Maths Group11
Ir al canal en Telegram
The main purpose of this channel is to: 1. Print various Maths questions. 2. Publishing various books. 3. Print various short notes. Share it with your friends! Hirriyyoota keessaniif share godha!
Mostrar más5 107
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-7130 días
Archivo de publicaciones
5 109
ለ Remedial ተፈታኞች በሙሉ ‼️‼️
❇️ ዛሬ ማታ በተዘጋጀው ጥያቄዎች እራሳችሁን ምን level ላይ እንደምትገኙ በሚለቀቁት ጥያቄዎች መዝኑ።
👇በታች ምትመለከቱትን Link ተቀላቀሉ።
@Qal_Academy
@Qal_Academy
5 109
Repost from ቃል Academy
Are you ready for NATURAL ENTRANCE EXAM ?
Join Now👇
@Qal_Academy
@Qal_Academy
5 109
እንደምን ቆያችሁ !!
❇️ ዛሬ ማታ የ Entrance ጥያቄ ስለምንሰራ ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁን።
ከማታ 1 ሰአት ጀምሮ 👍ያልተቀላቀላቹ አሁኑኑ Join በማለት ይጠብቁን። 👇👇 @Qal_Academy @Qal_Academy
5 109
Which of the following is the simplified form of the expression 24³/3³?
5 109
Which of the following represents the set of common multiples of 14 and 8?
5 109
Repost from ቃል Academy
❇️ ዛሬ በ ቃል Academy
📚Entrance Exam Question
📑2016 All Natural Sub
📑2016 All Social Sub
📑2017 All Natural Sub
📑2017 All Social Sub
Format PDF________________________________ 📚Exam 📑 Grade 12 📕Natural Sub 📕Social Sub
1:00 - 3:00 PM________________________________ @Qal_Academy @Qal_Academy
5 109
If quantity X= 5⁸ + 5⁷ + 5⁶ and quantity Y= 5⁹, then compare the two quantities.
5 109
Let x and y are prime number, then which of the following can not be the sum of x and y?
5 109
Repost from ቃል Academy
❇️ ነገ በ ቃል Academy
📚Entrance Exam Question
📑2016 All Natural Sub
📑2016 All Social Sub
📑2017 All Natural Sub
📑2017 All Social Sub
Format PDF________________________________ 📚Exam 📑 Grade 12 📕Natural Sub 📕Social Sub
1:00 - 3:00 PM________________________________ @Qal_Academy @Qal_Academy
5 109
Repost from ቃል Academy
+1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል።
እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ
@Qal_Academy
@Qal_Academy
5 109
ቃል Academy 🎉🎉
❇️ ከ9 - 12 ፣ ከ Freshman እስከ university ተማሪዎችን በShort Note, Question, Video በተለያዩ ለተማሪ ያስፈልጋሉ በተባሉ ነገሮች በሙሉ እናንተን ለማገዝ መተናል።
Join Link 👇@Qal_Academy @Qal_Academy
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
