cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

GENIUS ACADEMY

➽ ለቴክኖሎጂ መረጃዎችና አፕሊኬሽኖች; https://t.me/Desu_tech_tips በዚህ ቻናል ምን ምን ያገኛሉ 🔽 ➽ Textbook ( 9-12 ) ➽ Teachers Guide (9-12) ➽ Textbook  (1-8) ➽ Teachers Guide (1-8) ➽ Freshman courses ➽እንዲሁም ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ምክሮችን ✅አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
430
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🤑ቴሌግራምን በመጠቀም ብቻ 🤑ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ??
Mostrar todo...
አዎ🤑🤑🤑🤑
አይ👎👎👎
🤑🤑JOIN🤑🤑
Document from Fire
Mostrar todo...
WSU 2016 sene Exit Exam Schedule sene exit (1).docx0.22 KB
👨‍🏫ለተማሪዎች የሚሆኑ ምርጥ 4️⃣ የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች 👩‍💻ተማሪዎች የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡ ተደራራቢ የቤት ስራዎች፡የግሩፕ አሳይመንቶች፡ፕሮጀክቶች፡ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ ነገር ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡ ✅ቀጥሎ ባሉት 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት በሚቆየበት ዓመታት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እነነዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው። 1️⃣ኛ፡- School Planner Application ✍️ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፡ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፡ፕሮጀክቶችን፡ የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋኒዝ ያደርግላችሃል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል። ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፡ወይም የግሩፕ አሳይመንት ወይም የላብራቶሪ ሙከራ ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችሃል። የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…እያለ ያስታውሳችሃል፡፡ 2️⃣ኛ፡- Brilliant ⌨ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፡ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡ ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠናቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል 3️⃣ኛ፡- Grammarly ✍️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ ስህተታችሁን ያርማል፡፡ 4️⃣ኛ፡- Mendeley ⌨Research በምትሰሩበት ግዜ ለሪሰርቻችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡ ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፡ጥናታዊ ፅሁፎችን፡ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት ኦርጋኒዝ እንደምታደርጉ ያስተምራቸሃል፡፡ ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፡ተየመፅሃፎች ደራስያን ፡ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት እውቅና ወይም ክሬዲት እንደምትሰጡ ያስተምራችሃል፡፡ 🌐playstore ላይ በመግባት አውርዷቸው 🔗ለጓደኞቻቹ Share በማረግ Support ያድርጉን🙏 Join & Share🙏 @genius_acadamy@genius_acadamy ከወደዱት React ያድርጉ✌️🙏
Mostrar todo...
1 TON = 7.5 የአሜሪካ ዶላር ! 😳 ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ። 👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80

የመውጫ ፈተና ፈታኞች ምደባ ‼️ በዚህ ወር የ 2016 የመውጫ ፈተና በሁሉም ግቢዎች ይሰጣል። በዚህም የተነሳ የፈታኞች ምደባን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።
Mostrar todo...
የሰኔ_2016_ዓም_የፈታኞች_ምደባ_240609_204745.pdf1.16 KB
1 TON = 7.5 የአሜሪካ ዶላር ! 😳 ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ። 👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌙ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ ጓደኞቼ, ቤተሰቦቼ እንኳን ለ 1445ኛው የ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎉 👉 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​@et_books1
Mostrar todo...
1 TON = 7.5 የአሜሪካ ዶላር ! 😳 ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ። 👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80
Mostrar todo...
1 TON = 6.5 የአሜሪካ ዶላር ! 😳 ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ። 👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80 https://t.me/preton_drop_bot?start=75b032ff-59cc-429e-98a6-a5997cd23c80
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.