cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሞባይል ጥገና(software and hardware)

ይህ ቻናል የተለያዩ የሶፍትወየር እና የሀርድ ወየር ጥገና የሚለቀቁበት ቻናል ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
571
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+7830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✏️Telegram hack🖋 ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ። ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። ✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ቪዲዮዎችን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ ✅✅✅#ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅ የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ ቴሌግራም ቻናል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology
Mostrar todo...
👍 3
ከካሜራ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን ማስተካከል - white balance - auto - ሪስቶር ማድረግ ወይም ሌላ ተመሳሳይ አፕሊኬሽን መጠቀም - የ ስልኩን ከቨር ማጽዳት ወይም መቀየ ር - ሌንሱን ማጽዳት - ካሜራ ኮኔ ክተሩን/ኢን ተርፌሱን ቼክ ማድረግ- ማፅ ዳት/መቀየ ር - ሌንሱን መቀየ ር - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ካሜራ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር የ ሚገ ኝበት ቦታ - ለአብዛ ኞቹ ስልኮች ካሜራ ኮኔ ክተር አካባቢ - ለአን ዳንድ ስልኮችየ ተለያ የ ቦታ ይገ ኛል ቡስተር ኮይል ሶ ሰት እና ከዚያ በላይ ሬዚዝተሮች ከሚሞሪ ካርድ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - ሚሞሪ ካርዱን በሌላ ሚሞሪ ካርድ መሞከር ምክን ያቱም ተጭሮ፣ ተሰንጥቆ፣ በኮድ ተቆልፎ፣ ወይም በቫይረስ ተጠቅቶ ሊሆን ስለሚችል - የ ሚሞሪ ካርድ ማቀፊያውን ጫን ጫን ማድረግ፤ ኮኔ ክተሩን ማጽዳት መበየ ድ አልያም መቀየ ር - ሪስቶር ማድረግ - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ሚሞሪ ካርድ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር በአንድ ጎ ኑ ረዘ ም ያ ለ አራት መአዘ ን አን ፀ ባራቂ ባለ 11 እግር አይሲ ቻናሉን   join አደርጋችሁ  የተለያዩ የሞባይል  ጥገና  ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin ☝️☝️☝️☝️
Mostrar todo...
የሞባይል ጥገና (🅢🅞🅕🅣🅦🅐🅡🅔 🅐🅝🅓 🅗🅐🅡🅓 🅦🅐🅡🅔) የሞባይል ጥገና መማር ይፈልጋሉ እንግዳውስ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ጥሩና ጠቃሚ መሠረታዊ የሞባይል ጥገና እዉቀት ይማሩበታ ቻናሉን join አደርጋችሁ የተለያዩ የሞባይል ጥገና ትምህርቶችን መከታተል ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇 https://t.me/mobilebodyclin ☝️☝️☝️☝️
Mostrar todo...

🥰 1
ዮ አይሲ  አን ዳንድ ሞዴሎች ላይ ብሉቱዝ አይሲ እና ኤፍኤም ሬድዮ አይሲ በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገ ኛሉ share------- ለተጨማሪ  እውቀትና ጠቃሚ የሞባይል ጥገና መረጃ ለማገኘት  ከታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም  ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ https://t.me/mobilebodyclin
Mostrar todo...
ኤርፎን ሳይሰካ የ ኤርፎን ምልክት ሲያሳይ በዚህ ጊዜ የ ስልኩ ማይክ እና ሰፒከሮች አይሰሩም መፍትሄ፡ - ኤርፎኑን ሰክቶ ማውጣት - ስልኩን ሪስቶር ማድረግ የ ሶፍትዌር ችግር ሊሆን ሰለሚችል - ኤርፎን ኮኔ ክተሩን ማጽዳት አሊያም ማን ሳት፤ ችግሩ ከተፈታ በኃላ እን ደገ ና በጥቃቅን እራሱን ወይም ሌላ ኤርፎን ኮኔ ክተር መትከል ሚንጫጫ ድምጽ -የ ኔ ጽምፅ ለሌሎች የ ሚንጫጫ ከሆነ - ማይክን መቀየ ር - ካፓሲተሮቹን ማየ ት - የ ነ ሱ ድምጽ ለኔ የ ሚንጫጫ ከሆነ - ኤርፒሱን መቀየ ር - ካፓሲተሮቹን ማየ ት - ሙዚቃ ስን ከፍት የ ሚንጫጫከሆነ - ሪን ገ ሩን መቀየ ር ካፓሲተሮቹን ማየ ት -የ ኔ ጽምጽ ለኔ የ ሚስተጋባ ከሆነ - የ ኔ ትወርክ ችግር ነ ው ማለትም የ ቴሌ ችግር፤ ትን ሽ ቆይቶ መደወል - የ ኔ ድምጽ ለሌሎች የ ሚያ ሰተጋባ ከሆነ - ማይክ መቀየ ር ከሲም ካርድ ጋር የ ተያያዙ ችግሮችን መጠገ ን ችግሮች ስልኩ ከሚከተሉት አን ዱን ከፃ ፈ - insert sim card - Sim card is not inserted - No sim card - Start up the phone with out sim card የ ሀርድ ዌር ችግር መኖሩን ያሳያል መፍትሄ፡ - መቼቱን (ሴቲን ጉን ቼክ ማድረግ)- ሁለት ሲም ለሚቀበሉ ስልኮች Dual sim open የ ሚለውን መምረጥ ወይም ለአን ዳንድ ስልኮች Active ማድረግ - ሲም ካርድ በሌላ ሲም መሞከር ተጫጭሮ፣ ተስንጥቆ፣ ተዘ ግቶ ሊሆን ይችላል፤ ሲም ካርድ ሲዘ ጋ (ሲቃጠል) Sim card rejected ብሎ ይጽፋል፤ የ ሚዘ ጋባቸው ምክን ያቶች o ኤክስፓየ ር አድርጎ ሲሆን o በተደጋጋሚ ፒን ኮድና ፒዩኬ ኮድ የ ተሳሳተ ስን ሞላ - ሲም ኮኔ ክተሩን ና ማቀፊያውን ማየ ት- ጫን ጫን ማድረግ ማፅ ዳት መበየ ድ መቀየ ር - ለአን ዳንድ ስልኮች ሲም አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር የ ሚገ ኝበት ቦታ - ሲም ኮኔ ክተር አካባቢ - ከሲም ኮኔ ክተር ጀርባ አን ዳንድ ስልኮች ላይ በሲም አይሲ ፋን ታ ካፓሲተሮች ሬዚዝተሮችና ኢን ዳክተሮች ይኖራሉ ሌላ ችግር ስልኩ ከሚከተሉት አን ዱን ከፃ ፈ - Invalid Sim card - Sim card is not valid - Wrong sim card - Sim card locked - Sim card restricted - Sim card not accepted - Phone locked - Phone restricted - Network lock ስልኩ ኔ ትወርኩ መቆለፉን ያሳያል (Network locked/ Sim locked) መፍትሄ፡ - መክፈት (unlock) ከኔ ትወርክ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች መጠገ ን ችግሮቹ ምን ም ኔ ትወርክ የ ሌለው ስልክ ኔ ትወርኩ የ ሚዋዥቅ ስልክ መፍትሄ፡ - በመጀመሪያ Flight mode አለመሆኑን ማየ ት - Network search ማድረግ - ስልኩ IMEI አለመሰረዙን በ *#06# ማየ ት - ስልኩ Flash ከተደረገ በኃላ የ መጣ ችግር መሆኑን አለመሆኑን ማረጋገ ጥ - ስልኩ network የ ተዘ ጋ (SIM LOCK) መሆን አለመሆኑን ማረጋገ ጥ - ችግሩ ከነ ዚ በአን ዱ የ መጣ ካልሆነ የ ሀርድዌር ችግር መሆኑን እና ረጋግጣለን ስለዚህ - አን ቴናና አን ቴና ኮኔ ክተሩን ማየ ት - አን ቴና ኢን ተርፌሱን ማጽዳት - ስኬማቲክ ዲያ ግራም እና መልቲሜትር በመጠቀም የ አን ቴና መስመርን ቼክ ማድረግ - አን ቴና አዳብተሩን (ሰፖርተሩን) ማጽዳት ወይም ሁለት እግሮቹን ጃምፕ ማድረግ - አን ቴና ስዊቹን ማሞቅ - ከባትሪ ፓዘ ቲቭ እስከ ፓወር አምፕሊፋየ ር ካፓስተር (ፊልተር ካፓሲተር) አንድ እግር ድረስ ኮን ቲኒ ቲ መስጠት አለበት፤ ካልሰጠ ጃምፕ ማድረግ - ካፓሲተሩ ኮን ቲኒ ቲ መስጠት የ ለበትም፤ ከሰጠ መቀየ ር (ነ ገ ርግን ካፓሲተሩ ጋር የ ምና ነ በው ኮን ቲኒ ቲ የ ፓወር አምፕሊፋየ ሩ የ ሾርት ምልክት ሊሆን ይችላል) - ፓወር አምፕሊፋየ ሩን ማሞቅ/መቀየ ር - ቪሲኦውን እና ኔ ትዎርክ አይሲውን ማሞቅ ሌላ ችግር ስን ደዋወል በተደጋጋሚ የ ሚቋረጥ እና ከሚከተሉት አን ዱን የ ሚጽፍ - Call failed ወይም Call ended ወይም Limited service ወይም No service መፍትሄ፡ - የ ባትሪው ቮልቴጅ መጠን ዝቅተኛ አለመሆኑን ማየ ት - ለአን ዳንድ ስልኮች (በተለይ ለቻይና) ኮል ሴቲን ጉን (መቼቱን) ቼክ ማድረግ፤ የ መነ ጋገ ሪያ ጊዜው ተገ ድቦ ሊሆን ይችላል - ከባትሪ ፖዘ ቲቭ እስከ ካፓሲተሩ አንድ እግር ኮን ቲኒ ቲ መስጠት አለበት - ካፓስተሩ ኮን ቲኒ ቲ መስጠት የ ለበትም - ፓወር አምፕሊፋየ ሩን ማሞቅ/መቀየ ር . ከተጨማሪ አ ገ ልግሎቶች ጋር የ ተያያዙ ችግሮችን መጠገ ን የ ነ ዚህ ችግሮች አብዛ ኛውን ጊዜ መን ስኤያቸው ሶፍትዌር ነ ው፡ ፡ ከብሉቱዝ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን(ሴቲን ጉን) ማስተካከል ስልኮች ዝርዝር ሞልቶ ከሆነ ማጥፋት) - ስልኩን ሪስቶር ማድረግ አሊያም ከብሉቱዝ ጋር ተመሳሳይ የ ሆኑ አፕሊኬሽኖችን መጠቀም - ብሉቱዝ አን ቴና ቼክ ማድረግ - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ብሉቱዝ አይሲን ማሞቅ/መቀየር ከኤፍኤም ሬዲዮ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን ማስተካከል - ኤርፎን መሰካት (እን ደ አን ቴና ያ ገ ለግላል) - ፍሪኩዌንሲ መፈለግ - ሪስቶር ማድረግ - ኤርፎኑን በሌላ ቀይሮ መሞከር - ኤርፎን ኮኔ ክተሩን ማጽዳት አሊያም መቀየ ር - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ኤፍ ኤም ሬድዮ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየ ር አረን ጓዴ/ሰማያ ዊ/ቀላ ያሉ ኢን ዳክተሮች ኤፍ ኤም ሬድዮ አይሲ  አን ዳንድ ሞዴሎች ላይ ብሉቱዝ አይሲ እና ኤፍኤም ሬድዮ አይሲ በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገ ኛሉ ከካሜራ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን ማስተካከል - white balance - auto - Storage – memory card ስን ደዋወል በተደጋጋሚ የ ሚቋረጥ እና ከሚከተሉት አን ዱን የ ሚጽፍ - Call failed ወይም Call ended ወይም Limited service ወይም No service መፍትሄ፡ - የ ባትሪው ቮልቴጅ መጠን ዝቅተኛ አለመሆኑን ማየ ት - ለአን ዳንድ ስልኮች (በተለይ ለቻይና) ኮል ሴቲን ጉን (መቼቱን) ቼክ ማድረግ፤ የ መነ ጋገ ሪያ ጊዜው ተገ ድቦ ሊሆን ይችላል - ከባትሪ ፖዘ ቲቭ እስከ ካፓሲተሩ አንድ እግር ኮን ቲኒ ቲ መስጠት አለበት - ካፓስተሩ ኮን ቲኒ ቲ መስጠት የ ለበትም - ፓወር አምፕሊፋየ ሩን ማሞቅ/መቀየ ር ከተጨማሪ አ ገ ልግሎቶች ጋር የ ተያያዙ ችግሮችን መጠገ ን የ ነ ዚህ ችግሮች አብዛ ኛውን ጊዜ መን ስኤያቸው ሶፍትዌር ነ ው፡ ፡ i.ከብሉቱዝ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን(ሴቲን ጉን) ማስተካከል ስልኮች ዝርዝር ሞልቶ ከሆነ ማጥፋት) - ስልኩን ሪስቶር ማድረግ አሊያም ከብሉቱዝ ጋር ተመሳሳይ የ ሆኑ አፕሊኬሽኖችን መጠቀም - ብሉቱዝ አን ቴና ቼክ ማድረግ - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ብሉቱዝ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር ነ ጭ ኮምፖነ ን ት ብሉቱዝ አይሲ ከኤፍኤም ሬዲዮ ጋር የ ተያያዙ ችግሮች - መቼቱን ማስተካከል - ኤርፎን መሰካት (እን ደ አን ቴና ያ ገ ለግላል) - ፍሪኩዌንሲ መፈለግ - ሪስቶር ማድረግ - ኤርፎኑን በሌላ ቀይሮ መሞከር - ኤርፎን ኮኔ ክተሩን ማጽዳት አሊያም መቀየ ር - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ኤፍ ኤም ሬድዮ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየ ር አረን ጓዴ/ሰማያ ዊ/ቀላ ያሉ ኢን ዳክተሮች ኤፍ ኤም ሬድ

👍 1
የ ተች ችግሮች - ሙሉ ለሙሉ አለመስራት - በተወሰ ነ መልኩ አለመስራት - የ ሚዘ ባርቅ መፍትሄ ፡ - ተቹ ከቦርድ ጋር የ ተገ ናኘበትን ቦታ ማየ ት- ማፅ ዳት ወይም መበየ ድ ተች አይሲውን ማሞቅ ተቹን መቀየ ር ከኪፓድ ጋር የ ተያያዙ ችግሮችን መጠገ ን ችግሮች - ሁሉም ቁልፎች (በተኖች) አልሰራም ማለት - የ ተወሰኑ አልሰራም ማለት - አንድ ቁልፍ (በተን) ብቻ አልሰራም ማለት - የ ቁጥር መቀላቀል (አን ዱን ስንጫን ሌላ የ ሚ - ቁልፎቹን ስንጫን የ ሚሰራው ስራ የ ሚዘ ገ ይ (የ ሚጓተት) ከሆነ የ ስልኩ ራም ሞልቶ ሊሆን ስለሚችል ስልኩ ላይ ያሉ ዳታዎችን ማጥፋት፡ ፡ ካልሆነ (ካልተስተካከለ) ስልኩን ሪስቶር ማድረግ - የ ስልኩ ጎ ን ላይ ያሉ ሾርትከት ቁልፎች እን ደ ድምጽ መጨመሪያና መቀነ ሻ ያሉ በከቨሩ ከተቀረጠፉ ወይም ከተጨማደዱ ወይም ተቀርቅረው ከቀሩ ሌሎች ቁልፎች አይሰሩም፤ ስለዚህ ይህን ማስተካከል - ኪይማት (keymat) አን ስቶ መሞከር - ስቲከሩን ና ከስሩ ያሉትን ብረቶች (አልሙኑየ ሞች) ማየ ት - ስቲከሩን አን ስቶ ኢን ተርፌሱ ላይ በፒከር ፖዘ ቲቩን ና ነ ጌቲቩን እያ ገ ናኙ መሞከር - አልሙኒ የ ሙ ልጥፍ ያ ለ ከሆነ መቀየ ር፣ ትክክለኛ ቦታው ላይ ካልሆነ ማስተካከል - የ ኪይፓድ ኢን ተርፌሱን ማጽዳት - ኪይፓድ ኮኔ ክተር ካለው እሱን ማየ ት * ማጽዳት * ተበያጅ ከሆነ መልሶ መበየ ድ፣ ተቆርጦ ከሆነ መቀየ ር - ለተን ሸራታች ስልኮች ከላይኛው ቦርድ ላይ ያሉ ቁልፎች አልሰራ ካሉ ኬብሉን ማየ ት - ስኬማቲክ ዲያ ግራም ወይም ሀርድ ላይብረሪይ ወይም ተመሳሳይ ስልክ በመጠቀም አንድ ቁልፍ ከሌላ ቁልፍ ጋር ጃምፕ ማድረግ ወይም አን ዱን ቁልፍ ከኪይፓድ ኢን ተርፌሱ ጎ ን ካሉ መጠባበቂያ ኢን ተርፌሶች ከአን ዱ ጋር ጃምፕ ማድረግ - ለአብዛ ኞቹ ኖኪያ ስልኮች ኪይፓድ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየ ር አራት መአዘ ን አን ፀ ባራቂ ባለ 24/25 ፕሪን ቶች የ ሚገ ኝበት ቦታ - ኪይፓድ ኮኔ ክተር አካባቢ - ኪይፓድ ኢን ተርፌስ አካባቢ - ሲፒዩ አካባቢ - ሲም ኮኔ ክተር አካባቢ አን ዳንድ ሞዴሎች ሁለት ኪይፓድ አይሲ ይኖራቸዋል አብዛ ኛውን ጊዜ ኪይፓድ አይሲና ዲስፕሌይ አይሲ ይመሳ ሰላሉ ከድምጽ ጋር የ ተያያዙ ችግሮችን መጠገ ን ማይክ ኤርፒስ (የ ጆሮ ሰፒከር) ኤርፎን ሪን ገ ር (ላውድ ስፒከር) ችግሮች የ ኔ ድምጽ ለሌሎች የ ማይሰማ ከሆነ መፍትሄ፡ - ማይክ የ ምትገ ኝበት ቦታ ያ ለቸውን ቀዳዳ ማየ ት - ማይክን ማየ ት እግሮቹ አለመጣመማቸውን አለመሰበራቸውን መበየ ዳቸውን ( ቀዩ ፓዘ ቲቨ ላይ ጥቁሩ ነ ጌቲቭ ላይ) - የ ማይክን ኮን ቲኒ ቲ መለካት በአንድ አቅጣጫ ከ350Ω-950Ω ማን በብ አለበት በሌላ አቅጣጫ 1 ወይም ∞ማን በብ አለበት - ለተሸራታች ስልክ ማይኩ የ ላይኛው ቦርድ ላይ ካለ ኬብሉን ማየ ት - ማይኩን መቀየ ር - የ ማይክ መን ገ ድን ና በላዩ ላይ ያሉ ኮምፖነ ን ቶችን ማየ ት - ለአን ዳንድ ኖኪያ ስልኮች ማይክ አይሲን ማሞቅ/መቀየ ር የ ሚገ ኝበት ቦታ የ ሌሎች ጽምጽ ለኔ የ ማይሰማ ከሆነ መፍትሄ፡ - ጽምጹ ተቀን ሶ ከሆነ መጨመር - ኤርፒሱን (የ ጆሮ ስፒከር) ማየ ት- እግሮቹ አለመታጠፋቸውን ፣ አለመሰበራቸውን ፣ መበየ ዳቸውን - ኮን ቲኒ ቲውን መለካት በሁለቱም ጎ ን ከ25-35 ማን በብ አለበት - ኢን ተርፊሱን ማጽዳት - ለተን ሸራታችና ለታጣፊ ስልኮች ኬብል ማየ ት - ኤርፒሱን መቀየ ር - የ ኤርፒስን መን ገ ድና በላዩ ላይ ያሉ ኢን ዳክተሮችን ቼክ ማድረግ iii. የ ጥሪው ጽምጽ የ ማይሰማ ከሆነ (ላውድ ሲደረግ የ ማይሰማ ከሆነ /ሙዚቃ ሲከፈት የ ማይሰማ ከሆነ መፍትሄ፡ - ጽምጹ ተቀን ሶ ከሆነ መጨመር - ሪን ገ ሩን ማየ ት- እግሮቹ አለመታጠፋቸውን ፣ አለመሰበራቸውን ፣ መበየ ዳቸውን - የ ሪን ገ ሩን ኮን ቲኒ ቲ መለካት በሁሉም ጎ ን ከ5Ω-15Ω ማን በብ አለበት - ለታጣፊ ስልኮች ኬብል ቼክ ማድረግ - ሪን ገ ሩን መቀየ ር - የ አን ዳንድ ስልኮች ኤርፒስና ሪን ገ ር በአንድ ስፒከር ይጠቃለላል - የ ሪን ገ ሩን መስመር እና በላዩ ላይ ያሉ ኢንዳክተሮችን ቼክ ማድረግ - ለአን ዳንድ ኖኪያ ፣ ለቻይና እና ለሳምሰን ግ ስልኮች ሪን ገ ር አይሲን (ሜሎዲ አይሲን) ማሞቅ/መቀየር ኤርፎን ሳይሰካ የ ኤርፎን ምልክት ሲያሳይ በዚህ ጊዜ የ ስልኩ ማይክ እና ሰፒከሮች አይሰሩም መፍትሄ፡ - ኤርፎኑን ሰክቶ ማውጣት - ስልኩን ሪስቶር ማድረግ የ ሶፍትዌር ችግር ሊሆን ሰለሚችል - ኤርፎን ኮኔ ክተሩን ማጽዳት አሊያም ማን ሳት፤ ችግሩ ከተፈታ በኃላ እን ደገ ና በጥቃቅን እራሱን ወይም ሌላ ኤርፎን share------- ለተጨማሪ  እውቀትና ጠቃሚ የሞባይል ጥገና መረጃ ለማገኘት  ከታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም  ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ https://t.me/mobilebodyclin
Mostrar todo...
👍 3
Repost from N/a
❇️ይህ መጽሃፍ መሰረታዊ የፕሮግራሚንግ እውቀት ለምትፈልጉና ለጀማሪዎች የሚሆን ነው። በቀላል አገላለጽ የተጻፈ ሲሆን በ4 ክፍል የተከፈለ ነው። ✅ Programming basics, Conditions, Loops, Functions, String, Recursion,GUI.... ✅ C programming language ✅ java programming language ✅ php programming language @YETMHRTPDF @YETMHRTPDF
Mostrar todo...