es
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Ir al canal en Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Mostrar mĂĄs
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 dĂ­as
-430 dĂ­as
Archivo de publicaciones
የነዚህን ቆሻሾች ድፍረትና ስውር ሴራ ተመልከቱ‼ ================================= ✍ አላህ ይጠብቀንና በአሁኑ ዘመን ዝሙት እንደ ተራ ነገር ተቆጥሮ እንስሳዎች እንኳ የሚጸየፉትን ተግባር የሚፈጽሙ ዝርያቸው የሰው ልጅ የሆኑ "የሰው እንስሳት" በይፋ ተከስተውብናል። እነዚህ የሰዶምን ነዋሪዎች ጸያፍ ተግባር እየፈጸሙ ያሉ እኩያን በራሳቸው ሃገር ላይ የሚፈጽሙት ጸያፍ አልበቃቸው ብሎ ወደ ሌሎች ሃገራት በተለያዬ መልኩ ለማስረፅ እየሞከሩ ነው። በተለይም የሙስሊም ሃገራትንና ነዋሪዎችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታርጌት አድርገው እየሠሩ ነው። በበርካታ የዓረብ ሃገራት ውስጥ እጃቸውን በስውር ለማስገባት እየታገሉ ነው። በህፃናት መጫወቻዎች ላይ፣ በተለያዩ አልባሳትና ቁሳቁሶች ላይ የነርሱን መለያ አርማ አብረው እያያዙ ቀስ በቀስ የማያውቃቸውን ማኅበረሰብ እያላመዱት ነው። የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው እጅግ በጣም ድፍረት የተሞላበት ተግባራቸው ድንበር የመጣስ ጥግ ላይ ደርሶ ይሄንኑ አርማ ጭራሽ ብለው የቁርኣን ገጾች ላይም ቀለሙን ቀብተውታል። إنّا لله وإنّا إليهِ رَاجعُون! ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የቁርኣኑ ገፆች ጫፍ ላይ በግልፅ ሆነ ብለው መለያቸውን አድርገውበታል። ቁርኣኑ የታተመው በሃገረ ሊባኖስ ቤሩት ከተማ ነው። ቪዲዮው ይህን ይመስላል። እባካችሁ ወላጆች ለልጆቻችሁ መጫወቻዎችን፣ አልባሳትንና መሰል ነገሮችን ስትገዙ ይህ አርማ መኖር አለመኖሩን አረጋግጡ። ምናልባት ከእቃው ላይ በቀላሉ የሚወገድ ከሆነና አማራጭ እቃ ከሌለ ለልጆች ከማስተላለፋችሁ በፊት ማስወገዳችሁን ልብ በሉ። አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው። ሙስሊሙን ዓለምና መላውን ህዝብ ከእኩይነታቸው ይጠብቀው። MuradTadesse

ስልጣኔ ወይንስ ድንቁርና⁉️ ================== (እነዚህ ሰዎች ሰልጥነው ጨርሰው አሁን ወደ መሰይጠን እያመሩ ነው።) || ✍ ይህ ከታች የምትመለከቱት ምስል በሃገር ጀርመን የሚገኙ ሙስሊም ቤተሰቦች «ልጃችን ከተፈጥሮ ያፈነገጠ የጾታ ትምህርት አይማርም!Âť በማለታቸው የተነሳ ፖሊስ ልጃቸውን ቀምቶ ሲወስድባቸው የሚያሳይ ነው። (ቪድዮው በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ሰሞኑን እየተሰራጨ ይገኛል። በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ። ⭕️ t.me/Secretsof_Truth/594 አስቡት! የራስን ልጅ ማሳደግ ከመብት አልፎ ግዴታ መሆን ሲገባው፤ የሰውን ልጅ ቀምቶ ፈሳድ ማስተማር "መብት፣ ነፃነት፣ ዲሞክራሲ" ሲሆን! ተበን ለኩም! √ የምዕራባውያንና አውሮፓውያን ድን'ቁርና ከምናስበው በላይ እየሆነ ነው። በርግጥ የትኛውም ስልጣኔ በአላህ ፍራቻ ልጓም ካልተያዘለት መጨረሻው ወደ ጥፋት ነው። ስልጣኔ ወደ ጣራ  ወጥቶ ተመልሶ ተምዘግዝጎ ይንኮታኮታል። የዓድና የሰሙድ ህዝቦች በዘመናቸው አያሌ ስልጣኔ ላይ የነበሩ ናቸው። ግን ያ ገናናነት አላህን ከማመፅ አልታደጋቸውም ነበርና ፍጻሚያቸው ለሌሎችም አስተማሪ በሚሆን መልኩ ተጠናቀቀ። በተለይ የምዕራባዊያኑ የቁስ ስልጣኔ ከዚህ በኋላ ብዙም መራመድ የሚችል አይመስልም። መዳህ ተስኖት ወደኋላ መንከባለል ከጀመረ ውሎ አድሯል። ስልጣኔ በአግባቡ ካልተጠቀሙበት ራስን ማነቂያ ገመድ ይሆናል። በተለይ ይህ Liberalism "ግለሰባዊ መብት/ነፃነት/" የሚሉት ልቅነቱ በእጅጉ ያስፈራል። Morality ሚባለውን የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሂደት ድምጥማጡን አጥፍቶታል። የሚያሳዝነው ይህ ጉዳይ የሁላችንም ቤት እያንኳኳ ነው፤ ግን አብዛሃኛው ዲያስፓራ ሙስሊም ባልሰማ ላሽ ብሎ የተኛ ይመስላል። ወደድንም ጠላንም የልጆች አማና ጉዳይ ተረስቷል። እንደ መፍትሄ ጉዳዩን በጥልቅ ታስቦበት ውሎ የማያድር አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ስለሆነ ከወዲሁ ሊታሰብበት ይገባል። ውጭ ላይ ልጆች የሚማሩበት ኢስላሚክ school  ዛሬ ላይ በግዴታ ይህን Lgbtqs የሚባል ጸያ'ፍ ተግባር እንዲቀበሉ እየተደረገ ነው። ወላጆች እምቢ ካሉ የሃገሪቱ መንግስት ልጆቻቸውን እየጨቆኑ ነው በሚል ሰበብ ይቀማቸውና ፈሳድ እያስተማረ ያሳድጋቸዋል። ሰው በገዛ ልጁ ማዘዝ አልቻለም። አላህ ይጠብቀንና ይህ ነገር ከጊዜ በኋላ ወደኛ ሃገር ላለመምጣቱ ዋስትናም የለን። ይሄው ሰዶማውያን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየታዩ እንደመጣው፤ ይሄም ጉዳይ የዛው ፈሳድ አካል ነውና ቀስ በቀስ መምጣቱ ላይቀር ይችላል። ከሆኑ አመታት በፊት እኮ ሹሪ የለበሱ ሴቶች በሃገራችን ይከለከሉ ነበር በመንግስት ደረጃ፤ ህዝቡም ይጸየፋቸው ነበር። አሁንስ? ያው የምታውቁት ነው። አላህ ይሁነን! አላህ ይጠብቀን። እነዚህን ሙፍሲዶች ያጥፋቸው። ክብራቸውን ይግፈፈው። እኛም ከወዲሁ እናስብበት።

🔖በወጣት በወንዶች እና በሴቶች መካከል መልእክት ወይም መሴጅ መላላክ ውሳኔ⚠️ ▣አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵▣ ➞▹▹በወንዶች እና በሴቶች መካከል መሴጅ መላላክ አይቻልም ሀራም ነው‼️ ይህ ወደ ፊትና ዚና ያመራል እና አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ዚናን እንዳትቀርቡ ነው ያለው። እና በወንዶች እና በሴቶች መካከል መልክት መለዋወጥ መጨረሻው ወደ ፈሳድ ፊትና እንደሚያመራ ጥርጥር የለውም‼️ ➞ ወጣቶች ከዚህ ሊርቁ ይገባል መልክት በመለዋወጥ ሆነ በንግግር አይቻልም። ⭕️ ሊያገባት ከፈለገ ቀጥታ ወደ ቤተሰቦቿ ወልይ ሂዶ መጠየቅ ይችላል እንጂ በግል ገብቶ መሴጅ መልክት ➷በመነጋገር ይህ ወደ ፊትና ያመራል አይቻልም‼️ tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

📚📚📚 ሾለ ተውሂድ 🕓🕝  ዛሬ ሐሙስ 11/12/ 15  የተሰጠ ደርስ 🎙🎙 በ ሸይኽ ሑሴን ዒሳ ሐፊዘሁሏህ tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

Ya Allah! Listen to this story! May Allah make us keep the truth of our parents (make us fulfill our duty). ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ያ አላህ! ይህን ታሪክ አዳምጡት! አላህ የወላጆቻችንን ሐቅ የምንጠብቅ ያድርገን። tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

وَحِسَابُهُ عَلَى اللَّهِ ‏"‏ ‏.‏ "ኢማን" إِيمَٰن ማለት "እምነት" ማለት ሲሆን የኢማን ትልቁ ቅርንጫፍ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ” ማለት ነው፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 60 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ "ኢማን ከሰባ ወይም ከስልሳ በላይ ቅርንጫፎች አሉት፥ ትልቁ ቅርንጫፍ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ማለት ነው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الإِيمَانُ بِضْعٌ وَسَبْعُونَ أَوْ بِضْعٌ وَسِتُّونَ شُعْبَةً فَأَفْضَلُهَا قَوْلُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ “ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ” لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰه የሚለው ገመድ ምእመናንን በጸጋ ወንድማማቾች የሚያደርግ የአሏህ ገመድ ነው፦ 3፥103 የአላህን ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡ ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ የዋለውን የአላህን ጸጋ አስታውሱ! በልቦቻችሁም መካከል አስማማ፡፡ በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ፡፡ وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ وَاذْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ كُنتُمْ أَعْدَاءً فَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِكُمْ فَأَصْبَحْتُم بِنِعْمَتِهِ إِخْوَانًا ጥርት ያለው “ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ” لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰه የሚለው የአሏህ ገመድ ሰዎችን በልቦቻቸው የሚያስተሳስር ነው፥ ኩፍር እና ሺርክ በእሳቱ ጉድጓድ አፋፍ ላይ ለእሳት የሚዳርጉ ሲሆኑ የአሏህ ገመድ ግን ከዚህ ከእሳት ጉድጓድ አፋፍ ተንጠልጥለን የምንድንበት "ገመድ" "ዘለበት" ነው፦ 3፥103 በእሳት ጉድጓድ አፋፍም ላይ ነበራችሁ፥ ከእርስዋም አዳናችሁ፡፡ እንደዚሁ ትመሩ ዘንድ አላህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል፡፡ وَكُنتُمْ عَلَىٰ شَفَا حُفْرَةٍ مِّنَ النَّارِ فَأَنقَذَكُم مِّنْهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَهْتَدُونَ ከእሳት ጉድጓድ አፋፍ ተንጠልጥለን የምንድንበትን ገመድ እና የጀነትን ቁልፍ የሆነውን ላ ኢላሀ ኢለል ሏህን ነቢያችን"ﷺ"፦ "በላጩ ዚክር ነው" ብለውናል፦ ጃምዒ አት-ተርሚዚይ መጽሐፍ 48, ሐዲስ 14 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ"ረ.ዐ" ሰምቶ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ "በላጩ ዚክር ላ ኢላሀ ኢለል ሏህን ነው፥ በላጩ ዱዓእ አልሓምዱ ሊላህ ነው"። قَالَ سَمِعْتُ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ، رضى الله عنهما يَقُولُ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ "‏ أَفْضَلُ الذِّكْرِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَأَفْضَلُ الدُّعَاءِ الْحَمْدُ لِلَّهِ ‏ ሰዎችን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብለው እንዲመሰክሩ ደዕዋህ ማድረግ ጅሁድ ነው፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 33 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ሰዎችን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብለው እስኪመሰክሩ ድረስ እንድጋደላቸው ታዝዣለሁ"። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ، أَخْبَرَهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ أُمِرْتُ أَنْ أُقَاتِلَ النَّاسَ حَتَّى يَقُولُوا لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ እዚህም ሐዲስ ላይ "አን ኡቃቲለ" أَنْ أُقَاتِلَ ማለትም "እንድጋደል" የሚል ቃል እንጂ "አን አቅቱለ" أَنْ أَقْتُلَ ማለትም "እንድገድል" የሚል ቃል የለም፥ "ቀትል" قَتْل ማለት "መግደል" ሲሆን "ቂታል" قِتَال ማለት ደግሞ "ገድል" ማለት ነው። መግደል እና መጋደል ሁለት ለየቅል ቃላት እና ትርጉም አላቸው፥ ገድል ወደ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ለመጣራል የምጠቀምበት ጅሁድ ነው። አምላካችን አሏህ የላ ኢላሀ ኢለል ሏህን ቁልፍነት በቅጡ እና በአግባብ ተረድተን የምንተገብር እና የምንጸና ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ ወሠላሙ ዐለይኩም tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

የጀነት ቁልፍ ክፍል ሁለት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 2፥256 በጣዖትም የሚክድ እና በአላህ የሚያምን ሰው ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا 5. 🗝፦ "ሲድቅ" صِدْق ማለት "እውነተኝነት" ማለት ሲሆን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه የሚለውን ቃል በእውነተኝነት መናገር የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 29፥3 እነዚያንም "እውነት የተናገሩትን" አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ እዚህ አንቀጽ ላይ "እውነት የተናገሩት" ለሚለው የግሥ መደብ የገባው ቃል "ሶደቁ" صَدَقُوا ነው፥ ማንኛውም ሰው ከልቡ በእውነተኝነት "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብሎ የሚመሰክር አሏህ በእርሱ ላይ እሳትን እርም አረገ፦ ሚሽካቱል መሷሒብ መጽሐፍ 1, ሐዲስ 23 ሙዓዝ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ማንኛውም ከልቡ በ-"እውነተኝነት" ከአሏህ በቀር በቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እና ሙሐመድም የአሏህ መልእክተኛ እንደሆነ የሚመሰክር አሏህ በእርሱ ላይ እሳትን እርም አረገ"። عَنْ مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ مَا مِنْ أَحَدٍ يَشْهَدُ أَنْ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ صِدْقًا مِنْ قَلْبِهِ إِلَّا حَرَّمَهُ اللَّهُ عَلَى النَّارِ". 6. 🗝፦ "ኢኽላስ" إِخْلَاص‎ ማለት "ማጥራት" ማለት ሲሆን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه የሚለውን ቃል ለአሏህ ብቻ ማጥራት የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 39፥3 ንቁ! ፍጹም "ማጥራት" የኾነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው፡፡ أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ እዚህ አንቀጽ ላይ "ማጥራት" ለሚለው የገባው ቃል "ኻሊስ" خَالِص ነው፥ ከሙገሳ እና ከወቀሳ ነጻ ሆኖ በማጥራት ከልቡ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ያለ ሰው የተወዳጁ ነቢያችንን"ﷺ" ሸፋዓህ ያገኛል። ማንም የአሏህ ፊት በውጥን ከጅሎ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብሎ በትንሳኤ ቀን ከመጣ አሏህ እሳትን በእርሱ ላይ እርም አድርጓል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 3, ሐዲስ 41 አቢ ሁረይራ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ "በትንሳኤ ቀን የእኔን ሸፋዓህ የሚያገኝ እድለኛ ሰው ከልቡ ወይም ከነፍሱ "በ-"ማጥራት"፦ “ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ” ያለ ነው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏“‏ أَسْعَدُ النَّاسِ بِشَفَاعَتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ مَنْ قَالَ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، خَالِصًا مِنْ قَلْبِهِ أَوْ نَفْسِهِ ‏”‌‏.‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 81, ሐዲስ 12 ከበኒ ሣሊም አንዱ የሆነው ዒትባን ኢብኑ ማሊክ አል-አንሷሪይ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ”ﷺ” ወደ እኔ መጡና እንዲህ አሉ፦ "ማንም የአሏህ ፊት በውጥን ፈልጎ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብሎ በትንሳኤ ቀን ከመጣ አሏህ እሳትን በእርሱ ላይ እርም አድርጓል"። قَالَ سَمِعْتُ عِتْبَانَ بْنَ مَالِكٍ الأَنْصَارِيَّ، ثُمَّ أَحَدَ بَنِي سَالِمٍ قَالَ غَدَا عَلَىَّ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ ‏ "‏ لَنْ يُوَافِيَ عَبْدٌ يَوْمَ الْقِيَامَةِ يَقُولُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ‏.‏ يَبْتَغِي بِهِ وَجْهَ اللَّهِ، إِلاَّ حَرَّمَ اللَّهُ عَلَيْهِ النَّارَ ‏"‌‏.‏ 7. 🗝፦ "መሐባህ" مَحَبَّة ማለት "ውዴታ" "መውደድ" ማለት ሲሆን ጣዖታውያን ጣዖታትን ከሚወዱት በላይ ምእመናን አሏህን መውደድ የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 2፥165 ከሰዎችም ከአላህ ሌላ ባለንጣዎችን አላህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አላህን "በ-"መውደድ" ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ اللَّهِ أَندَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّهِ ۖ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّهِ ሰዎች አሏህን እንደሚወዱት በአሏህ ላይ የሚያጋሩትን ባላንጣዎች ቢወዱም አሏህ ብቻ የሚያመልኩ ምእመናን ግን እርሱ በመውደድ ፍቅራቸው ከማንም ጋር አይወዳደርም፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 9 አነሥ እንደተረከው፦ "ነብዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ሦስት ጠባያት ያሉት ሰው የኢማንን ጥፍጥና ያገኛል፥ እነዚህም አሏህን እና መልእክተኛውን ከማንም ይበልጥ መውደድ፣ አንድን ሰው ለማንም ሳይሆን ለአሏህ ብቻ ብሎ መውደድ እና አሏህ ከክህደት ካወጣው በኃላ ዳግም ወደ ክህደት መመለስን እሳት ውስጥ እንደመወርወር መጥላት ናቸው"። عَنْ أَنَسٍ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ ثَلاَثٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ وَجَدَ حَلاَوَةَ الإِيمَانِ أَنْ يَكُونَ اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَحَبَّ إِلَيْهِ مِمَّا سِوَاهُمَا، وَأَنْ يُحِبَّ الْمَرْءَ لاَ يُحِبُّهُ إِلاَّ لِلَّهِ، وَأَنْ يَكْرَهَ أَنْ يَعُودَ فِي الْكُفْرِ كَمَا يَكْرَهُ أَنْ يُقْذَفَ فِي النَّارِ ‏"‌‏.‏ 8. 🗝፦ "ኩፍር" كُفْر ማለት "ክህደት" ማለት ነው፥ ይህም ኩፍር "ላ ኢላሀ" لَا إِلَـٰهَ በመባል ነፍይ ሲሆን በጣዖት መካዳችን የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 2፥256 በጣዖትም "የሚክድ" እና በአላህ "የሚያምን" ሰው ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا "ኢለል ሏህ" إِلَّا اللّٰه ደግሞ ኢስባት ሲሆን በአሏህ ማመናችን ነው፥ በላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ነፊይ እና ኢስባት ከእሳት ጉድጓድ አፋፍ ተንጠልጥለን የምንወጣበት መበጠስ የሌላትን ጠንካራ "ዘለበት" "ገመድ" ነው፦ ኢማም ሙሥሊም 1, ሐዲስ 37 አቡ ማሊክ ሰምቶ እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ያለ እና ከአሏህ ውጪ በሚመለኩ የካደ ደሙ እና ገንዘቡ እርም ነው፥ ሒሳቡ አሏህ ዘንድ ነው"። عَنْ أَبِي مَالِكٍ، عَنْ أَبِيهِ، قَالَ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏ "‏ مَنْ قَالَ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَكَفَرَ بِمَا يُعْبَدُ مِنْ دُونِ اللَّهِ حَرُمَ مَالُهُ وَدَمُهُ

“Every soul will blame itself on the Day of Judgment. ‎The doer of good will regret that he did not increase in good deeds, ‎
“Every soul will blame itself on the Day of Judgment. ‎The doer of good will regret that he did not increase in good deeds, ‎and the sinner will regret that he did not repent from his sins." ‎—Ibn Abbas رضي الله عنه | Ighathatul Lahfaan | Pg. 105 tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

የፈረንጆች ድንቁርና ተወዳዳሪ እያጣ ነው‼ ============================ ("የግለሰብ መብት" ልቅነት የመጨረሻው የስነ-ምግባር ዝቅጠት!) || ✍ «ይህ የምትመለከቱት ህፃን በጀርመን ሀገር ልጆቼ ከተፈጥሮ ያፈነገጠ የፆታ ትምህርት እንዲማሩ አልፈቅድም ባሉ አንድ የሙስሊም ቤተሰብ ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነው። ተንቀሳቃሽ ምስሉ በግድ ህፃንዋን ያለ ፍላጎትዋ፣ እያለቀሰች እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ ከቤትዋ አስገድደው ሲወስዷት ያሳያል። ወላጆችዋንም ሲያስፈራሩ ይታያል። ይህ ምስል በማኀበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ድርጊቱን ፈፃሚዎቹ ተበሰጭተዋል። ለዓለም እንዲደርስ በማድረግ ተፅእኖ መፍጠር ያስፈልጋል። ይህ ምእራባዊ አለም ምን ያህል ከእንስሳት በታች እየሆነ እንደመጣ የሚያሳይ ነው። መብት፣ዲሞክራሲ የሚሉት እነሱን በሚፈልጉት መልኩ እንጂ ከዚያ ውጪ መብትም ሆነ ዲሞክራሲ የሚባል ነገር ፈፅሞ አያውቁም።» እነዚህ ደነዝ ሶዶማዉያን ቆሻሾች፤ ሰው በራሱ ህፃን ልጅ ላይ የማዘዝ መብት የለውም ብለው እያስገደዱ ስለ መብትና እኩልነት ያወራሉ። ከዚህ በላይ ዝቅጠት ምን አለ? tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

እዚህ አንቀጽ ላይ "ከአላህ ሌላ አምላክ የለም" ለሚለው የገባው ቃል "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه ነው፥ "ከአላህ ሌላ አምላክ የለም" ብለው እንዲቀበሉ መጥራት የደዕዋ ተቀዳሚ አላፍትና ነው፦ ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 24 ሐዲስ 1 “ኢብኑ ዐባሥ"ረ.ዐ." እንዳስተላለፈው ነቢዩ”ﷺ” ሙዓዝን"ረ.ዐ." ወደ የመን በላኩ ጊዜ እንዲህ አሉ፦ "ከአሏህ በቀር አምላክ እንደሌለ እና እኔም የአሏህ መልእክተኛ መሆኔን እንዲመሰክሩ ጥራቸው"። عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم بَعَثَ مُعَاذًا ـ رضى الله عنه ـ إِلَى الْيَمَنِ فَقَالَ ‏ "‏ ادْعُهُمْ إِلَى شَهَادَةِ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، وَأَنِّي رَسُولُ اللّٰه 4. 🗝፦ "ኢንቂያድ" اِنْقِيَاد ወይም "ኢሥላም" إِسْلَام ማለት "መታዘዝ" "መገዛት" ማለት ሲሆን የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 22፥34 አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ፡፡ فَإِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ فَلَهُ أَسْلِمُوا እዚህ አንቀጽ ላይ "ታዘዙ" ለሚለው የገባው ትእዛዛዊ ግሥ "አሥሊሙ" أَسْلِمُوا ሲሆን ሁለተናውን ለአሏህ በመታዘዝ እና በመገዛት የሰጠ ሰው "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" የሚለውን ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፦ 31፥22 እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አላህ የሚሰጥም ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው፡፡ وَمَن يُسْلِمْ وَجْهَهُ إِلَى اللَّهِ وَهُوَ مُحْسِنٌ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ ۗ وَإِلَى اللَّهِ عَاقِبَةُ الْأُمُورِ "የሚሰጥ" ለሚለው የገባው ቃል "ዩሥሊም" يُسْلِمْ እንደሆነ ልብ አድርግ! "ሙሕሢን" مُحْسِن ማለት "መልካም ሠሪ" ማለት ሲሆን ኢሕሣን ያለው ሙሥሊም ነው፥ ማንም ምንም ነገር በአሏህ ላይ ሳያሻርክ አሏህን የሚገናኝ ጀነት ይገባል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 3, ሐዲስ 71 አነሥ ሰምቶ እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" ለሙዓዝ እንዲህ ሲሉ ተነገረኝ፦ "ማንም ምንም ነገር በአሏህ ላይ ሳያሻርክ አሏህን የሚገናኝ ጀነት ገባ"። سَمِعْتُ أَنَسًا، قَالَ ذُكِرَ لِي أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ لِمُعَاذٍ ‏"‏ مَنْ لَقِيَ اللَّهَ لاَ يُشْرِكُ بِهِ شَيْئًا دَخَلَ الْجَنَّةَ ‏"‌‏.‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 212 አቢ ሁረይራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "እነሆ ጀነት ሙሥሊም የሆነች ነፍስ እንጂ ሌላው አይገባትም"።ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ، ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺃﻧﻪ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳَﺪْﺧُﻞُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣُﺴْﻠِﻤَﺔٌ ኢንሻሏህ ይቀጥላል...... ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ ወሠላሙ ዐለይኩም

የጀነት ቁልፍ ክፍል አንድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 47፥19 እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه ማለት "ከአሏህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም" ማለት ነው፥ "ሸሃዳህ" شَّهَادَة ማለት "ምስክርነት" ማለት ሲሆን ከንፈር እና ከንፈር ሳይነካካ በምላስ የሚመሰከር ቃለ ምስክርነት የመጨረሻ ቃሉ ያደረገ ሰው ጀነት ይገባል፦ ሡነን አቢዳውድ መጽሐፍ 21, ሐዲስ 28 ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንደተረከው፦ "ለእኔ የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ማንም የመጨረሻ ቃሉ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" የሆነ ጀነት ገባ"። عَنْ مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ مَنْ كَانَ آخِرُ كَلاَمِهِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دَخَلَ الْجَنَّةَ ‏"‏ "ሚፍታሕ" مِفْتَاح ማለት "ቁልፍ" "መክፈቻ" ማለት ሲሆን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه የሚለው ቃለ ምስክርነት የጀነት ቁልፍ ነው፦ ሚሽካቱል መሷሒብ መጽሐፍ 1, ሐዲስ 36 ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንደተረከው፦ "ለእኔ የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "የላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ምስክርነት የጀነት "ቁልፍ' ነው"። عَن مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ قَالَ: قَالَ لِي رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَفَاتِيحُ الْجَنَّةِ شَهَادَةُ أَنْ لَا إِلَه إِلَّا الله አንድ ቁልፍ ብዙ ጥሶች እንዳሉት እንደዚሁ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه የሚለው የጀነት ቁልፍ ብዙ ጥርሶች አሉት፦ ሚሽካቱል መሷሒብ መጽሐፍ 1, ሐዲስ 39 ወህብ ኢብኑ ሙነባህ እንደተረከው፦ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" የጀነት ቁልፍ አይደለምን? ተብሎ ሲጠየቅ፥ እርሱም፦ "አዎ! ነገር ግን ጥርሶች ያሉት ቁልፍ እንጂ ሌላ የለም። ቁልፉን ከእነ ጥርሶቹ ካመጣህ በሩ ይከፈትልሃል፥ ካልሆነ ግን አይከፈትልህም። عَن وهب بن مُنَبّه قِيلَ لَهُ: أَلَيْسَ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مِفْتَاحُ الْجَنَّةِ قَالَ بَلَى وَلَكِنْ لَيْسَ مِفْتَاحٌ إِلَّا لَهُ أَسْنَانٌ فَإِنْ جِئْتَ بِمِفْتَاحٍ لَهُ أَسْنَانٌ فَتَحَ لَكَ وَإِلَّا لَمْ يَفْتَحْ لَكَ. "ሢን" سِنّ ማለት "ጥርስ" ማለት ነው፥ "አሥናን" أَسْنَان ደግሞ የሢን ብዙ ቁጥር ሲሆን "ጥርሶች" ማለት ነው። የዲን ዑለማእ ቁርኣንን እና ሐዲስን ኢሥቲንባጥ ሲያረጉ ያገኙት ስምንት ጥርሶችን ነው፥ እነዚህም ስምንት ጥርሶች ዒልም፣ የቂን፣ ቀቡል፣ ኢንቂያድ፣ ሲዲቅ፣ ኢኽላስ፣ መሐባህ እና ኩፍር ናቸው። 1. 🗝፦ "ዒልም" عِلْم‎ ማለት "ዕውቀት" ማለት ሲሆን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" የሚለውን ትርጉም በትክክል ማወቅ የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 47፥19 እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه እዚህ አንቀጽ ላይ "ዕወቅ" ለሚለው የገባው ትእዛዛዊ ግሥ "አዕለም" اعْلَمْ ሲሆን "ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩ" ለሚለው ደግሞ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلٰهَ إِلَّا اللّٰه ነው። የላ ኢላሀ ኢለል ሏህን ፈህም እና መዕና ዐውቆ የሞተ ጀነት ይገባል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 43 ዑስማን እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህን ዐውቆ የሞተ ሰው እርሱ ጀነት ገባ"። عَنْ عُثْمَانَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ مَنْ مَاتَ وَهُوَ يَعْلَمُ أَنَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ دَخَلَ الْجَنَّةَ ‏"‏ ‏. 2. 🗝፦ "የቂን" يَقِين ማለት "እርግጠኝነት" ማለት ሲሆን በላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ዘለበት እርግጠኛ መሆን የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 49፥15 እውነተኛዎቹ ምእምናን እነዚያ በአላህና በመልእከተኛው ያመኑት ከዚያም "ያልተጠራጠሩት" በገንዘቦቻቸውና በነፍሶ ቻቸውም በአላህ መንገድ የታገሉት ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያ እነሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا وَجَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنفُسِهِمْ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ۚ أُولَـٰئِكَ هُمُ الصَّادِقُونَ "ሙቂን" مُوقِن ማለት "እርግጠኛ" ማለት ሲሆን አንዲት ነፍስ ከልብ እርግጠኛ ሆና ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ያለች አሏህ ይቅር ይላታል፥ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ብሎ ከልቡ በእርግጠኝነት የመሰከረ በጀነት ተበስሯል፦ ሪያዱ አስ-ሷሊሒን መጽሐፍ 1, ሐዲስ 424 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ብሎ ከልቡ "በ-"እርግጠኝነት" የመሰከረ በጀነት አብስረው"። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ مُسْتَيْقِنًا بِهَا قَلْبُهُ بَشَّرْتُ بِالْجَنَّةِ ‏.‏ ሡነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 33, ሐዲስ 140 ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛ"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "አንዲት ነፍስ አትሞትም ከልብ "በ-"እርግጠኛ" ሆና ከአሏህ በቀር በሐቅ የሚመልክ አምላክ እንደሌለ እና እኔ የአሏህ መልእክተኛ መሆኔን መስክራ አሏህ ይቅር ቢላት እንጂ"። عَنْ مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ ‏ "‏ مَا مِنْ نَفْسٍ تَمُوتُ تَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَأَنِّي رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ يَرْجِعُ ذَلِكَ إِلَى قَلْبٍ مُوقِنٍ إِلاَّ غَفَرَ اللَّهُ لَهَا ‏"‏ ‏.‏ 3. 🗝፦ "ቀቡል" قَبُول ወይም "ቁቡል" قُبُول ማለት "መቀበል" ማለት ሲሆን "ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّه የሚለውን ቃል ሳንኮራ መቀበል የቁልፉ ጥርስ ነው፦ 37፥35 እነርሱ "ከአላህ ሌላ አምላክ የለም" በተባሉ ጊዜ "ይኮሩ" ነበሩ፡፡ إِنَّهُمْ كَانُوا إِذَا قِيلَ لَهُمْ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا اللَّهُ يَسْتَكْبِرُونَ

ሪፍቅ እናድርግ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا عَائِشَةُ، إِنَّ اللَّهَ رَفِيقٌ يُحِبُّ الرِّفْقَ، وَيُعْطِي عَلَى الرِّفْقِ مَا لَا يُعْ
ሪፍቅ እናድርግ! ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يَا عَائِشَةُ، إِنَّ اللَّهَ رَفِيقٌ يُحِبُّ الرِّفْقَ، وَيُعْطِي عَلَى الرِّفْقِ مَا لَا يُعْطِي عَلَى الْعُنْفِ، وَمَا لَا يُعْطِي عَلَى مَا سِوَاهُ﴾ “አንቺ አኢሻ ሆይ! áŠ áˆ‹áˆ… ረፊቅ (አዛኝ) ነው ሪፍቅን (እዝነትን) ይወዳል። በሪፍቅ (በአዛኝነት) ላይ ይሰጣል በሃይለኝነት ላይ á‹¨áˆ›á‹­áˆ°áŒ á‹áŠ•áˆ ከዛ ውጪም ባለ ነገርም የማይሰጠውን።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2593 አል ኢማሙ ኢብኑ ባዝ (رحمه ) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿هذا العصر، ؚؾع الرفق والصبر والحكمة، وليس ؚؾع الشدة. والناس أكثرهم في جهل، في غفلة وإيثار للدنيا، فلا بد من الصبر، ولا بد من الرفق حتى تصل الدعوة، وحتى يبلغ الناس وحتى يعلموا. ونسأل الله للجميع الهداية﴾ “ይህ ዘመን! የ‘ሪፍቅ ’ በእዘነት፣ በልስላሴ የመዋዋል፣ የትዕግስትና የጥበብ ዘመን ነው። የቁጣ፣ ሃይል..ወዘተ  ዘመን አይደለም። አብዛኞቹ ሰዎች በመሀይምነት፣ በዝንጉነትና አለማዊ ህይወትን በማስቀደም ላይ ናቸውና። ስለዚህ ትዕግስት የግድ ነው፤ ኢስላማዊ ጥሪ እንዲዳረስና ሰዎች ዘንድም ደርሶ እንዲያውቁ ‘ሪፍቅ’ የግድ ነው። አላህን ለሁሉም ምራቻን እንጠይቀዋለን።” 📚 ፈታዋ ኑር አል‐ደርብ: 8/376 ©️©️ BuhariMuslimAmharic tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1

‍ 🔰 ተስፋ አለኝ የትላንቱ ክፍተት - የዛሬው ቀዳደ ኋሊት የሚኖር - ነገን እያቀደ የመሸ ይመስለኛል - ጎኅ እየቀደደ ብሮጥ ብሮጥ አያልቅ የህይወት ሜዳ ውስጤ ይሀው አለ - እኔን እየጎዳ ዛሬን እሰጣለሁ - ለትላንትናው እዳ ያለፈው ታሪኬ - በትዝታ ተሞልቶ ዛሬም ትላንት ሆነ - ነገን አስረስቶ ትዝታ አርጌው ነበር - ትላንት አርፍዶብኝ አሁንም ተስፋ ብቻ - ኢሀው ዛሬ ቀደመኝ ትላንትን ትዝታ - ዛሬን ምን ልበለው? ዛሬ እኮ አልታየኝም - ከትላንት አንድ ነው። የትላንት ትዝታ - ታሞብኝ በጠና አሁንም ቆሰለ - ዛሬም እንደገና ነገም ደገመ - ኢዩ ይሀውና አለሁ እስከዛሬ - በቆሰለ ትላንትና። ዘመን ሲለዋወጥ - ጊዜም ሲቀያየር በኛ አልተጀመረ - መከፋት መቸገር እንዲህ ነው ነገሩ - የህይወት ስንክሳር ደምረን ብንቀንስ - ብንቀምር ቀመር አካፍለን ብናባዛ - ማስተዋል ብንጀምር ኮድ ሆነ ከረመ - የኑሮ ሚስጥር። በተስፋ እየኖርኩ ነው - ጠይቆኛል ፓስዋርድ ውስጤ ሆይ ቻለው - እባክህ አትናደድ ኮዱን ካገኘሁት - ላገላብጥ ሰነድ ብንዘፈቅ በድህነት - ምንም ባይኖረንም ጠንካራ ማንነትን - ዝቅ አያረግብንም ምንም ቢሞላለት - ሀብታምም ቢሆን ከፍ አያረግም - የሰው ወራዳነትን በቃ አዲስ ነገር የለም - ህይወት እንደዚህ ናት ደስታና ሀዘን - የተፈራረቀባት ሳቅና ለቅሶ - በአንድ የኖረባት ክፋቷ ያመዘነ - ያጠፋች ደግነት በአዋጅ ፈቀደች - የክፋትን ጥግነት ታዲያ ምኑነው አዲስ - ሁሌም ይኖራላ ሀዘንና ደስታ - ይቀያየራላ ለአንዱ ሲሞላለት - ለአንዱ እየጎደለ ሳይስቅ ሳያለቅስ - የሚኖር መች አለ ለአንዱ ሲሞላለት - ለአንዱ እየጎደለ ሳይቸገር ሳይከፋ - የሚኖር መች አለ። በቃ ሰው ራቅኩኝ - እንደው በደፈና ውስጤን አሳዘነው - ትዝታ መጣና ማለፍ ቢያቅተኝ - የህይወት ምዘና በቃ ሰው ጠላሁኝ - እኔም ሰው ሆንኩና ግን ስሞታ አበዛሁ - እኔም ሰውነኝና ሽሽት ሽሽት አለኝ - ግን ወዴት ይሸሻል ያው ህይወት ህይወት ነው - ይነጋል ይመሻል ሰውም እንደዘበት - ይቀርባል ይርቃል እኮ ወዴት ልሽሽ - ውስጤ ይጨነቃል አንድ ፈጣሪ ግን - መድረሻዬን ያውቃል የሰው ልጅማ - ውስጥን ያሳምማል ድህነትህን ሲዘክር - አንገት ያስደፋል የሰው እርዳታ አልሻም - እባካችሁ ተውኝ መኖር እችላለሁ - ምንም ሳይኖረኝ መክንያቱም ይህ ነው - በአላህ ተስፋ አለኝ በረሻድ ሙዘሚል መስከረም 30/2012[Oct 11/2019] ማስታወሻ: ● በልባችን ውስጥ ያለውን ህመም ለመገላገል  ከፈለግን በሌሎች እግር ሾር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል‼️ https://t.me/SharpSwords1 www.youtube.com/@SharpSwords1 Twitter.com/SharpSwords1 tiktok.com/@sharpswords1 tiktok.com/@secretsof_truth tiktok.com/@techmasterpage