cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

JOY MEDIA / ጆይ ሚዲያ 🇪🇹

የመዝናኛና የቁምነገር ፕሮግራሞችና መረጃዎች እንዲሁም ትኩስና ወቅታዊ ዜናዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ። ለማስታወቂያ :-Ephi197927

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
17 905
Suscriptores
-1224 horas
-757 días
-34330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ክፉ ሰው ሆና በህይወት ብትቆይልኝ..... /ልብስ አጥባ ባጠራቀመችው ብር ወርቅ ገዛችልኝ S01 EP1

Today's Debo podcast guest, Hayat Nasr, her Tiktok name is (yuti Nass), is the first female Tiktoker of our country to have a million followers on Tiktok የዛሬዋ የደቦ ፖድካስት እንግዳችን ሀያት ናስር በቲክቶክ ስሟ (ዩቲ ናስ) ትባላለች በቲክቶክ ከፍተኛ ተፅዕኖ በመፍጠርና ከሴት የሀገራችን ቲክቶከሮች የመጀሪያዋ አንድ ሚሊዮን ተከታይ በማፍራት ቀዳሚ ናት ከእሷ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል አብራችሁን ቆዩ:: Tiktok:-

https://tiktok.com/@debo.podcast

Facebook:-

https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938

Telegram:-

https://t.me/debopodcast8

Photo unavailableShow in Telegram
#ደቦ-ፖድካስት ዛሬ ሊጀምር ነው👏 የመጀመሪያ እንግዳችን ቲክቶከሯ #ሀያት_ናስር (ዩቲ-ናስ)ናት ከእርሷ ጋር በሁለት ክፍል አሪፍ ቆይታ አድርገናል። ዛሬ ምሽት (ዕረቡ) 3:00 ክፍል አንድ ቆይታችንን በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይዘን እንቀርባለን እስከዚያው ከታች ባሉት ሊንኮች subscribe,follow እና join በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑ ምስጋናችን ከልብ ነው። 👉youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ 👉TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast 👉Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938 👉Telegram:-https://t.me/debopodcast8
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ደቦ-ፖድካስት_ሊጀምር_ነው👏 የመጀመሪያ እንግዳችን ቲክቶከሯ #ሀያት_ናስር (ዩቲ-ናስ)ናት ከእርሷ ጋር አሪፍ ቆይታ አድርገናል። ነገ ምሽት (እረቡ) 3:00 በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን እስከዚያው ከታች ባሉት ሊንኮች subscribe,follow እና join በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑ ምስጋናችን ከልብ ነው። 👉youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ 👉TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast 👉Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938 👉Telegram:-https://t.me/debopodcast8
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ደቦ-ፖድካስት_ሊጀምር_ነው👏 በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን እስከዚያው ከታች ባሉት ሊንኮች subscribe,follow እና join በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑ ምስጋናችን ከልብ ነው። 👉youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ 👉TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast 👉Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938 👉Telegram:-https://t.me/debopodcast8
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ደቦ-ፖድካስት_ሊጀምር_ነው👏 በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን እስከዚያው ከታች ባሉት ሊንኮች subscribe,follow እና join በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑ ምስጋናችን ከልብ ነው። 👉youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ 👉TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast 👉Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938 👉Telegram:-https://t.me/debopodcast8
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Follow us
Mostrar todo...
00:11
Video unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን እስከዚያው ከታች ባሉት ሊንኮች subscribe,follow እና join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast Facebook:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61559123975938 Telegram:-https://t.me/debopodcast8
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርብ ቀን በደቦ ፖድካስት ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን እስከዚያው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube:-https://www.youtube.com/channel/UCX2W3W-y6fSJbxXCIc7WTEQ TikTok:-http://tiktok.com/@debo.podcast
Mostrar todo...
#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር ፈጣሪ ለልጇ ሲል እናቷን ይማርላት ........ 🙏🙏 እስኪ ከማዘን እና ከንፈር ከመምጠጥ ያለፈ ተጨባጭ ስራ እንስራ የዚህች ምስኪን እናት የገነት ነገር ከእኛ የከተማዋ ልጆች አልፎ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በሚዲያ የተነገረ ገራሚ የእናት ፍቅር ታሪክ ያላት እናት ናት ላለፉት ሃያ አመት ገደማ ያለመታከት እና ያለመድከም አዝሎ ከመዞር እስከ በዊልቸር በመግፋት ልጇን አሳድጋለች አሁን ግን ለልጇ አይደለም ለራሷ መሆን አቅቷት በህመም አልጋ ላይ ወድቃለች ገኒም ልጇም አሁን ላይ ተመልካች አለው ባይ ይሻሉ አስባቹታል ልጅየውን ያለእናቷ😭 ከባድ ነው ለሃያ አመት ገደማ ከእቅፏ ለሰዓታት ተነጥላት የማታውቃት ልጅ እንዴት ልትኖር እንደምትችል ታዲያ ልጅየው ያለእናት እንዳትቀር ሁላችንም የአቅማችንን ያክል እጃችንን ዘርግተን እናቷን እናቆይላት። በአካል ሄዳቹ ማየት እና መጠየቅ የምትፈልጉ አድራሻዋ በስራፍሬ መታጠፊያ 100 ሜትር ገባ ብሎ በስተግራ የእንጨት አጥር ግቢ ውስጥ ታገኞታለቹ። ካለችሁበት ለመርዳት ደሞ በንግድ ባንክ አካውንት 1000418624675 ገነት ለማ ከበደ ብላችሁ በማስገባት እንታደጋት። ካስገባቹ በኋላ እስክሪን ሻት ወይም ባንክ ያስገባችሁበትን ወረቀት ፎቶ በማንሳት ላኩልን ከመቶ ብር ጀምሮ ለገኒ ህይወት ዋጋ አለው በፀሎታቹም አትርሷት ፈጣሪ ለልጇ ሲል ያኑራት🙏🙏 ከተባበርን ፈጣሪ ከተጨመረበት እንደ ድሮ በጤና ከልጇ ጎን እናደርጋለን🙏🙏
Mostrar todo...