Bashewam Primary & Junior School 1-8
Ir al canal en Telegram
2 753
Suscriptores
+324 horas
+47 días
+5130 días
Archivo de publicaciones
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት፡የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ፦
ወርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያ ወር በገባ ከቀን "1እስከ 10"ያለ ቅጣት እንዲከፈል በተደጋጋሚ ያሳወቅን መሆኑን ይታወሳል፡ ሆኖም ከቀጣይ ወር ማለትም ከህዳር ወር ጀምሮ በየወሩ
ከቀን 11-15 =100ብር፣
ከቀን 16-20=150ብር እንዲሁም
ከቀን 21-30 =200ብር ቅጣት
የምናስከፍል መሆኑን እያሳወቅን በካሽ መክፈል ለምትፈልጉ ወላጆች
ከቀን 1 እስከ 10 በት/ቤቱ ግቢ ውስጥ ባንኮች አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል።
#የቅዳሜ ት/ት(ASp)እና የትራንስፖርት ክፍያም አብሮ ከወርሐዊ ክፍያ ጋር በባንክ የሚከፈል ይሆናል#

✍️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺HAPPY LEARNING BASHEWAM SCHOOL ✍️ABOUT HUMAN DIGESTIVE SYSTEM.
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍒
✍️🌸🌹In part, when students learn in the laboratory, they can see and touch practically,they have learned in theory.🌹🌸🫁🫀
✍️🌸🌹ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ ደረጃ የተማሩትን የሳይንስ ትምህርት በተግባር እያዩ እና እየነካኩ በቤተሙከራ ሲማሩ በከፊል:- 🌹🌸🫁🫀
በተጨማሪም ከዚህ በፊት የት/ትቤት ሂሳብ፡ሲከፈልባቸው ከነበሩ ባንኮች፡ዉስጥ ህብረት እና አቢሲኒያ ባንክ የተቀነሱ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለተወሰኑ ክፍሎች፡በመጀመሪያ ዙር በወጣው የመፅሀፍ ዝርዝር፡መሰረት ከፍላችሁ የጎደሉ (ከመንግስት ያላገኘናቸው)መፅሀፍቶች፡መኖራቸው ይታወቃል፡ሆኖም እስካሁን ጠየቀን ፡በቂ ምላሽ ስላላገኘን፡ ተከፍሎበት ያልተረከባችሁት መፅሀፍ ካለ፡ ብር የምንመልስ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።
የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች :የሁለተኛ ዙር ከ kG እስከ ስምንተኛ ክፍል (KG -8)የተማሪ መማርያ መፅሀፍ ስለመጣ፡በከፈላችሁት ዝርዝር መሰረት ሰኞ፡በ02/03/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የምናከፍፍል መሆኑን በአክብሮት እየገለፅን፡ ወላጅ እንዳይጉላላ በማሰብ፡ከክፍለከተማ የሰራተኛ እና የትራንስፖርት ወጪ አውጥተን ያቀረብን መሆኑን ታሳቢ አድርጋችሁ፡የተማሪ ወላጅ ወይም ተወካይ በጥቅል መፅሀፍ (50 ብር ብቻ)በመክፈል መረከብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 