es
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Ir al canal en Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Mostrar más
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
Sheikh Saleh al Fawzan and Sheikh Albani رحمہما اللہ on term "Wahhabi"

4_5834428882219964237.mp36.03 MB

183 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤቶች ነፃ ወጡ! - ሀሩን ሚድያ፣ የካቲት 1/2017 በሃማስ እና በእስራኤል መካከል በተደረሰ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በዛሬው ዕለት 183 ፍልስጤማውያን
+4
183 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤቶች ነፃ ወጡ! - ሀሩን ሚድያ፣ የካቲት 1/2017 በሃማስ እና በእስራኤል መካከል በተደረሰ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት በዛሬው ዕለት 183 ፍልስጤማውያንን እስራኤል የለቀቀች ሲሆን ሀማስ በአንፃሩ 3 እስራኤላውያንን ምርኮኞችን መልቀቁ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ከእስራኤል እስር ቤቶች ነፃ የወጡ ፍልስጤማውያን ቤተሰቦቻቸውን መቀላቀላቸውም ታውቋል። እስራኤል በጋዛ ባደረሰችው ጥቃት ከ60 ሺ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸው የተገለፀ ሲሆን ከነዛ ውስጥ አብዛኞቹ ሴቶችና ህፃናት መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሪፖርቱ ላይ አስታውቋል። © ሀሩን ሚድያ

(4) የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ.mp315.93 MB

ቀልባችን አላህን እንድፈራ ሊያግዙን ከሚችሉ ጉዳዮች ዉስጥ፦ 1) የአላህን ዉለታዎች ማስታወስ 2) የአላህን ስሞችን እና ባህርያቶች ማወቅ 3) ሰለፎችን አላህን እንዴት እንደሚፈሩት ታሪካቸውን ማንበብ 4) ሞትን ማስታወስ 5) ምክሮችን ማዳመጥ 6) ሀላልን መመገብ 7) የቲሞችን መንከባከብ 8) ስለቂያማ ማስታወስ 9) ወንጀሎችን  መራቅ 10) ጥሩ ጓደኞችን መጎዳኘት 11) መቃብርን መዘየር 12) ዱዓእ ማድረግ 13) ማለቃቀስ ( አላህን ብቻ በማስታወስ እምባ ባይመጣም ለማልቀስ መታገል ) 14) ቁርአንን መቆራኘት 15) ዚክርን ማብዛት . ይገኙበታል:: አላህ ሁሉንም ከሚሰሩት ምርጥ ባሮቹ መካከል ያድርገን::

➿የአማኝ ምሳሌው 🌾➿ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مثلُ المؤمنِ مثلُ السنبلةِ، تميلُ أحيانًا، وتقومُ أحيانًا﴾ “የአማኝ ምሳሌው እንደ ስንዴ ዘለላ ነው። አንዳ
➿የአማኝ ምሳሌው 🌾➿ ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مثلُ المؤمنِ مثلُ السنبلةِ، تميلُ أحيانًا، وتقومُ أحيانًا﴾ “የአማኝ ምሳሌው እንደ ስንዴ ዘለላ ነው። አንዳንዴ  ዘንበል ይላል አንዳንዴ ደግሞ ይነሳል።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2284

نصائح تتعلق بشهر شعبان ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜 أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يدخل رمضان القادم. አንደኛ፦ ከዚህ በፊት የረመዳን ቀዷዕ ያለበት አካል በዚሁ በሸዕባን ወር ውስጥ መጪው ረመዳን ሳይገባበት ቀዷዕ ሊያወጣ ግድ ይለዋል። ثانيا : يجب تعلم أحكام الصيـــــــام قـبـل دخـــــــول  رمـضـــــــان القـــــــادم. ሁለተኛ፦ መጪው ረመዳን ከመግባቱ በፊት  የፆም ህግጋቶችን መማር ግድ ይላል። ثالثا : مـن السنة الإكثـار مـــن الصيــــام فـي شـعبـــــــان ሶስተኛ በሸዕባን ወር ፆምን አብዝቶ መፆም ከነብያችን ሱና ይመደባል። رابعا: من هدي السلف الإكثار من قـــراءة القرآن في شعبــان. አራተኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ተግባር ውስጥ ቁርዓንን በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ አብዝቶ ማንበብ ነው። خامسا : لايجـوز تخصيـص يوم أو ليلة النصف من شعبان بعبــادة خاصـة አምስተኛ በሸዕባን አጋማሽ ላይ የዚያን ቀንንም ሆነ ሌሊትን ለየት ባለ ኢባዳ መለየት አይቻልም። سادسا: لايـجــوز صيــام يــــوم الشـــــــك وهـو يـــــوم الثـلاثين من شعبان ስድስተኛ፦ አጠራጣሪ ቀን የሸዕባን 30ኛ ቀንን መፆም አይቻልም። 👉(አንዳንድ ምክንያቶች ካሉ ግን የሚበቃ ይሆናል) سابعا : الدعـاء بأن يبلغك الله رمضـــــــان وان يوفـقـك فيـه للعمـل الصالـح. ሰባተኛ፦ አላህን ረመዳንን እንዲያደርስህ በረመዳን ውስጥም መልካም ስራ መስራትን እንዲያስችልክ መለመን። ثامنا : ينبغي إنهاء الأشغال الدنيوية قبل رمضان للتفـرغ للعـبـــادة في رمضــــــــــان ስምንተኛ በረመዳን ውስጥ በዒባዳ ለማሳለፍ ከረመዳን በፊት በዱንያ መወጠርን መተው ይገባል። تاسعا : من عادة السلف إخـراج الزكاة في شعبان. ዘጠነኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ልማድ: በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ ዘካን ማውጣት ነበር። ✍ ጦለሃ አህመድ

نصائح تتعلق بشهر شعبان ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜 أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يد
نصائح تتعلق بشهر شعبان ከ ሸዕባን ወር ጋር የተያያዙ አንዳንድ ምክሮች📜 أولا : يجـب قضـاء الصـــــوم لمن أفطر أياما من رمضان الماضي قبـل أن يدخل رمضان القادم. አንደኛ፦ ከዚህ በፊት የረመዳን ቀዷዕ ያለበት አካል በዚሁ በሸዕባን ወር ውስጥ መጪው ረመዳን ሳይገባበት ቀዷዕ ሊያወጣ ግድ ይለዋል። ثانيا : يجب تعلم أحكام الصيـــــــام قـبـل دخـــــــول  رمـضـــــــان القـــــــادم. ሁለተኛ፦ መጪው ረመዳን ከመግባቱ በፊት  የፆም ህግጋቶችን መማር ግድ ይላል። ثالثا : مـن السنة الإكثـار مـــن الصيــــام فـي شـعبـــــــان ሶስተኛ በሸዕባን ወር ፆምን አብዝቶ መፆም ከነብያችን ሱና ይመደባል። رابعا: من هدي السلف الإكثار من قـــراءة القرآن في شعبــان. አራተኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ተግባር ውስጥ ቁርዓንን በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ አብዝቶ ማንበብ ነው። خامسا : لايجـوز تخصيـص يوم أو ليلة النصف من شعبان بعبــادة خاصـة አምስተኛ በሸዕባን አጋማሽ ላይ የዚያን ቀንንም ሆነ ሌሊትን ለየት ባለ ኢባዳ መለየት አይቻልም። سادسا: لايـجــوز صيــام يــــوم الشـــــــك وهـو يـــــوم الثـلاثين من شعبان ስድስተኛ፦ አጠራጣሪ ቀን የሸዕባን 30ኛ ቀንን መፆም አይቻልም። 👉(አንዳንድ ምክንያቶች ካሉ ግን የሚበቃ ይሆናል) سابعا : الدعـاء بأن يبلغك الله رمضـــــــان وان يوفـقـك فيـه للعمـل الصالـح. ሰባተኛ፦ አላህን ረመዳንን እንዲያደርስህ በረመዳን ውስጥም መልካም ስራ መስራትን እንዲያስችልክ መለመን። ثامنا : ينبغي إنهاء الأشغال الدنيوية قبل رمضان للتفـرغ للعـبـــادة في رمضــــــــــان ስምንተኛ በረመዳን ውስጥ በዒባዳ ለማሳለፍ ከረመዳን በፊት በዱንያ መወጠርን መተው ይገባል። تاسعا : من عادة السلف إخـراج الزكاة في شعبان. ዘጠነኛ፦ ከቀደምት ሰለፎች ልማድ: በዚህ በሸዕባን ወር ውስጥ ዘካን ማውጣት ነበር። ✍ ጦለሃ አህመድ https://t.me/tolehaahmed https://t.me/tolehaahmed

The Best Speech After the Speech of Allah ﷻ _ Shaykh Abdussalam al-Shuway'ir حفظه الله

From the Means of Attaining Allah's Love _ Shaykh Sami al-Suqayr حفظه الله

Shaykh Abdurrazzaq's Warning About Taking Pictures of Others in Their Acts of Worship

Even the Prophets Needed to be Reminded of the Virtue of Tawhid _ Shaykh Saleh al-Usaymi حفظه الله

Shaykh Abdurrazzaq's Precious Advice for the Muslim Woman

The Sunnah of Fasting in Sha'ban _ Shaykh Sulayman al-Ruhayli حفظه الله

Tawhid! Shaykh Sulayman al-Ruhayli حفظه الله

Six Points Regarding Sha'ban _ Shaykh Muhammad ibn Saleh al-'Uthaymin رحمه الله