ፍቅርን ለምኔ ™💭
⚡️WELLCOM TO Our channle 💜 💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ጨዋታእና ቀልዶች የተለያዩ ውድድሮች ያገኛሉ!!! ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏
Mostrar más293
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1230 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
. በዝች ምድር ላይ በሀብት
በገንዘብ የማይገዛው
ፍቅር ነው።
ንፁህ ፍቅር የፈጣሪ
ስጦታ ነው።
ፈጣሪ አብዝቶ
ለሁላችንም
ፍቅር ይስጠን። ❤❤❤
Share||👉 join
እድሜ ለፊደሎቹ
══•✦•══
✍ ካሳሁን ከበደ
'
ኡፍፍ ........ ላነድበት
እፍ ........... ላጠፋበት
እፍፍ .... ሲሸተኝ
ኡፍ ...... ሲሰለቸኝ
ኦጵ ........... ልገፋበት
ኦው .......... ላደንቅበት
ኡህ ..... ሲታክተኝ
ኣኣ ...... ሲጠስቀኝ
በ'እ እ' ...... ሳስደግም
በ'እንዴ' ..... ስለግም
በ'ኧረ' ... ስጠረጥር
በ'አይ' ... ስግደረደር
እነዚህ ባይኖሩ ምን ይውጠኝ ነበር።
'እህ' ን ..... ላደምጥበት
'አሀ' ን ..... ስረዳበት
'ኤጭ' ን ... ላለምጥበት
'ኤዲያ' ን ... ልንቅበት
'ኡኡቴ' ን .... ማሾፊያ
'እይ' ን ...... መጠቆሚያ
ባይሆኑልኝ ኖሮ
ምን እገባ ነበር በኔ የዝግ ኑሮ።
በ'እህህ' ቆዝሞ ... በ'እፎይ' ባይተነፍስ
በ'ኧረረ' ፎክሮ ..... በ'ኡ!ኡ!' ሰው ባይደርስ
ምን ይውጠው ነበር ... የኔ ዓይነት አቅመ ቢስ።
═══════
📔 ከጃርት ወደ ዳርት
🗓 2ለት ሺህ ዓ.ም.
📖 📖 📖 📖 📖