Bright Tutorial Center ®
Ir al canal en Telegram
Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center
Mostrar más1 551
Suscriptores
+124 horas
Sin datos7 días
-130 días
Archivo de publicaciones
እውቀት
🟡ትክክለኛውን መንገድ እንድንመርጥ፣
🟡ፈተናዎችን እንድንቋቋምና
🟡የተሻለ የወደፊት ሕይወት እንድንገነባ ይረዳናል
📚 ጠንክረን እንማር!
በርትተን እናጥና!✏️
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ብዙ ጊዜ ትምህርት ቤት ስንሄድ ስንማርና ስናጠና፣ ግባችን ፈተናዎችን በከፍተኛ ውጤት ማለፍና ጥሩ ደረጃ ማግኘት ብቻ እንደሆነ ይታሰባል
ይህ ግን የትምህርት ብቸኛ ግብ አይደለም
ትምህርት ማለት
✅እንዴት ማሰብ እንደምንችል፣
✅እንዴት መማር እንደምንችል፣
✅እንዴት ነገሮችን በጥልቀት መረዳት እንደምንችል፣
✅ችግሮችን እንዴት መፍታት እንደምንችል እና
✅እውቀትን በተለያዩ መንገዶች እንዴት መጠቀም እንደምንችል ማወቅ ነው
✔️ጥሩ ውጤት ማምጣት አስፈላጊ ቢሆንም፣ ዋናው ቁም ነገር ግን ራሳችንን ማዳበርና ለህይወታችን ዝግጁ መሆን መቻል ነው
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
"Teaching is more than imparting knowledge, it is inspiring change. Learning is more than absorbing facts, it is acquiring understanding." William Arthur Ward💦What's the most inspiring learning experience you've ever had? 💦Is there a teacher who ignited your passion for a particular subject? 💬Share your stories! 💬 👍 Let's inspire each other and celebrate the transformative power of education. BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters
👀 የት መድረስ ይፈልጋሉ?
👀 ልጆቾ የት እንዲደርሱ ይመኛሉ?
መድረስ ወደምንፈልግበት ስንጓዝ መንገዱን የሚያቃናልን ትምህርት ነው☄️
✔️በተቃናው መንገድ ላይ ያለ እክል መረማመድ ምንችለው ደግሞ በርትተን ስናጠና ነው
በርትተው ያጥኑ
ካለሙበት ይድረሱ
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
እራስን ለማብቃትና ስኬታማ ለመሆን
ትምህርት ብቸኛው መንገድ ነው ማለት አይደለም
⭐️ነገርግን ወሳኝ መሣሪያ ነው‼️
እውቀት ባገኘን ቁጥር
➡️አማራጮችና ዕድሎች ይጨምራሉ
➡️ለችግሮችም መፍትሄ ማግኘትም ይቀላል
ስለዚህ ውድ ተማሪዎች፣ ወጣቶች፣ ወላጆች፣
ትምህርታችን ላይ እንበርታ፣
ጥናታችንን እንውደድ!!
እውቀታችንን በማሳደግ ራሳችንን እንለውጥ፣ ሀገራችንንም እንጠቅም።
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
Unlock Your Potential with Bright Tutorial Center!
Why Choose Bright Tutorial Center⁉️
🥇 Expert Instructors: Our passionate and experienced tutors provide personalized attention and guidance, ensuring that every student receives the support they need to succeed.
💡Comprehensive Programs: We offer a wide range of programs designed to meet the diverse needs of our students.
🛡Supportive Environment: We create a nurturing and encouraging atmosphere where students feel comfortable asking questions and taking risks.
Ready to embark on your learning journey?
Contact us today!
📞 0925659999 / 0911278182
✈️ @brighttutorialcenter
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ለልጆ አስጠኚ ማመቻቸት ይፈልጋሉ። ግን አስጠኚ እንዴት እንደሚያገኙ አያውቁም⁉️
አስጠኚ ለማግኘት ወስነዋል። ግን ቀን እና ሰዓት ማመቻቸት ከብዶታል⁉️
🔴 የብራይት አስጠኚዎች በአካልም ይሁን በኦንላይን አማራጮች ይገኛሉ።
ይደውሉልን
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
We often harbor dreams, but without a structured approach, they remain just fleeting wishes.
If you really want to get it,
If you really want to make your dreams true,
You better start planing!
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
❌Mistakes aren't roadblocks.
✅Mistakes are rather lessons.
They teach us, shape us, and make us stronger. Each misstep is an opportunity to learn, adjust, and improve.
Embrace your mistakes and keep learning!
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ለዚህ ሳምንት የክርክር ውድድር ዝግጁ ኖት?
የዚህ ሳምንት ክርክር ርዕስ 📱ሞባይል ት/ቤቶች ውስጥ መፈቀድ አለበት Vs ❌ ሞባይል ት/ቤቶች ውስጥ መከልከል አለበትበቴሌግራም live እየተዝናኑ እየተማማሩ የሚሸለሙበት ፕሮግራም! ተመዝግበዋል⁉️ ለመመዝገብ @brightmanagementcrue ላይ ይጻፉልን ለመወዳደር ቅድመ-ሁኔታ ✅50 ሰው ወደዚህ ግሩፕ add ማድረግ ✅እዚህ ግሩፕ ላይ ያሉ challengeዎች ላይ መሳተፍ 🎁ሽልማቱን የግሎ ያረጉ ይሆን🎁 ተዘጋጅተው ይጠብቁን‼️ መወዳደርያ ግሩፕ👇 https://t.me/brightcenters Bright Tutorial Center https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightlanguagescenter
ልጆቻችን በደስታ እያጠኑ ነው!
ልጆቾ ጥራት ያለው ትምህርትና ደስተኛ የመማር ሁኔታ እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ይምጡ!
✅ በ ብራይት ቲቶሪያል ሴንተር ልጆቻችን በደስታና በምቾት ይማራሉ! እዚህ፣ ልጆች በተረጋጋ መንፈስ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እናግዛቸዋለን።
✅ መምህራኖቻችንም ልምድ ያላቸውና ለተማሪዎች የሚጨነቁ ናቸው።
ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን!
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
"Education is the passport to the future, for tomorrow belongs to those who prepare for it today." - Malcolm XEducation isn't just about memorizing facts; it's about equipping ourselves with the critical skills. Some of this skills are: ➡️Critical thinking ➡️Problem-solving ➡️Adaptability Let's invest in education for future generations to thrive! What steps are you taking today to prepare your children for your future? BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters
እኛ ወላጆች ለልጆቻችን የምንሰጣቸዉ
ትልቅ ሀብት እዉቀት ነዉ! 🔵
🧠 በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ
የእውቀት አስፈላጊነት የማይካድ ሀቅ ነው
📌በ Bright Tutorial Center
ታዳጊ አእምሮዎችን በማሳደግ
እና ለስኬት በማብቃት እናምናለን
ስላሉን አማራጮች የበለጠ ለማወቅ
ዛሬውኑ ያግኙን!
📞0925659999
📞0911278182
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ማጥናት መልመድ ምን ይመስላል ⁉️📝 የጥናት እቅድ መንደፍ ⏰ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም 📆 በታቀደ ድግግሞሽ መከለስ 📊 ጽናት ትኩረት እና ራስን መግዛት 📝 የሙከራ ፈተናዎችን መለማመድ 📚 ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል መቻል ወዘተ ያጠቃልላል 📈 ጥናት የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው 🎓 BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters
ትምህርት ቤት መሄድ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው
ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ክፍል ውስጥ ከመገኘት በተጨማሪ በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል
ያ ጥረት ጥናት ነው
ጥናት ደግሞ በቤት ውስጥ
የሚለመድ እና የሚዳብር ክህሎት ነው
ይህ ክህሎት
መደበኛ መፅሀፍን ከማንበብ ባሻገር
የጥናት ስትራቴጂ መንደፍ
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
ጽናት እና ራስን መግዛት
ውስብስብ ሀሳቦችን ማቅለል
ያካትታል
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
Parents wish the brightest future for their children.
Educational excellence is definitely one way of achieving it.
As you support your children to reach there, We're here to support that journey with tutors tailored to their needs and potential.
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
🔖ት/ቤት መሄድ ለመማር የመጀመሪያው እርምጃ ነው
ትምህርቱን የራስ እውቀት ለማረግ ደግሞ
ክፍል ውስጥ ከመከታተል በተጨማሪ
በራስ ጥረት ማረግ ያስፈልጋል📌
💥ያ ጥረት ጥናት ነው💥
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ትምህርታቸውን በአግባቡ የተከታተሉ 🎮
ጥናታቸውን በሚገባ ያዳረሱ✏️
ፈተና ሲደርስ
🔽ከፍርሀትና መረበሽ ይልቅ
🔼ጉጉት እና ተነሳሽነት ይሰማቸዋል
ለምን❓
➡️ራሳቸውን መፈተሽ ስለሚወዱ
➡️የልፋታቸው ውጤት ስለሚያረካቸው
በርትተው ያጥኑ
ለፈተና አይጨነቁ
ካለሙበት ይድረሱ
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
የተለያዩ ምክንያቶች ያነበቡት ነገር ሳይገባዎት እንዲቀር ሊያረጉ ይችላሉ
🕯 የአካልም ሆነ የአእምሮ ድካም
🕯 የእንቅልፍ እጦት
🕯 በቂ የተመጣጠነ ምግብ አለማግኘት
🕯 የትኩረት ማነስ
🕯 ውስብስብ ትንተናዎች
ከምክንያቶቹ በጥቂቱ ናቸው
📌በጥናት ወቅት ራስን መንከባከብ ከትኩረት ባልተናነሰ መልኩ አስፈላጊ ነው
ውስብስብ ሀሳቦችን ወደ ትንንሽ ቀላል ሀሳቦች ማቅለል ደግሞ የመምህር/አስጠኚ ጥበብ ነዉ!!
BRIGHT TUTORIAL CENTER
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightcenters
ነገ
ምን ማድረግ ይቻላል? ለጥናታችን ልዩ ትኩረት መስጠታችን ውጤታማ አድርጎናልለማለት ዛሬ ለጥናታችን ልዩ ትኩረት እንስጥ BRIGHT TUTORIAL CENTER https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightcenters
