cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ንቁ ህይወት

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗ ║ እንኳን  ደህና  መጡ 💞 ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ በቻናሉ ላይ የሚለቀቀው የታዋቂ አባባሎች ስብስብ! ብዞች የተለወጡበት ትምህርት ፤ አጫጭር ልበ ወለዶች ፤ ህይወትን የሚለውጡ ምክሮች ናቸው ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❤For any    Comment and promotion contact me ☎️ 👉👉 @Lampslife ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
13 982
Suscriptores
-2824 horas
-1347 días
-63230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የምትፈልገውን ሰው ለመስራት ! መመጥፎ አመልን ለመተው ስትነሳ እነዚህን ሁለት ስህተቶች አትሳሳት ፦ ☝️ ከመነሻው ስህተት የፈጠርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ስህተቱን ለማስወገድ አትጣር ! ☝️ በአንዴ ያልጀመርከውን ነገር በአንዴ ለማቆም ብለህ አትጨነቅ ! የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ 🥰🙏
400Loading...
02
ከትላንትህ ጋር ተወዳደር ! በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም። ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም። ደስታ የሞላበት ቀን ተመኘሁ 🙏
710Loading...
03
🥏 ከመጥፎ ልማዶች ለመላቀቅ ! እንዴት አድርጌ ላቁም የምንል ከሆነ መጀመሪያ ለምን ማቆም እንደምንፈልግ ለራሳችን ብዙ ምክንያቶች መደርደር አለበን፤ ምክንያቶቹ ልባችንን አልፈው ሲገቡና ሲያሳምኑን ያኔ ለማቆም አይከብደንም። ነገር ግን አንድ ነገር እናስታውስ በሂደት የጀመርነውን ልማድ በሂደት ነው ምናቆመው። በሱስ ውስጥ 4 ዓመት የቆየ ሰው በ 2 ዓመት በሂደት እየቀነሰ እየቀነሰ ይሄዳል እንጂ ለምን ባንዴ አላቆመውም ብሎ ራሱን ማስጨነቅ የለበትም። 'ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም' አይደል የሚባለው? 😁 ደስ የሚል ምሽት ተመኘሁ 🙏
760Loading...
04
ፈጣሪ ሲሰጥ ቆጥሮ አደለም ! የሚያስገርመን የምንደነቅበት ይሆናል አይሆንም እያለ የሚያንገበግበን ነገር በሙሉ በፈጣሪ አይን በጣም ጥቂት ነገር ነው እኛ ከጠየቅነው በላይ እርሱ ብዙ አለው ! ስጠን ስንለው ሰስቶ ሳይሆን ሰፍሮ ነው አርግልን ስንለው የሚሰጠን ውለታ እየቆጠረብን አይደለም እናም በአለም ላይ ያለ ሁሉ እርሱን እስከያዝን ፍፁም አያስገርመን ከጠየቅነው በላይ ብዙ የሆነልን ገናም የሚሆንልን አለን ! ተመስገን 🙏 ግሩም ቀን ይሁንላችሁ ውዶች 🫡
930Loading...
05
ከትላንትህ ታረቅ ! ትላንት ምንም ነገር አጋጥሞህ ሊሆን ይችላል ዛሬ ግን ሁሉ አልፎ እዚህ ተገኝተሀል ዛሬ ላንተ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቶልሀል 😄 ነገር ግን አሁንም ትላንት ስለነበረ ነገር እየተከፋህ እያዘንህ እያማረርህ ከሆነ ዛሬህን ብቻ ሳይሆን ነገህንም እያበላሸህ ነው ስለዚህ ትላንትህን ታረቀው እንዳለፈ ሁሉ አንተም እለፈው ዛሬን ላሻገረህ እያመሰገንህ ውብ ህይወት ኑር 💪 የተባረከ ምሽት ተመኘሁ 🙏
900Loading...
06
ትልቅ ማሰብ ! "ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ" ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብሎ ከማሰብ በላይ ምን ትንሽ ሀሳብ አለ? በዚህ አለም አንድ ነገር አትርሳ ዋናው አንተን ደስ የሚልህ ወንጀል ወይ መጥፎ ተግባር አይሁን እንጂ.....የምትሰራው የምትማረው አንተን ደስተኛ የሚያደርግህ ነገር ከሆነ እኮ ትልቅ ሀሳብ ነው! በትንሽ ሀሳብ አትጠመድ፤ አለዛ የትም አትደርስም! አስደሳች ቀን ተመኘሁ
960Loading...
07
የህይወት ወቅቶች ! ህይወት ምንጊዜም በጋ እና ክረምት የሚፈራረቅባት መድረክ ናት፤ አስተዋይ ሰው ሁለቱም ወቅቶች በህይወት ራሳቸውን እንደሚደግሙ ስለሚያውቅ ምንም ቢመጣ አይገርመውም። አንዳንዴ ከባድ ቀን ማሳለፍ ያለ ነው፤ የዋንጫ ቡድንም እኮ ይሸነፋል። ግን ለትናንት ውድቀት ዛሬውን መስዋዕት የሚያደርግ ሞኝ ብቻ ነው። ራስህን መውቀስ አቁም ወዳጄ! የሚገርም ምሽት ይሁንልን 🫡
980Loading...
08
ትንሿን ጠብቅ ! በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተስ ። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው። በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ ቀንህን ከማሳመር ነው የሚጀምረው። መልካም እሁድ 🙏
1180Loading...
09
🧤በዚህ አለም 3 አይነት ሰዎች አሉ 1⃣  ነገሮችን በጥረታቸው የሚያሳኩ 2⃣  ነገሮች ሲሳኩና ሲበላሹ ቆመው የሚመለከቱ 3⃣  ጭራሽ ምን እየሆነ እንዳለ የማያውቁ ይሄን ፅሁፍ የምናነብ ሁሉ ምርጫችን የቱ እንደሆነ ይታወቃል፤ ግን ታዲያ ምን እያደረግን ነው?  °እየጣርን ነው? ወይስ °ቆመን እያየን ነው? ወይስ °ጭራሽ አንቀላፍተናል? ዳይ ወደ ጥረታችን! የተባረከ ምሽት ተመኘሁ 🙏
1261Loading...
10
ጠብቅ ! አንዳንዴ ከጓደኞችህ ወይ በዙሪያህ ካሉ ሁሉ ኋላ መቅረትህን አትጥላው፤ ምክንያቱም ረጅም ርቀት ለመወርወር ወደ ኋላ በደምብ መንደርደር ወሳኝ ነው። እየታሸህ ያለኸው በደምብ እንድትበስል ነው፤ እድል ጓዟን ጠቅልላ እጅህ እስክትገባ ጥረትህን እንዳታቆም! የዚህ አለም እድለኞች አብዝተው የሚለፉ እንጂ አብዝተው የሚመኙ አይደሉም። ሰናይ ምሽት ተመኘሁ 🙏
1440Loading...
11
የሚገፋህ  ያበረቱሀል ! አንድ ስኬታማ የሽያጭ ባለሙያ ጋር ቀረብ ብላችሁ ብጠይቁ "እያንዳንዱ 'አይ ይቅርብኝ' የሚል ደምበኛ 'እሺ እገዛለው' ወደሚለው ደምበኛ ይበልጥ እያቀረበኝ ነው የሚመጣው" ይለናል። አየህ አሁን የምትፈልገው አልሆነም ማለት 'ማቆም አለብህ' ማለት አይደለም፤ እንደውም ጥረትህን ካላቆምክ ወደምትፈለገው ነገር ይበልጥ እየቀረብክ ነው ማለት ነው። ግሩም ቀን ተመኘሁ
1561Loading...
12
መሳሳትን አትፍራ !.. ከምናደንቃቸው ሰዎች ስኬት ጀርባ ያለውን የስህተት ብዛት ብናይ....ለካ እኔ ደጋግሜ መሳሳት ስለምፈራ ነው ብዙ ነገር ጀምሬ የማቆመው፤ እንጂ እንደዚህ መሳሳትማ መቼ ያቅተኛል እንላለን ። ለማሳካት ስትነሳ በፍፁም ስህተትን አትፍራ ከብዙ ስህተቶች በኋላ ነው ብዙ ማወቆች የሚወለዱት ! ውብ ቀን ተመኘሁ 🙏
2384Loading...
13
እንጨት እሳት ውስጥ ሲሆን ወደ ከሰልነት ይቀየራል ትንሽ ቆየት ብሎ አመድ ይሆናል ። ወርቅስ? ወርቅ እሳት ውስጥ አስገባው። አመድ ሳይሆን እላዩ ላይ ያለውን አዋራ አራግፎ ውድ ሆኖ ይወጣል። አንተነትህ ድንገት ታይቶ፤ ብን ብሎ በሚጠፋ ማንነት ላይ አትገንባ። ይልቁኑ በእሳት ውስጥ ባለፍክ ጊዜ እንኳ ፤ ተፈትነህ የምታልፍ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆነህ ለመገለጥ እራስህን አዘጋጅ! መራር ውሳኔዎች የነገ ክብር እንደሆኑ አትዘንጋ 🛡️🛡️🛡️ ቻናላችንን Join ያድርጉ!        🙏🙏🙏
2451Loading...
14
ራስህን ተቆጣጠር ! ራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው ምንም ነገር አሳካለው ቢል ውሸት ነው ! መጀመሪያ ሀሳቦችህን ፣ ስሜቶችህን ፣ እንቅስቃሴዎችህን እያንዳንዱ የህይወት መንገድህን መቆጣጠር መልመድ መቻል አለብህ ! ካልሆነ እና በጊዜያዊ ሂደት ዝም ብሎ የሚሰማህን ነገር ብቻ የምታደርግ ከሆነ ነገህ ይርቅብኋል ! ስለዚህ ዛሬህ ላይ ወጥረህ ስራ ! ቆንጆ ሰኞን ተመኘሁ
2081Loading...
15
አይቻልም ! እውነት ነው አንዳንዴ ነገሮች ባሰብንበት መንገድ አይሄዱም ፤ ባልጠብቀነው ሰዓት ያላሰብነው ነገር ይከሰታል በዚህ ሰዓት የምናልመው ነገር እንደማይቻል እናስባለን ፤ የዛሬ ጥያቄ : እውነት ግን ያሰብከው አይቻልም ነው ? ወይስ የሚቻልበት መንገድ እስከአሁን ስላልታየን ነው ? መልካም አዳር ተመኘሁ 🙏
2430Loading...
16
የሰራህበትን ታገኛለህ ! ነገሮች ሁሉ የሚሆኑት በምክንያት ነው ነገ የተሻለ እንጂ የባሰ እንዳይሆን የቻልነውን ሁሉ ካደረግን ዛሬን በዚህ መልኩ ያለፍነው መልካሙን ነገ ለመስራት እንደሆነ አንጠራጠር ! "ፈጣሪ ለሁሉም የለፋበትን እና የምኞቱን ይሰጠዋል " መልካም ቀን ተመኘሁ 🙏
2320Loading...
17
HOT VIDEOS 🎁🦋 ↪️ https://t.me/+gF7ZEZirUeZlNzU8 ↪️ https://t.me/+gF7ZEZirUeZlNzU8 Find your girls for fuck ⭐️❤️ 👉https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk 🔞📲 👉https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk 🔞📲 Dating / Sex Chat
90Loading...
18
🫣Look These Students they will Fuck🥵 Our Teacker in Classroom 😋 https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk https://t.me/+4FrKIc6TYek4OWVk ADD YOUR CHANNEL @manamuka
90Loading...
19
ተማር ! ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን  ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ! ቆንጆ ምሽት ተመኘሁ 🙏
2221Loading...
20
በድሮህ አትታሰር ! ድሮ ባጠፋኸው ጥፋት እስረኛ አትሁን ያንን ስህተት ተማርበት እንጂ የቁም እስረኛ አትሁን። ሁሌ የተለየሺውን ፍቅረኛ እያሰብሽ ማዘን አልሰለቸሽም? ሁሌ ስለ ከዳህ የልብ ጓደኛህ እያሰላሰልክ መኖሩ አልታከተህም? ተንቀሳቀስ ወዳጄ! ቆመህ ከቀረህ ሁሉም ጥሎህ ነው የሚነጉደው፤ በሚገጥምህ ነገር ተደሰት አመስግን አለበለዚያ እንዳስቀመጥከው የምታገኘው ስቀህ የተነሳኸውን ፎቶ ብቻ ነው። የደስታ ቀን ተመኘሁ 🙏
2322Loading...
21
Media files
2330Loading...
22
𝕁𝕌𝕊𝕋𝕀ℕ 💫ቻናላቹን WAVE ማስገባት የምትፈልጉ 10k+💫 ⚡️Wave ፈላጊዎች አናግሩኝ⚡️ ✅10k+ - 100k+ 🫴🫴🫴  @manamuka
520Loading...
23
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ  !!!!!!!!     🌺🌺🌺ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌺🌺🌺 እመኑኝ ትወዱታላቹ🥀 ከ15 አመት በላይ ለሆናቹ እጅጉን 🌺አስየማሪ እና ምርጥ ታሪክ ርዕሱ🌹🌹ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌹🌹 እውነተኛ የሴትን ልጅ ታሪክ ምናይበት  ከናተ የሚተበቀው መቀላቀል ብቻነው ትደሰቱበታላቹ🥀🥀🥀
30Loading...
24
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
30Loading...
25
ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
30Loading...
26
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ  !!!!!!!!     🌺🌺🌺ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌺🌺🌺 እመኑኝ ትወዱታላቹ🥀 ከ15 አመት በላይ ለሆናቹ እጅጉን 🌺አስየማሪ እና ምርጥ ታሪክ ርዕሱ🌹🌹ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌹🌹 እውነተኛ የሴትን ልጅ ታሪክ ምናይበት  ከናተ የሚተበቀው መቀላቀል ብቻነው ትደሰቱበታላቹ🥀🥀🥀
270Loading...
27
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
250Loading...
28
ጆርጅ ማክላውሪን ይባላል። በኦክላሆማ ዩኒቨርስቲ እድል አግኝቶ በ 1948 የኮሌጁ ተማሪ የሆነ ጥቁር ወጣት ነው። በትምህርት ቤቱም ኮርነር ላይ ከሌሎች ነጭ ተማሪዎች ተገልሎ እንዲማር ነው የተደረገው። እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር ።።።።።።።።።።።።።። አብረውኝ ሚማሩ እንደ ሰው ሳይሆን እንደ እንስሳ ነበር ሚቆጥሩኝ። ማንም አያወራኝም ፤ ክፍል ውስጥ እንዳለሁ አልቆጠርም፤ ጥያቄዎቼንም አልፎ አልፍ ነበር መምርሀን ሚመልሱልኝ። ከአስተማሪዎች እና አብረውኝ ከሚማሩት ልጆች ተሰውሬ እራሴን አተጋሁ። እሬሴን አተጋሁ 📖📖📖 በመጨረሻም ስሙን በሚማርበት ኮሌጅ ውስጥ በደማቁ አፃፈ። ከግቢው ምርጥ ሶስት ተማሪዎች የክብር ስም ዝርዝር ውስጥ ተቀመጠ። 🏆🏆🏆 ከጦር መሳሪያ በላይ ትምህርት ሀይል አለው። እራስህን ካተጋህ - እድል ሳይሆን የትጋትህን ውጤት ታገኘዋለህ፤ ትጋት ድል አለው።
2910Loading...
29
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
80Loading...
30
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ  !!!!!!!!     🌺🌺🌺ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌺🌺🌺 እመኑኝ ትወዱታላቹ🥀 ከ15 አመት በላይ ለሆናቹ እጅጉን 🌺አስየማሪ እና ምርጥ ታሪክ ርዕሱ🌹🌹ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌹🌹 እውነተኛ የሴትን ልጅ ታሪክ ምናይበት  ከናተ የሚተበቀው መቀላቀል ብቻነው ትደሰቱበታላቹ🥀🥀🥀
100Loading...
31
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
90Loading...
32
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ  !!!!!!!!     🌺🌺🌺ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌺🌺🌺 እመኑኝ ትወዱታላቹ🥀 ከ15 አመት በላይ ለሆናቹ እጅጉን 🌺አስየማሪ እና ምርጥ ታሪክ ርዕሱ🌹🌹ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌹🌹 እውነተኛ የሴትን ልጅ ታሪክ ምናይበት  ከናተ የሚተበቀው መቀላቀል ብቻነው ትደሰቱበታላቹ🥀🥀🥀
110Loading...
33

260Loading...
34
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
230Loading...
35
ማየት ማመን ነው ዘፈኖችን በ kb size በአነስተኛ መጠን የሚቀርብ ቻናል 👉ቆየት ያሉ ተወዳጅ ዘፈኖችን 👉አዲስ የወጡ አልበሞች እና 👉ዘፈኖችን 👉ምርጥ የዘፈን ስብስቦችን እነዚህን ሁሉ በ kb SIZE ለማግኘት join👇👇 ፈታ ዘና በሉ
330Loading...
36
ከ 12 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ መጓጓዣ መኪና ወደ ኢትዮጰያ ያመጣዉ መሪ ማን ነበር? ADD YOUR CHANNEL @manamuka
40Loading...
37
ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ  !!!!!!!!     🌺🌺🌺ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌺🌺🌺 እመኑኝ ትወዱታላቹ🥀 ከ15 አመት በላይ ለሆናቹ እጅጉን 🌺አስየማሪ እና ምርጥ ታሪክ ርዕሱ🌹🌹ሴተኛ አዳሪ ነኝ🌹🌹 እውነተኛ የሴትን ልጅ ታሪክ ምናይበት  ከናተ የሚተበቀው መቀላቀል ብቻነው ትደሰቱበታላቹ🥀🥀🥀
50Loading...
38
ተስፋ ❤️👍
2650Loading...
39
👍👍👍
2720Loading...
40
ውሃው እስካለ ትንሳፈፋለህ ውሃው እስከሌለ የብስ ላይ ትቀራለህ ።።።ጀልባ ያለውሃ ምንም ነው ።።።። ከላይ የምታየው ጀልባ ወሀው ሳይደርቅ፣ ወይም ጀልባውን ውሃ የሌለበት ቦታ ሳያስቀምጡት በፊት ምናልባትም ፨ሀገር ማቋረጫ ፨ንግድ መነገጃ ፨በባህር ወስጥ የሚገኙ አሳዎችን ማጥመጃ  ተጠቅመውበት ሊሆን ይችላል። አሁን ግን በምስሉ ላይ እንደምታየው ጀልባው ያለ ውሀው ምንም/ተራ ነገር ሆኗል። አንተስ? ወደምትፈልገው ለመድረስ ውሀው ሳይደርቅብህ ጀልባዋ ላይ ወተህ በግዜ እየቀዘፍክ ነው ወይስ ቆመሀል?
2910Loading...
የምትፈልገውን ሰው ለመስራት ! መመጥፎ አመልን ለመተው ስትነሳ እነዚህን ሁለት ስህተቶች አትሳሳት ፦ ☝️ ከመነሻው ስህተት የፈጠርክበት ቦታ ላይ ሆነህ ስህተቱን ለማስወገድ አትጣር ! ☝️ በአንዴ ያልጀመርከውን ነገር በአንዴ ለማቆም ብለህ አትጨነቅ ! የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ እወዳችኋለሁ 🥰🙏
Mostrar todo...
👍 2
ከትላንትህ ጋር ተወዳደር ! በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም። ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም። ደስታ የሞላበት ቀን ተመኘሁ 🙏
Mostrar todo...
👍 1
🥏 ከመጥፎ ልማዶች ለመላቀቅ ! እንዴት አድርጌ ላቁም የምንል ከሆነ መጀመሪያ ለምን ማቆም እንደምንፈልግ ለራሳችን ብዙ ምክንያቶች መደርደር አለበን፤ ምክንያቶቹ ልባችንን አልፈው ሲገቡና ሲያሳምኑን ያኔ ለማቆም አይከብደንም። ነገር ግን አንድ ነገር እናስታውስ በሂደት የጀመርነውን ልማድ በሂደት ነው ምናቆመው። በሱስ ውስጥ 4 ዓመት የቆየ ሰው በ 2 ዓመት በሂደት እየቀነሰ እየቀነሰ ይሄዳል እንጂ ለምን ባንዴ አላቆመውም ብሎ ራሱን ማስጨነቅ የለበትም። 'ያዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም' አይደል የሚባለው? 😁 ደስ የሚል ምሽት ተመኘሁ 🙏
Mostrar todo...
👏 2
ፈጣሪ ሲሰጥ ቆጥሮ አደለም ! የሚያስገርመን የምንደነቅበት ይሆናል አይሆንም እያለ የሚያንገበግበን ነገር በሙሉ በፈጣሪ አይን በጣም ጥቂት ነገር ነው እኛ ከጠየቅነው በላይ እርሱ ብዙ አለው ! ስጠን ስንለው ሰስቶ ሳይሆን ሰፍሮ ነው አርግልን ስንለው የሚሰጠን ውለታ እየቆጠረብን አይደለም እናም በአለም ላይ ያለ ሁሉ እርሱን እስከያዝን ፍፁም አያስገርመን ከጠየቅነው በላይ ብዙ የሆነልን ገናም የሚሆንልን አለን ! ተመስገን 🙏 ግሩም ቀን ይሁንላችሁ ውዶች 🫡
Mostrar todo...
👍 3
ከትላንትህ ታረቅ ! ትላንት ምንም ነገር አጋጥሞህ ሊሆን ይችላል ዛሬ ግን ሁሉ አልፎ እዚህ ተገኝተሀል ዛሬ ላንተ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቶልሀል 😄 ነገር ግን አሁንም ትላንት ስለነበረ ነገር እየተከፋህ እያዘንህ እያማረርህ ከሆነ ዛሬህን ብቻ ሳይሆን ነገህንም እያበላሸህ ነው ስለዚህ ትላንትህን ታረቀው እንዳለፈ ሁሉ አንተም እለፈው ዛሬን ላሻገረህ እያመሰገንህ ውብ ህይወት ኑር 💪 የተባረከ ምሽት ተመኘሁ 🙏
Mostrar todo...
👍 2🥰 1
ትልቅ ማሰብ ! "ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ" ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብሎ ከማሰብ በላይ ምን ትንሽ ሀሳብ አለ? በዚህ አለም አንድ ነገር አትርሳ ዋናው አንተን ደስ የሚልህ ወንጀል ወይ መጥፎ ተግባር አይሁን እንጂ.....የምትሰራው የምትማረው አንተን ደስተኛ የሚያደርግህ ነገር ከሆነ እኮ ትልቅ ሀሳብ ነው! በትንሽ ሀሳብ አትጠመድ፤ አለዛ የትም አትደርስም! አስደሳች ቀን ተመኘሁ
Mostrar todo...
2
የህይወት ወቅቶች ! ህይወት ምንጊዜም በጋ እና ክረምት የሚፈራረቅባት መድረክ ናት፤ አስተዋይ ሰው ሁለቱም ወቅቶች በህይወት ራሳቸውን እንደሚደግሙ ስለሚያውቅ ምንም ቢመጣ አይገርመውም። አንዳንዴ ከባድ ቀን ማሳለፍ ያለ ነው፤ የዋንጫ ቡድንም እኮ ይሸነፋል። ግን ለትናንት ውድቀት ዛሬውን መስዋዕት የሚያደርግ ሞኝ ብቻ ነው። ራስህን መውቀስ አቁም ወዳጄ! የሚገርም ምሽት ይሁንልን 🫡
Mostrar todo...
ትንሿን ጠብቅ ! በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተስ ። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው። በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ ቀንህን ከማሳመር ነው የሚጀምረው። መልካም እሁድ 🙏
Mostrar todo...
🥰 1
🧤በዚህ አለም 3 አይነት ሰዎች አሉ 1⃣  ነገሮችን በጥረታቸው የሚያሳኩ 2⃣  ነገሮች ሲሳኩና ሲበላሹ ቆመው የሚመለከቱ 3⃣  ጭራሽ ምን እየሆነ እንዳለ የማያውቁ ይሄን ፅሁፍ የምናነብ ሁሉ ምርጫችን የቱ እንደሆነ ይታወቃል፤ ግን ታዲያ ምን እያደረግን ነው?  °እየጣርን ነው? ወይስ °ቆመን እያየን ነው? ወይስ °ጭራሽ አንቀላፍተናል? ዳይ ወደ ጥረታችን! የተባረከ ምሽት ተመኘሁ 🙏
Mostrar todo...
1