Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Ir al canal en Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Mostrar más213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
ረመዿን 9
🌙🕋 العمرة في رمضان 🕋🌙
በረመዿን ወር ውስጥ ዑምራ ማድረግ!
ኢማም አል-ቡኻሪ እንዲሁም ሌሎችም በዘገቡት ሐዲስ ኢብኑ ዓባስ እንዳስተላለፈው የአላህ መልዕክተኛﷺ ለ አንዲት ከአንሳሮች ለሆነች ሴት (ስሟን ኢብኑ አባስ ጠቅሶታል ነገር ግን ሐዲስ አስተላላፊው ረስቶታል) ለምንድነው ከእኛ ጋር አብረሽ ሐጅ የማታደርጊው? አሏት
እሷም እንዲህ አለች
እኛ ሁለት መጓጓዣ ግመሎች ነበሩን አንዱን የእከሌ አባት እና ልጁ ተሳፈሩበት አለች (የራሷን ቧል እና ልጇን ማለቷ ነው) ሁለተኛውን ደግሞ ለእኛ እዚሁ ብቻ የምንጓጓዝበትን አንድ አስቀሩልን አለቻቸው
የአላህ መልዕክተኛምﷺ ቀጣይ ረመዿን ሲመጣ ዑምራ አድርጊ
በረመዿን ውስጥ የሚደረግ ዑምራ ልክ እንደ ሐጅ ነው አሏት።
ቡኻሪ በዘገበው ዘገባ ላይ ኢብኑ ዓባስ እንዲህ ይላል የአላህ መልዕክተኛﷺ ሐጅ አድርገው ሲመለሱ ለ ኡሙ ሲናን አል አንሳሪይ ከ ሐጅ ምን ከልክሎሽ ነው ያላደረግሽው? አሏት፤ እሷም የእከሌ አባት (ባሏን ማለቷ ነው) 2 ግመሎች ነበሩት አንዱን እሱ ሐጅ አደረገበት አንዱን ደግሞ ለእኛ ተወልን መሬታችንን እንዲያጠጣልን አለቻቸው
እሳቸውም በረመዿን ዑምራ ማድረግ ከእኔ ጋር ሐጅ እንደማድረግ ነው አሏት።
ኢብኑል ዐረቢ እንዲህ ይላል፤
በ ረመዿን ዑምራ ስለማድረግ የሚያወሳው ሐዲስ ሶሒሕ ነው እሱም ከአላህ የሆነ ፀጋ እና ትሩፋት ነው፤ ዑምራ የሐጅን ደረጃ ማግኘቱ ፤ ይህም የሆነው ከረመዿን ወር ጋር አብሮ በመያያዙ ነው።
አላህ ይወፍቀን!
🔈 ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር አላህ ይጠብቃቸውና
"ሰላት ተራዊሕ ወይም ተሀጁድ ላይ ለወላጆችህ ዱዓ ማድረግህ ፤ አሥር ግመሎች አርደህ ሰደቃ ከማውጣት ይበልጣል።"
#ሸይኽ_ኡሰይሚን
🌙 ረመዷን ሸህሩል ቁርኣን!
የኢማሙ አሽሻፊዒይ ተማሪ የሆኑት ረቢዕ ኢብኑ ሱለይማን እንዲህ ይላሉ፦
“
ኢማሙ ሻፊዒይ በአንድ ወር ውስጥ ሦስቴ ያኸትሙ ነበር ረመዳን ውስጥ ደግሞ ከሰላት ውጭ ብቻ ስልሳ ግዜ ያኸትሙ ነበር።”
📚[ሲፈቱ ሰፍዋ(2/255)ሸይኽ ዑሠይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፧
“እወቅ! ለደካሞች፣ ወላጅ አልባ ልጆች እና ለህፃናት ማዘን፤ በቀልብ ውስጥ ርህራሄን፣ ገርነትን እና ወደ አላህ መመለስ ይዳርጋል፣ ይህን ደግሞ የሞከረው ያውቀዋል።”
📚[«شرح رياض الصالحين» (٣ / ٨٩)]
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ረመዿን 8
🌙 هدي النبي صلى الله عليه وسلم في الإفطار 🌙
የነብዩ ﷺ የኢፍጣር አኳኋን
ረሱል (ﷺ) ከመስገዳቸው በፊት በእርጥብ ተምር ያፈጥሩ ነበር እሱን ካላገኙ በደረቅ ተምር ያፈጥራሉ እሱንም ካላገኙ በውሃ መጎንጨትን ይጎነጩ ነበር።
አንድ ሰው እነዚህን 3ቱንም ካላገኘ ባገኘው ነገር ያፍጥር፤ ምንም ካላገኘ በኒያ ማፍጠርን ያስባል ልክ በሐዲስ እንደመጣው ሌሊቱ በዚህ አቅጣጫ መጥቶ ቀኑ ከተወገደ ፆመኛ ሰው በርግጥ ፆሙን ፈቷል (አፍጥሯል)
ጣቱን ይምጠጥ ምናምን የሚሉት የአላዊቂዎች ንግግር ተቀባይነት የለውም!
የተምር ጥቅም ውስጣችን ባዶ ሆኖ ቆይቶ ጣፋጭ በሆነ ተምር ስናፈጥር በቀላሉ ይቀበለዋል ጉልበትን በፍጥነት እንዲያገኝ ያደርገዋል ውሃም እንዲሁ ጉበታችንን በውሃ ረጠብ ስትል አገልግሎቷን በተገቢው እና በተሟላ መልኩ እንድታከናውን ይረዳል
ለዚያም ነው የተጠማ ፣የተራበ ሰው ምግብ ከመመገቡ በፊት ውስጡን በውሃ እንዲያረጥበው የሚመከረው ከዚያም ምግቡን ይመገባል ማለት ነው
ይህ የተምር እና የውሃ ጥቅም ለየት ባለ መልኩ ለልብ መስተካከልንም ትልቅ ተፅዕኖ እንዳለው የልብ ሀኪሞች ያውቁታል
🔈 ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር አላህ ይጠብቃቸውና
People's love will not build a castle for you! And their hatred will not dig a grave for you!
የሰዎች ፍቅር ቤተመንግሥት አይገነባልህም፣ ጥላቻቸውም መቃብር አይቆፍርልህም!
ummalife.com/ReshadMuzemil
In support of the Palestinian people in Gaza, Hezbollah carried out the following operations:
- At 02:20, a gathering of israeli soldiers opposite the town of Wazzani was targeted.
- At 12:50, the Metula site was targeted.
- At 14:00, the spy equipment at the Al-Assi site was targeted with machine guns.
- At 15:30, the Al-Marj site was targeted with artillery shells
- At 15:30, the Al-Samaqa site in the occupied Lebanese Kfar Shuba hills was targeted with missile weapons.
- At 15:15, a gathering of israeli soldiers near the Mitat Barracks was targeted with missile weapons.
- At 18:30, a gathering of israeli soldiers near the Hanita site was targeted with missile weapons.
- At 20:30, israeli vehicles were targeted with artillery shells as they entered the Al-Malikiyah site.
የፈራረሱ መስጅዶቻቸውን ትተው የመጠለያ ካንፕ ውስጥ በተዘጋጀ ክፍል ውስጥ ተሰባሰብ..
አንድ ወጣት ህፆናትን ሰብስቦ ቁርዓን እንዲሀፍዙ እያደረጋቸው ነው ..ወንድሞቹ ሙተውበት ቤቱ ቢፈርስበትም ቁርዓን እያቀራ ይገኛል....የገዛ ወንድሞች ታሪክ አያልቅም ሱብሐነላህ አጂብ!!
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
«አዛን ይረብሸናል!» ለሚሉ ሰዎች የሸይኽ ዶ/ር ሷሊሕ ፈውዛን ምላሽ!
«አዎ! አዛን የሸር ባለቤቶችን ይረብሻል። እኛም የምንፈልገው እንዲህ አይነቱን እንዲረብሽ ነው!»
Thousands of worshippers perform the evening and Taraweeh prayers in Al-Aqsa Mosque, despite the restrictions and obstacles imposed by the Israeli occupation forces in occupied Jerusalem.
አላሁመ ኢኒ አስዓሉከ ስሰባተ ፊል አምር፤
ወል አዚመተ አለርሩሽድ፤ ወአስአሉከ ሹክረ ኒእመቲክ፤ ወአስአሉከ ሁስነ ኢባደቲክ፤ ወአስአሉከ ቀልበን ሰሊማ፤ወአስአሉከ ሊሳነን ሳዲቃ፤ ወአስአሉከ ሚን ኸይሪ ማ ተእለም፤ ወአኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ተእለም፤ ወአስተግፊሩከ ሊማ ተእለም፤ ኢነከ አንተ አልላሙል ጉዩብ
