cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Grade 12 students

📌ይህ ቻናል በዋናነት የ12ኛ (የኢንትራንስ ተፈታኝ) ተማሪዎችን ለብሔራዊ ፈተና ብቁ ለማድረግ የተመሰረተ ነው ::በዉስጡ :-notes , ጠቃሚ የአጠናን እና ፈተና አሰራር ስልቶችን(Tricks ),Soft Copy የሆኑ አጋዥ ማቴሪያሎችን ፣ጥያቄዎችን, ቲቶሪያሎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ተማሪዎችን ለዉጤታማነት የሚያበቃ ነው :: 📩For comment :- @EEG12bot

Mostrar más
Etiopía2 383El idioma no está especificadoEducación17 022
Publicaciones publicitarias
8 770
Suscriptores
+12724 horas
+4357 días
+2 18530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
STUDY TIPS#️⃣ HOW TO REMEMBER ANYTHING 😙 JOIN:@ETHIO_ENTRANCEG12
Mostrar todo...
👍 7 3🙏 2😍 2😎 1
የSpaceX አውቶማቲክ የቁጥር አሰራር ስርዓት ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT፣ ወዘተ ባሉ ዋና ዋና ልውውጦች ላይ በመፈለግ በፍጥነት በሰከንዶች ውስጥ መግዛት ይችላል። 1. USDT በቁጥር ይገለጻል፣ እና የገንዘብ ማስቀመጫዎች እና ገንዘቦች ወዲያውኑ ይመጣሉ። 2. መጠናዊ VIP1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 19%-40% 3. የመልቲ-ምንዛሪ ብልህ የኢንቨስትመንት ገቢ ከ15% -28% 4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ ይዘጋጃል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በቁጥር ግብይት ትርፍ መሳተፍ ይችላል። 5. የቁጥር ግብይትን እና የሶስት-ደረጃ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (የ13% ሽልማት ለኤ፣ 3% ሽልማት ለቢ፣ 2% ሽልማት ለ C = 18% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣በእጅ የገበያ ሁኔታን አለመከታተል፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የSpaceX xAI አውቶሜትድ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት https://t.me/Spacex_XAI SpaceX xAI ኦፊሴላዊ ድር ጣቢያ፡ https://sp-xai.com የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://sp-xai.com/#/register?i=100718
Mostrar todo...
Spacex-XAI(Customer service)

Serving you with heart, your satisfaction is our greatest motivation!

👍 2
🖊ብዙ ጥያቄ ስራ! ፈተናው ምንም ይሁን የምትችለውን ሁሉ ሰርተህ መውጣት አለብህ፤ ያንን ለማድረግ ደግሞ የቀሩህን ቀናት በደምብ መጠቀም አለብህ። ከምታጠናው እኩል ብዙ ጥያቄ ስራ!✉️ 💻ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስታጠና ውጤትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል። ወዳጄ በትዕግሥት ተሞልተህ ጥረትህን ቀጥል! መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️ JOIN:@ETHIO_ENTRANCEG12📨
Mostrar todo...
👍 48🥰 7🙏 7🫡 4👏 3💯 2
🔔የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የቀራችሁ ጊዜ አጭር መሆኑ ይታወቃል እናም ለኢንትራስ ዝግጅታችሁ በጣም አስፈላጊ እና በቀራችሁ አጭር ጊዜ ብዙ ምትተቀሙበት ቻናል እንጠቁማቹ 📢 ➡️Channel link 👇 @Entranceprepare ✈️ @Entranceprepare ✈️ @Entranceprepare ✈️ Join በማድረግ ብቻ ዝግጅታችሁን እንድታጠናክሩ እንላለን [worked exam, short notes ,work books , solved EUEE, free tutorial, study tips] በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ📔
Mostrar todo...
🖋 Chemistry Short Note #️⃣ With Questions 💠 Grade -11 (old curriculum ) ▍ ⚡️join and share🚀🫴@ETHIO_ENTRANCEG12
Mostrar todo...
👍 5🙏 5🥰 4
🖊Chemistry grade 10 🖋Summarized note😊 ▍ ⚡️join and share🚀🫴@ETHIO_ENTRANCEG12
Mostrar todo...
👍 11🥰 4 3
🖊SAT ከሳምንታት በኃላ ለምትፈተኑ ተማሪዎች ማዘጋጃ ትሆናችዋለች፤ሰራ ሰራ አድርጓት፤ እንቅልፍ ምናምን እንዳታስቡ ዋ! ፈተናውን ለማሸነፍ Now is the time ▍ ⚡️join and share🚀🫴@ETHIO_ENTRANCEG12
Mostrar todo...
👍 12🥰 5 4
Repost from N/a
00:29
Video unavailableShow in Telegram
ዝግጁ በኢትዮጵያ🇪🇹 የመጀመርያው ተማሪዎችን ጥያቄ ተኮር በሆነ መንገድ ለ አለም 🌍 አቀፍና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች የሚያዘጋጅ ድህረ-ገፅ ነው። ዝግጁን ተጠቅመው 🌟 FRESHMAN COURSES ✅ 🌟 EXIT EXAM 🌟 GAT 🌟 UAT 🌟 SATለመሳሰሉት ፈተናዎች ራሶን በበቂ እና አስተማማኝ ሁኔታ ማዘጋጀት ይችላሉ።Currently available packages 🚀 Freshman Courses 🚀 SAT Sign up here ➝ Zegju Follow us on Instagram | Telegram | Youtube | Facebook | Tiktok |
Mostrar todo...
👍 1
EUEE quiz ትፈልጋላችሁ?
Mostrar todo...
👍 4 1🔥 1🙏 1
አዎ 👍
አይ 🤚
EUEE quiz group ✔️
🖊Grade 11 biology (unit 1) #️⃣1995-2011(EUEE with Answers)
Mostrar todo...
🔥 12👍 4 4🥰 2🙏 2😱 1