን ከእንቅልፍ በመቀስቀስ የሚተዳደሩ ሠራተኞች ነበሩ። ሠራተኞቹ ማልደው ተነስተው በር እያንኳኩ ደምበኞችን ከእንቅልፍ ያስነሱ ነበር። • ቀንድ አውጣ ያለማቋረጥ ለ3 ዓመት መተኛት ይችላል። • ድመቶች የዕድሜያቸውን 70 በመቶ የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ድመቶች በቀን እስከ 16 ሰዓት ይተኛሉ። • አሜሪካን ለ1 ቀን ብቻ ያስተዳደሩት ፕሬዝዳንት ዴቪድ አቹሰን፤ ከ24 ሰዓት የስልጣን ዘመናቸው ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ ያሳለፉት በእንቅልፍ ነበር። ጊዜውም እ.ኤ.አ መጋቢት 4 ቀን 1894 ነው። • ማይግሬን (ከባድ የራስ ምታት)፣ ዝቅተኛ የደም ግፊት እና የእንቅልፍ መቆራረጥ፣ የቅዥት ዋነኛ መንስኤዎች ናቸው። • በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ፓል ከርን የተባለ የሀንጋሪ ወታደር የፊት ግንባሩን በጥይት ተመቶ እንቅልፍ የሚቆጣጠረው የአይምሮው ክፍል ላይ ከባድ ጉዳት ይደርስበታል። በዚህም ወታደሩ ለ40 ዓመታት ያህል (ቀሪ ዕድሜውን) ያለ እንቅልፍ አሳልፏል። • ቀጭኔዎች ንቁ ለመሆን በቀን ከ5 እስከ 30 ደቂቃ ብቻ መተኛት በቂያቸው ነው። ቀጭኔዎች በቀን በአማካኝ እስከ 5 ሰዓት ይተኛሉ። • ሞርፊን የሚለው ቃል የመጣው ሞርፈስ ከተባለው የጥንት ግሪኮች የእንቅልፍ እና የህልም አምላክ ነው። ሞርፊን የከባድ በሽታዎች የህመም ማስታገሻ ሲሆን በታማሚዎች ላይም የእንቅልፍ ስሜት ይፈጥራል። • ምሽት ላይ ካፌን ያላቸው እንደ ቡና ፤ ሻይ እና ኮካ ያሉ (የሚያነቃቁ) መጠጦችን መጠጣት ፤ አይምሯችን ሜላቶኒን የተባለውን የእንቅልፍ ሆርሞን የሚለቅበትን ጊዜ እንዲዘገይ ያደርገዋል። ይህም መደበኛውን የእንቅልፍ ስርዓት በአማክኝ እስከ 40 ደቂቃ ድረስ ያዛባል። • የመተኛት ፍርሃት ሶምኒ ፎቢያ ይባላል። • አብዛኛው ሰው አልጋ ላይ ከወጣ በኃላ በ7 ደቂቃ ውስጥ እንቅልፍ ይወስደዋል። • ስራን በወቅቱ የማይሰሩ ሰዎች ለእንቅልፍ ችግር (ኢንሶምኒያ) የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍ ያለ ነው። • በተደጋጋሚ በነውጥ (ሁከት) የተሞሉ ህልሞችን ማየት፤ እንደ ፓርኪንሰን (የሚያንቀጠቅጥ በሽታ) እና ድሜንሻ (የመርሳት በሽታ) ያሉ የአይምሮ ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል። • ህልም እያዩ ህልም መሆኑን መረዳት እና የህልሙን ትዕይንት በተወሰነ መልኩ መቆጣጠር መቻል ሉሲድ ድሪም ይባላል። በተለይ ቪዲዮ ጌም መጫወት የሚያዘወትሩ ሰዎች እንዲህ አይነት ህልሞችን በተደጋጋሚ ያያሉ። • ከ80 በላይ በሳይንስ የተለዩ የእንቅልፍ ችግሮች አሉ። • የዓለም ህዝብ ቁጥር አንድ የእንቅልፍ መስተጓጎል ምክንያት ኢንተርኔት ነው። • ከመተኛታችን ከ2 ሰዓት በፊት ቴሌቭዥን ማየት እንዲሁም ስልክ እና ኮምፒዩተር መጠቀም እንቅልፍ ያስተጓጉላል። • የሰው ልጅ በአማካኝ የዕድሜውን 6 ዓመት የሚያሳልፈው ህልም በማየት ነው። • ዳክዬዎች የሚተኙት አንድ አይናቸው ሳይከደን ነው። • ስሉዝ የተባሉት እንስሳቶች 80 በመቶ የሚሆነውን የዕድሜያቸውን ከፍል የሚያሳልፉት በእንቅልፍ ነው። ዓለም ላይ ቁጥር አንድ እንቅልፋም እና ዘገምተኛ እንስሳቶች ስሉዝዎች ናቸው። • ከየብስ እንስሳቶች በሙሉ አጭር የእንቅልፍ ጊዜ ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። ዝሆኖች በቀን እስከ 2 ሰዓት ብቻ ይተኛሉ። • በእንቅልፍ ልብ የሚበሩ ወፎች አሉ። በተለይ ስደተኛ ወፎች (ወቅት እየጠበቁ ከሀገር ሀገር የሚጓዙ) አየር ላይ ለአጭር ጊዜ ያሸልባሉ። ═════════❁✿❁ ═════════

የተማሪዎች አይነት (types of learners) . ይህ ፅሁፍ ሁሉም የትምህርት ብቃት እንዳለው ነገር ግን የትምህርቱ ዘዴ እና አቀባበላችን እንደሚለያይ ያሳያል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ የተለያዩ አይነት ተማሪዎችን እና የሚቀላቸውን የመማር ዘዴ ማጣጣም ያስፈልጋል። የራሳችሁ የመማር ምርጫ ከየት እንደሆነ መመርመርም አትርሱ። 1— የእይታ ተማሪዎች (Visual learners) እነዚህ የተማሪ አይነቶች የሚገባቸው መማር በእይታ ሲሆን ነው። ያዩት ነገር እንዲሁ በቃል ከሚነገራቸው ይልቅ አይረሳቸውም። እነዚህ ተማሪዎች በተግባር ማየት ካልቻሉ በሃሳባቸው እየሳሉ ቢያነቡ በቀላሉ ማስታወስ ይችላሉ። 2— የተግባር ተማሪዎች (Kineshetic learners) እነዚህ በበኩላቸው ራሳቸው በተግባር የሞከሩት ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፣ አይረሱትም። ሰው ሲያደርግ ከማየት በላይ ራሳቸው በማድረግ ይማራሉ። ለነዚህ ወደ ተግባር እየቀየሩ መሞከር ይመከራል። 3– የመስማት ተማሪዎች (auditory learners) እነዚህ አንድን ነገር ከሰሙት በቂያቸው ነው። ብዙ ከማጥናት በላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያዳምጡ ይመከራሉ። የሰሙትን ነገር ይረዳሉ። 4– የጭንቀት ተማሪዎች (Stress learners) ያስጨነቃቸው ነገር አይረሳቸውም። ተጨናንቀው ግዴታ አውቄ መግባት አለብኝ ካሉ ማን እንደነሱ። ትኩረት መስጠት እና መጣር ይመከራሉ። 5— የመዝናናት ተማሪዎች (Ease learners) ዘና ፈታ ብለው ያነበቡት እና የተማሩት አይረሳቸውም። እነዚህ ሳይጨናነቁ፣ አእምሯቸውን ዘና አድርገው እና ጥሩ ስሜት ውስጥ ሆነው ቢያነቡ በጣም ውጤታማ ይሆናሉ። 6– የፅሁፍ ተማሪዎች (Scrubble learners) ለየት ባለ መልኩ ትምህርት ወደ አእምሯቸው የሚገባው ሲፅፉት ነው። እንዳልረሳው ብለው ቢፅፋም ስለማይረሱት ደግመው ላያዩት ይችላሉ። እነዚህ ሲያጠኑ ደጋግመው እንዲፅፉ እና ከጥናት በ    ኋላም ራሳቸውን የሚፈትኑት ያጠኑትን በወረቀት ላይ ደግመው ለመፃፍ በመሞከር እንዲሆን ይመከራል። 7— የእምነት ተማሪዎች (trust learners) አነዚህ ከሚያምኑት ወይም ከሚያከብሩት አለያም ከባለስልጣን የተሰጠን ትምህርት በጭራሽ አይረሱም። ትምህርቱ ሳይሆን መምህሩ ነው ለነሱ ወሳኙ። ይሄን ከሆን የተማርነውን ከምናምነው ሰው እንደተነገረ አድርገን እያሰብን ድጋግሞ ከማጥናት የተሻለ ምክር አይኖርም። 8— በማስተማር የሚማሩ (teach learners) እነዚህ አንድን ነገር ካስተማሩት አለቀ—ተመጠጠ ማለት ይቀላል። እና ሁሌም ተማሪ ስለማይገኝ የተወሰነ አንብበው ቀሪውን– ቆም ብሎ፣ ተማሪዎች እንዳሉ ራስን አሳምኖ፣ ጮክ ብሎ በማስተማር ማጥናት ይመከራል። 9— ተመሳሳዩን በመስራት የሚማሩ (copy learners) ለየት ባለ ሁኔታ ያዩትን ወይንም የተማሩትን ነገር አስመስለው ሲሰሩት አይረሱትም። ያየነውን ነገር ደግመን ሁሉንም ቅደም ተከተል ሳንረሳ አስመስሎ ለመስራት በመሞከር እንዲያጠኑ ይመከራል። #ማጠቃለያ፦ አንድ አይነት ዘዴ በመጠቀም የሁሉንም ተማሪዎች የመማር ምርጫ እና ብቃት ማሟላት አይቻልም። . ከኢትዮጵያ መምህራን መድረክ - partially edited ራሳችሁን ከየትኛው አገኛችሁት ⁉️ Bashewam School, School Of Excellency!!

photo content

photo content

The Quiet Student A: Hi, I'm James. What's your name? B: Hi James. My name is Lisa. A: I'm taking this class because it seems interesting. Why are you? B: I'm taking this class because it's a requirement. A: We should get to know each other. B: I don't think so. I like keeping to myself. A: So you don't like meeting new students? B: Nope. I would rather just be alone. A: That is so sad! B: It's not. It's really peaceful and self-empowering. A: Can we at least study together? B: Nope, we can't do that.

The Quiet Student

How to speak English fluently Communicate confidently with these 7 top tips Learning how to speak fluent, confident and natural English is an achievable goal. Every English learner is different, but there are a number of easy ways to improve in a reasonably short period of time. 💠 7 tips on speaking English fluently and confidently Here are the first 4 steps 1. ✅ Don’t be afraid to make mistakes Your goal is to deliver a message, not speak perfect English, with the right grammar and vocabulary. Even native English speakers make mistakes! 2. ✅ Practise, practise, practise Practice makes perfect. Constantly look for opportunities to test out your spoken English. Practice makes perfect. Constantly look for opportunities to test out your spoken English. 3. ✅ Listen The more you hear, the easier it will be for you to speak better English. You’ll start speaking more fluently and confidently in conversations, learning how to give your opinions in English with new expressions and idioms. 4. ✅ Celebrate success Every time you talk to someone in English is an achievement. Every single interaction you have, no matter how small, will help you improve your skills over time. Be proud of your progress. These first four tips help provide the best way to start speaking English with ease. The following three steps will help take your English speaking skills to the next level... ══❖•🌺🌸•❖═══╗ ══❖•🌺🌸•❖═══╝

Function of each Microscope Part 1. Eyepiece or Ocular Lens Eyepiece lens magnifies the image of the specimen. This part is also known as ocular. Most school microscopes have an eyepiece with 10X magnification. 2. Eyepiece Tube or Body Tube The tube hold the eyepiece. 3. Nosepiece Nosepiece holds the objective lenses and is sometimes called a revolving turret. You choose the objective lens by rotating to the specific lens one you want to use. 4. Objective Lenses Most compound microscopes come with three or four objective lenses that revolve on the nosepiece. The most common objective lenses have power of 4X, 10X and 40X. Combined with the magnification of the eyepiece the resulting magnification is 40X, 100X and 400X magnification. Total magnification is calculated by multiplying the power of the eyepiece by the power of the objective lens. (10X Eyepiece X 40X Objective = 400X Total Magnification) Some more advanced microscopes have an additional objective lens with 100X power. This results in 1,000X magnification. 5. Arm The Arm connects the base to the nosepiece and eyepiece. 6. Stage The stage is where the specimen is placed. This place is for observation. 7. Stage Clips Stage clips are the supports that hold the slides in place on the stage. 8. Diaphragm ( Iris) The diaphragm controls the amount of light passing through the slide. It is located below the stage. 9. Illuminator ( source of light ) Most light microscopes use a low voltage bulb which supplies light through the stage and onto to the specimen. 10. Coarse focus Coarse focus moves the stage to provide general focus on the specimen. 11. Fine focus Fine focus moves the stage in smaller increments to provide a clear view of the specimen. When bringing a specimen into focus, the fine focus dial is the second one used. 12. Base The base is the main support of the microscope. The bottom, where all the other parts of the microscope stand.

photo content

7. Write Just as it helps to read a great deal, it will also benefit you to write more. The more you practice writing with proper grammar, the more naturally it will come to you. These are greats tips to help you with writing a college essay. Students of any age can benefit from taking extra strides to enhance their grammar. Use the above methods regularly and you will greatly improve your grammar skills before you know it. 👌👌 ═══❖•🌺🌸•❖═══╗ ══════❁✿❁ ══════

6. Proofread…out loud Sometimes when we re-read pieces we have written, our brain fills in the gaps of missing information. We do not always catch our own mistakes when we proofread. Reading what you have written out loud, preferably to someone else, is an efficient way to evaluate whether or not you have used correct grammar. You are more likely to notice your errors if you read the content aloud, rather than in your head to yourself. ❖•🌺🌸•❖

5. Listen to others When instructors, writing lab staff, or writing tutors give you feedback, listen to them! Find out if you have a consistent issue with any topics in particular. For example, do you frequently receive feedback regarding run-on sentences or have issues with subject-verb agreement? If so, make sure that when you proofread your assignments, you pay special attention to those details. It may even be wise to create your own personalized checklist of items to be aware of in your writing. ❖•🌺🌸•❖

4. Practice There are many excellent resources, both online and in print, conducive to improving your grammar skills. A quick Internet search will reveal a multitude of websites that offer grammar games and exercises. If you know that grammar is an area you struggle with, set aside a few minutes each day to complete grammar exercises. Even the simple act of taking a few English practice tests of any level can help you improve your grammar skills. ═══❖•🌺🌸•❖═══╗

3. Review the basics While classes in English linguistics and writing may not be something you are interested in, it is vital to spend a bit of time learning or reviewing the basic principles. Do some research on the basic parts of speech, as well as on the common grammatical errors people tend to make. ❖•🌺🌸•❖

2. Get a grammar manual It is useful to have a thorough reference book nearby that you can consult when writing. This way, any time a grammatical question arises, you can quickly refer to the manual to obtain the answer. There are many high quality grammar and writing guidebooks on the market. Speak to a librarian or writing instructor for recommendations. ═══❖•🌺🌸•❖═══╗

1. Read Reading may be the number one way you can improve your grammar skills. When you read, you reinforce correct grammar in your mind. It can be particularly helpful to read out loud, as the combination of seeing, saying, and hearing assists in solidifying what you have learned. In addition to improving your grammar, reading will help with all aspects of your writing, from sentence fluency to increased vocabulary. ═══❖••❖═══

✍️ 7 -Tips to Improve Your Grammar Skills Grammar is a subject that stresses many students out, as it can be quite confusing and complicated. However, correct grammar is important for your writing and success, both as a student and as a future employee. It is thus crucial to know some simple methods to improve your grammar skills. Here are seven basic tips to try!         ═══❖•🌺🌸•❖═

Dear our,  student's  here are attached 7-Tips to improve your Grammar skills.