cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ የባህል ህክምና

መርጌታ ይሄይስ የባህል ህክምና 0922530514

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
17 964
Suscriptores
-2324 horas
-2107 días
-96330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝ 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥ ♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።           #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት  ጀምሮ እስከ  እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ  ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው። # ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች  ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው። #ዓይነ-ጥላ  የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው። #የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል። ♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ። #ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን #የበታችነት ስሜት /ጭንቀት #ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት #ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ #ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት #ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት #እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም #የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ #ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት #ከቤተሰብ አለመስማማት #ማይግሬን/ራስምታት #ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት #የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን #ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት 0922530514
Mostrar todo...
☘☘☘ #መርጌታ_ _የባህል_መድሐኒት_ ቀማሚ ☘☘☘                       #ሰላም_ለናተ_ይሁን            ‼️አስቸኳይ‼️ አንዳድ ሰው አላቹሁ በተስፋ በውሸት በማይጨበጥ በማይዳሰስ ህልም የምትኖሩ ከንቱ ህይወት የምትኖሩ እራሳቹሁን ወይም ቤተሰባችሁን አልጠቀማቹሁ የውሸት ኑሮ ማንኛውም ምግብ ጨው ከሌለው አይጣፍጥም ህይወታቹሁ ላይ የሆነ ቅመም ጨምሩበት ተወለደ ሞተ የሚባል ህይወት አይኑራቹሁ ጥበብ ሁሉን ታደርጋለች ። 🌿ለግርማ ሞገስ🌿 🌿ለገበያ ወለመንድግ🌿 🌿ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል። 🌿ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል። 🌿ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው? 🌿የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው። የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው። 🌿ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን። 🌿ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል። 🌿ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል። 🌿መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል። ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው። ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።    🌿ወደ መፍትሔው ስንሄድ🌿 ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ) 🌿ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ። ዘተፈትነ!!! 🌿የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው። 🌿በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው። 🌿የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል። ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ! 🌿ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም። ለበለጠ መረጃ 09 22530514  ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ። 🌿የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳ   (ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው ----------------------------------------------------- ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ ) --------------------------------------- በቴሌ ግራም በውስጥ መስመር ያናግሩኝ 👇👇🙏 09 22530514 09 22530514 ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ                  ( መርጌታ )
Mostrar todo...
መርጌታ የባህል መድሀኒት                {0922530514 *ጠበቢቡ ነዋዪ ልሳነ ንጥቁ፡ ዓድሕኖ ዓለመ በቀለመ ወርቁ*        *ምናልባት ከዚህ በፊት የማታዉቁኝ ሁሉንም አንብባቹህ ብታማክሩኝ ይሻላል። ✔️የሚነገራቹህን ነገር በጥንቃቄ ካደረጋቹህ መድሀኒቱ በተደገመ በሶስት ሰሀት ዉስጥ በትክክል ይሰራል፡ #ክፍያም ዉጤቱን በነገርኳቹህ ሰሀት ዉስጥ ካላያቹህ አንድ ብር አልቀበልም።               #ተልዕኮ   {1}. የገንዘብ መሳቢያ/አፍጥሮ ሳብዕ/አስማተ ሚስጢር፡   2. ለስልጣን   3. ለማንኛውም በሽታ መፍትሔ   4. ለሎተሪ   5. ለእቁብ   6. ለመስተፋቅር   7. ለግርማ_ሞገስ   8. ለገበያ   9. ለዓይነ_ጥላ: ለገርጋ 10. ለመፍዝዝ 11. ለሙግት 12. ለስንፈት ወሲብ 13. ለጥይት (መሳሪያ የማያስመታ) 14. ለዱላ(ብትር የማያስመታ) 15. ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 16. ለድለላ ስራ 17. ለንግድ ስራ 18. ለትምህርት 29. ለዉጭ ሀገር እድል 20. ለስራይ/መተት ለተደረገበት            መምጣት ለማትችሉ ባሉበት ማዘዝ ይችላሉ መርጌታ የባህል ህክምና          0922530514
Mostrar todo...
➪#ሸር_ስለሚያረጉልን_እናመሰግናለን🙏🙏🙏  0922530514        ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ        ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር        ⏩#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ??#አንበብው ካልጨረሱ አይጀምሩት          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት 🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 🔀#ቤተሰብ ማስጠላት 🔀#ስራ ማስጠላት 🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም 🔀#ተኝቶመቃዥት 🔀#ፍርሐት ??#ከፍተኛ ላብ ➮#የጠረን መቀየር ➮#መጥፎ የአፍ ጠረን ➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➮#ከስራ መባረር ➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማ ለጥያቄዎ በ0922530514 ይደውሉ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#የኮከባቹ_ስም_የልደት_ቀን               1ሐመል እሳት (ኤሪስ)  ከመጋቢት 12 - መያዝያ 12 2. ስውር ምድር (ታውረስ) ከመያዝያ 12 - ግንቦት 12 3. ጌውዝ ንፋስ (ጌሚኒ) ከግንቦት 13 - ሰኔ 13 4. ሸርጣን ውሃ (ካንሰር) ከሰኔ 14 - ሐምሌ 15 5. አሰደ አሳት (ኢዮ) ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 17 6. ሰንቡኣ መሬት (ቪርጎ) ከነሀሴ 17 - መሰከርም 13 7. ሚዛን ንፋስ (አበራ) ከመ ከመስከርም 14 - ጥቅምት 12 8. አቅራብ ውሃ (ስኮርፒዮ) ጥቅምት 13 - ህዳር 12 9. ቀውስ እሳት (ሳጁታሪየስ) ከህዳር 13 - ታህሳስ 12 10. ጀዲ መሬት (ካፕሪኮርን) ከታህሳስ 13 - ጥር 11 11. ደኣዊ ንፋስ (አኳሪየስ) ጥር 12 - የካቲት 11 12. ሁት ውሃ (ፓይሰስ) ከየካቲት 12 - መጋቢት 11 ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን      እኔን ማናገር ለምትፈልጉ        0922530514 ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ ለሁሉም ይደርስ ዝንድ::
Mostrar todo...
     ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ።   ማማከር ትችላላችሁ ☎️ 0922530514 መርጌታ ብለው ይደውሉ                                         የጥበብ መጀመሪያዉ እግዛብሄርን መፍራት ነው    
Mostrar todo...
🍀🍀🍀 መርጌታ የባህል ህክምና 0922530514 ☎️☎️☎️ ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??0922530514 ☎️☎️☎️ 0922530514 ☎️☎️☎️ እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  🍀🍀ለሀበት 2  🍀🍀ለመፈትሄ ስራ 3  🍀ለመስተፋቅር 4  🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀🍀ለበረከት 6  🍀🍀 ለገቢያ 7  🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  🍀🍀 ለአይነ ጥላ 9  🍀🍀ለስልጣን 10🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🍀ለግርማ ሞገስ 12🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🍀አፍዝ አደንግዝ 14🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🍀ለድምፅ 17🍀🍀ለብልት ለስንፈተ ወሲብ 18🍀🍀ለውጭ እድል 19🍀🍀 ለታሰረ ሰው እንዲፈታ ለማድረግ 20🍀🍀ለደም ግፊት 21🍀🍀ለገርጋሪ መንፈስ 22🍀🍀 ለህመም 23🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🍀በትዳር ላይ እያሉ ወንዱ ከሚስቱ ዉጭ ወደሌላ ሴት እንዳሄድ ሴቷም ሌላ ወንድ እንዳታስብ የሚያደርግ 25🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀ለግርማ ሞገስ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ስብእና እንዲኖራችሁ 27🍀🍀ለፍራቻ መንፈስ ላለበት ማንኛዉም ቦታ ጥሩ ተናጋሪ እና ደፋር ለማድረግ ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል     🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   🍀🍀ልብ ይበሉ አንዳንድ ግለሰቦች በሀሰተኛ ግለሰቦች እየተጭበረበሩ  እደሆነ ደዉለዉ አሳዉቀዉናል እናም  ትክክለኛዉን የባህል መጃህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ 🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን 🇪🇹 0922530514 0922530514  ☎️☎️☎️
Mostrar todo...
መርጌታ  የባህል መዳህኒት     #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል 09 22530514
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#የኮከባቹ_ስም_የልደት_ቀን               1ሐመል እሳት (ኤሪስ)  ከመጋቢት 12 - መያዝያ 12 2. ስውር ምድር (ታውረስ) ከመያዝያ 12 - ግንቦት 12 3. ጌውዝ ንፋስ (ጌሚኒ) ከግንቦት 13 - ሰኔ 13 4. ሸርጣን ውሃ (ካንሰር) ከሰኔ 14 - ሐምሌ 15 5. አሰደ አሳት (ኢዮ) ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 17 6. ሰንቡኣ መሬት (ቪርጎ) ከነሀሴ 17 - መሰከርም 13 7. ሚዛን ንፋስ (አበራ) ከመ ከመስከርም 14 - ጥቅምት 12 8. አቅራብ ውሃ (ስኮርፒዮ) ጥቅምት 13 - ህዳር 12 9. ቀውስ እሳት (ሳጁታሪየስ) ከህዳር 13 - ታህሳስ 12 10. ጀዲ መሬት (ካፕሪኮርን) ከታህሳስ 13 - ጥር 11 11. ደኣዊ ንፋስ (አኳሪየስ) ጥር 12 - የካቲት 11 12. ሁት ውሃ (ፓይሰስ) ከየካቲት 12 - መጋቢት 11 ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን      እኔን ማናገር ለምትፈልጉ        0922530514 ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ ለሁሉም ይደርስ ዝንድ::
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዓይነ ጥላ ያለበት ሰው ጠበል ሲጠመቅ የሚያየው ምልክት፦ 👉 ጠበል ለመጠመቅ ሲያስብ ከፍተኛ ፍርሃት ይሰማዋል። 👉 ጠበል ሲጠመቅ ሲል ሽንቱ/ሽንቷ ይመጣል። 👉 እዛው ጠበል ውስጥ በተለይ ሴቶች ሽንት ያመልጣቸዋል፥ ይሸናሉም። 👉 ልባቸው ትር ትር ትላለች፥ ትንፋሽ ያጥረናል፥ ይህም መንፈሱ በውስጣችን ሆኖ ሲደነግጥ የሚሰማን ስሜት ነው። 👉 እንጨነቃለን እንንቀጠቀጣለን። 👉 ብብታችንንና ሰውነታችንን በድንገት ያልበናል። 👉 የማናውቀው ፍርሃት እና ድንጋጤ ይታይብናል። ምንጭ፦ ዓይነ ጥላ የ ቀሲስ መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም መጽሐፍ።       አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ 0922530514
Mostrar todo...