𝐏𝐡𝐨𝐞𝐧𝐢𝐱 𝐏𝐢𝐩𝐬 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲 🇪🇹
Ir al canal en Telegram
Contact me for any Question @PhoenixPipsSupport We Rise from Ashes like Phoenix !! All Social Media https://linktr.ee/phoenix_pips_acadamy
Mostrar más4 534
Suscriptores
Sin datos24 horas
-297 días
-12530 días
Archivo de publicaciones
Google Meeting እንቢላላቹሁ
TikTok ላይ Join አርጉ 👇
https://vm.tiktok.com/ZGHKwu6vLotNv-Vlt5K/
▶️Join Now, the class is going about to start. Click the link 🔗 and join the class❕
https://meet.google.com/rvj-bodv-mpn
Google
Real-time meetings by Google. Using your browser, share your video, desktop, and presentations with teammates and customers.
+1
🚀 የህይወት ምዕራፍዎን ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?
የፎሬክስ ንግድ (Trading) ህልም ብቻ ሳይሆን፣ ትክክለኛ እውቀት ላለው ሰው የገንዘብ ነፃነት ማግኛ መንገድ ነው። እኛ ፎኔክስ ፒፕስ ለ100 እድለኞችን ህይወት ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ልዩ የቡት ካምፕ (Bootcamp) ስልጠና አዘጋጅተናል!
ለምን መሳተፍ አለብዎት?
• ጥራት ያለው እውቀት፦ ከገበያው ጋር የምንታገልበትን ሳይሆን ገበያውን የምንመራበትን ጥበብ እናስተምራለን።
• ተምሳሌት የሌለው ዋጋ፦ ለትምህርቱ የምትከፍሉት ክፍያ ከምታገኙት የህይወት ዘመን እውቀት አንጻር ሲታይ እጅግ በጣም አነስተኛ ነው። ይህ ለራሳችሁ የምታደርጉት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ነው።
• ውስን ቦታ፦ ትምህርቱን ውጤታማ ለማድረግ የምንቀበለው 100 ሰዎችን ብቻ ነው።
ትልቁ ስጋት ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰድ ነው።
“ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገ ማንነታችሁን ይወስነዋል።"
ፈጥነው ይመዝገቡ! የ100ዎቹ እድለኛ ተርታ በመሰለፍ የገንዘብ ነፃነት ጉዞዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ። talk to @phoenixpipsSupport
▶️Join Now, the class is going about to start. Click the link 🔗 and join the class❕
https://meet.google.com/kfj-gomi-hny
አዲስገ ነገር🔥
ከጥልቁ ጨለማ ወደ ትሬዲንግ ብርሃን፦ የፎኒክስ 🐦🔥 ፒፖስ ማስተር ክላስ ቡት ካምፕ!💻📈📈 🔥
ትሬዲንግ ድቅድቅ እንዳለ ምሽት ያህል የጨለመባችሁ፣ "መቼ ነው የሚሳካልኝ?" ብላችሁ የምትጨነቁ ስንቶቻችሁ ናችሁ? እኛ የዛሬውን ስኬት ለመጨበጥ ያለፍንበት መንገድ አልጋ በአልጋ አልነበረም።
ባለፉት 4 ዓመታት ውስጥ፦
• የዕለት ምግብ እስከማጣት የደረሰ የገንዘብ እጥረት አይተናል😓
• ትሬድ የምናደርገው ዶላር አጥተን ለወራት በቆይታ ተክዘናል።
• ከቤተሰብ ጋር እስከ መጣላት እና ጤናን እስከ ማጣት የደረሰ ከባድ መስዋዕትነት ከፍለናል።
ይህ ሁሉ ግን ዛሬ ላለንበት "Consistently Profitable" 🤑ማንነት መሰረት ሆነን! ያሳለፍነው መከራ እውነተኛውን የትሬዲንግ ጥበብ አስተማረን🤔ዛሬ እኛ ብቻ ሳንሆን፣ በእኛ እውቀት ያለፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎቻችንም የራሳቸውን የገቢ ምንጭ ፈጥረዋል።
አሁን ደግሞ ተራው የእርስዎ ነው! በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ እየታገሉ ላሉ ኢትዮጵያውያን ወንድም እና እህቶቻችን ይሆን ዘንድ "ፎኒክስ ፒፖስ ማስተር ክላስ ቡት ካምፕ" አዘጋጅተናል።📈💻📈
በዚህ የሁለት ወራት የህይወት ቀያሪ ቆይታ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
✅ The Phoenix Strategy: እኛን ስኬታማ ያደረገን ብቸኛው ስልት።
✅ Master Trading Psychology: ስሜትን የመቆጣጠር እና እንደ ባለሙያ የማሰብ ጥበብ።
✅ Risk Management: ካፒታልዎን ሳይፈጁ በዘላቂነት የሚያተርፉበት ቀመር።
✅ እና ሌሎች በርካታ ጠቃሚ ትምህርቶች።
ትሬዲንግ ቁማር ሳይሆን ስነ-ስርዓት ያለ ስራ ነው! እኛ ካለፍንበት ስህተት ተምራችሁ፣ መንገዱን እንድታጥሩት ጥሪያችንን እናቀርባለን።
👉 ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ፦ @Zelalem369
ከአመድ ላይ ተነስተው እንደ ፎኒክስ phoenix 🐦🔥 ይብረሩ!
google Meeting እንቢላላቹሁ
TikTok ላይ Join አርጉ
https://vm.tiktok.com/ZGHKCpLAfeHYy-taQVN/
▶️Join Now, the class is going about to start. Click the link 🔗 and join the class❕
https://meet.google.com/zxe-fjhe-jdz
