es
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Ir al canal en Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Mostrar más
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
You will be Raised Upon what you Die Upon - By Shaykh Sulaymaan Ar-Ruhaylee_

ሰበር መረጃ ⭕️ ያለ VPN ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች መስራት ጀምረዋል።
ሰበር መረጃ ⭕️ ያለ VPN ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች መስራት ጀምረዋል።

🔰 የሰዎች ህይወት ላይ ያለን አስተዋጽኦ ⭕️ ህይወት አንድ ንግድ አደለችም መስጠትና መቀበል የሚካሄድባት። ብዙዎቻችን እንደ በሽታ የተለከፍንበት ነገር ቢኖር ህይወትን እንደ ንግድ እናስባታለን። « እኔ እኮ እንዲህ ነኝ፣ ለእገሌ እንዲህ አደረኩለት፣ እኔ እኮ እንዲህ አድርጌለት ነገር ግን እሱ ምንም አላደረገልኝም ስንል ይሰማል። በእውነታው ይህ አላዋቂነታችን ብቻ ሳይሆን አረመኔነታችንም ጭምር ነው❗️ 🛑 በቃ ሰዎችን የምናግዘው ጥቅምን ፍለጋ ነው⁉️ 🛑 ሰዎችን የምንቀርበው የሆነ ነገር ፍለጋ ነው⁉️ 🛑 ሰባዓዊነት የሚባል ነገር ከውስጣችን ጠፍቶ ህይወት ልውውጥ የሚካሄድባት የንግድ መድረክ አደረግናት⁉️ 🔰 ሰዎችን ለአላህና ለአላህ ብለን ብቻ መውደድና መርዳት እንችል ነበር፤ እሱም ነው ትክክለኛው እሳቤና ጎዳና። 🎯 ሳይኖረን ለሌሎች እንዲኖራቸው መመኘት፣ 🎯 ሳይኖረን ለሌሎች መስጠት እኮ እንችላለን። 🎯 ከምናገኛት ትንሽዬ ደስታ ለሰዎች ማካፈልም ቀላል ነው፤ አይጎዳንምም ጭምር። 🎯 የሰዎችን ተድለና ስኬት እንደ እራሳችን ማየትም እኮ ይቻላል። በሱም ደስታ ማግኘት እንችል ነበር። ግን እኛ የሰው ልጆች የተሻለውና እኛን የሚጠቅመን ምርጥ መንገድ እያለ እኛ ትክክል መስሎ በታየን መንገድ ብቻ እንጓዛለን። 〽️ መልካምነት የሚጠይቀው “መልካምነትን” ብቻ ነው፣ ነገር ግን ጭካኔና እርኩስነት እኛ ባይታወቀንም ብዙ መስዋዕትነት ይጠይቃል። ብዙ ልፋትም አለበት። 🔗 ሰዎችን ለመጉዳት ብለን የቆፈርነው ጉርጓድ ደግሞ አንድ ቀን እኛ ነን ውርደት ተከናንበን የምንቀበርበት (እዛ ዝቅጠት ውስጥ ላንወጣ የምንገባበት)። ⭕️ ትላንት « አንተ እኮ ወንድሜ ነህ፣ እህቴ ነሽ፣ አንተ እኮ ባሌ ብቻ ሳትሆን እናት አባቴም ነህ » ብለን እያመሰገንን የነበረውን ሰው ዛሬ ላይ በሆነ ምክንያት አይንህን ለአፈር ብለን ከአፋችንንም « አንተ እኮ ሰው አይደለህም » እንለዋለን። በእውነታው ሰው ያልሆነው እኛ ነን። እኛ ነን ህይወትን እንደ ንግድ እያሰብናት ለራሳችን እርካታ ብለን የሰዎችን ህይወት የምናወድመው❗️ 🔘 እኛ ነን « ሰው » የሚለው ቀመር የማይገባን። እ ራሳችንን መጥቅመኝነት በሽታ ተለክፈን « *መልካምነት* ፣ *ትእግስት* ፣ *ሰውን ለአላህ ብሎ መርዳት* » የሚባል ነገር የተሳነን። 🔘 የስንት ሰዎች ህይወት ማበላሸት ነው የኛ የስኬት ጥግ⁉️ በቁጥር እናውቀዋለን!? .............. ነገር ግን እስከ መቼ በዚህ ዝቃጭ በሆነ አስተሳሰብ የምንኖረው⁉️ ግን እስከመቼ ነው *የማንበላውን ለመሰብሰብ* የሰዎችን ህይወት ገኃነም የምናደርገው⁉️ « *እኮ እስከ መቼ⁉️* » 🔰 ወዳጆቼ መልካምነት እኛ እንደ ሚመስለን ከጊዜው ጋር የማይሄድ ጅልነት አይደለም። በሉ እንደውም « መልካምነት ህይወታችንን በደስታ እንድንኖር የሚረዳን የምንተነፍሰው ንፁህ አየር ነው »❗️ 🔰 ሰዎችን ስንረዳ በምላሹ ሌላ ነገር ሳንሻ መርዳት ነው አላህ የሚወደውና ከጊዜው ጋር የሚጣጣም ብልጥነት ማለት። ይህን እኮ እናያለን ትላንት መስጂድ ላይ ጎን ለጎን አብሮን መስጂድ ላይ የሰገደ የነበረ ሰው ዛሬ ሞተ ይባላል። ዙህር ሰግዶ ዓስር ወደ መስጂድ አልመጣም ምክንያቱም ወደ አኺራ ስለሄደ❗️ እኛ መልካም መሆን እንዳለብን፣ ሰዎችን ማገዝ እንዳለብን፣ ጥቅመኛ መሆን እንደሌለብን፣ የበደለን ሰው ላይ እኳን ቢሆን ፍትሐዊ መሆን እንዳለብን፣ እድሜያችን በጣም አጭር ከመሆኑ የተነሳ አደለም ለመጥፎ ለትርኪ-ምርጊ ስራ ይቅርና ለመልካም ስራ ራሱ ጊዜው እንደማይበቃን የሚያስተምሩን ብዙ ነገሮች እናስተውላለን ነገር ግን አንማርባቸውም። ተፀፅተን ወደ አላህ አንመለስባቸውም❗️ « *እኮ ታዲያ መቼ ነው የምንማርባቸው* » ⁉️ ጊዜያችን ካበቃ፣ ሰዓታችን ከደረሰ፣ ሞት መጥቶ ከያዘን በኋላ ነውን⁉️⁉️ ⭕️ ⭕️ ወዳጆቼ አሁንም አልረፈደም ፤ ነገር ግን ሊረፍድብን ይችላል❗️ ወቅቱ እኮ ይመሻል ብቻ አደለምስ ይነጋልም ጭምር። እኛ ህይወታቸውን ገኃነም በማድረግ ወቅቱን ያመሸነባቸው ሰዎች አንድ ቀን ይነጋላቸዋል። ይህንን መርሳት የለብንም❗️ ......የነሱ ሲነጋ ደግሞ የኛ ሊመሽ ይችላል ታዲያ ያኔ ከጨለማው ወደ ንጋት የሚያሸጋግረን ማነው⁉️ ሰዎችንስ ጨርሰን አስከፋን፣ ጎዳን፣ ጠላን፣ ህይወታቸውን አወደምን። እነሱም ነቁብንና ቀናቸው ነጋ የኛ ደግሞ መሸ እንበል....... እኮ ከዚህ ጨለማ ማን ያወጣናል ታዲያ⁉️ « ማንም አይመጣም » ❗️ ⭕️ ወዳጆቼ አሁንም አልረፈደም ፤ ነገር ግን ሊረፍድብን ይችላል❗️ Life Coach by Reshad t.me/InspiresWorld ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

PROTECT YOUR GOOD DEEDS!!! Ibn al-Qayyim (may Allaah have mercy on him) said: The things that spoil and cancel out good deeds are too MANY to list. What matters is NOT the deed; what matters is PROTECTING the deed from that which would spoil it and cancel it out. End quote. [Al-Waabil al-Sayyib (p. 20)] t.me/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

MAJOR SINS IN ISLAM 1. Shirk (Associating partners to Allaah): • Indeed, Allaah does not forgive association with Him, but He forgives what is less than that for whom He wills. And he who associates others with Allaah has certainly gone far astray. - An-Nisa' 4:116 • Indeed, he who associates others with Allaah, Allaah has forbidden him Paradise, and his refuge is the Fire. - Al-Ma'idah 5:72 • Allaah said: "I am the One, One Who does not stand in need of a partner. If anyone does anything in which he associates anyone else with Me, I shall abandon him with one whom he associates with Allaah." - Sahih Muslim 2985 t.me/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

ጣፋጭ እና ቆንጆ ምክር የያዘ ግጥም ነው 👌በአላህ ላይ ብቻ መደገፍ እንዳለብን 📲لمتابعة القناة على التليجرام الدال على الخير كا فاعله 💬 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ተሌግራማችንን ተቀላቀሉ👇👇👇 t.me/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

🎯 ሰዒድ ከድሆች መካከል በቀዳሚነት ተመዝግቧል። ⭕️ «ሰዒድ ማን ነው?» አሉ ዑመር (ረ.ዐ) « የሀገር አስተዳዳሪያችን» የሚል ምላሽ ተሰጣቸው። «አስተዳዳሪያችሁ ድሃ ነው?» በማለት ጠየቀ። አዎ! ከቤቱ እሳት ሳይነድ በርካታ ቀናት ያልፋሉ አላቸው። ዑመር (ረ.ዐ) ፂማቸው በእንባ እስኪረጥብ ድረስ ተንሰቅስቀው አለቀሱ። አንድ ሺህ ዲናር አስቋጥረው፦ ❝ሰላምታ አድርሱልኝ፤ የአማኞች ዓሚር  ዑመር ለጉዳይህ ታውለው ዘንድ ይህንን ገንዘብ ልከውልሃል በሉልኝ❞ በማለት ለኳቸው። ልዑኩ ሰዒድ ጋር በመድረስ ገንዘቡን አስረከቡ። ሰዒድ ሲመለከተው ዲናሮች ነበሩ። ወደፊት ገፋውና “ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጁዑን” አለ፤ መከራ የወረደበት ያህል በመደናገጥ። “ምን አገኘህ ሰዒድ? የአማኞች መሪ ሞቱ እንዴ?” አላችው ሚስቱ በድንጋጤ ተውጣ። ❝ኧረ ከዚህ የበለጠ መከራ ነው የደረሰብኝ❞ አሏት። “ሙስሊሞች በጦርነት ሽንፈት ደረሰባቸው?” ❝ዱንያ አኼራን ልታበላሽ ቤቴ ገባች።❞ ዲናሮች ከዑመር (ረ.ዐ) ስለመላካቸው ያወቀቺው ነገር አልነበረም። “ቤቴ ውስጥ ፈተና (ፈተና) ተከሰተ።” አለ። “ከርሷ በአስቸኳይ ለመገላገል ሞክር!” አለችው። ❝ልታግዢኝ ትቺያለሽ?❞ በማለት ጠየቃት። “አዎ!” በማለት መለሰችለት።   ዲናሮቹን በከረጢት ውስጥ ጨመራቸውና ለራሱ ቤሳ-ቤስቲን ሳያስቀር ለሙስሊም ችግረኞች እንዲከፋፈል አደረገ። ይህ ከሆነ ብዙም ሳይቆይ ዑመር (ረ.ዐ) ሻምን ለመጎብኘት ወደዚያ አቀኑ። የሙስሊሞችን ሁኔታ ለመከታተል። ሰዒድ ከሚያስተዳድርበት ከተማ ሲደርሱ ነዋሪዎች በደስታ ተቀበሏቸው። ❝አስተዳዳሪያችሁን እንዴት አያችሁት?❞ ዑመር (ረ.ዐ) ጠየቀ። አራት ክሶችን አቀረቡላቸው። አንዱ ከሌላው የሚከፋ “ወንጀል” ነው ተባለ። ዑመር (ረ.ዐ) ክስተቱን ሲተርኩ እንዲህ ይላሉ። ❝ህዝቡንና አስተዳዳሪውን ሰዒድን ለስብሰባ ጠራኋቸው። በሰዒድ ላይ ያለኝ ከፍተኛ እምነት እንዳይቀጭጭጭ ዱዓ አደረኩ። እተማመንበት ነበርና! ስብሰባው ላይ እንድትገናኙ። “በአሚራችሁ ላይ የቀረበበት ክስ ምንድን ነው?” ሲል ጠየቃቸው። “አርፍዶ ነው ወደ ስብሰባው ቦታ (ቢሮው) የሚገባው” አሉ። ❝ስለዚህ ክስ የምትለው አለህ!?❞ ሰዒድን ጠየቁት። ትንሽ ዝም አለና “የምለውን ለማለት አልፈለኩም ነበር። መናገር ካለብኝ ግን አደርገዋለሁ። ቤተሰቦቼ አገልጋይ የላቸውም። ሁሌም ጧት፣ ጧት ሊጥ አቦካለሁ። እስኪብላላም(እስኪወጣ) ድረስ እጠብቀውና እጋግረዋለሁ። ከዚያ በኋላ ነው ውዱዕ አድርጌ ወደ-ስራ ቦታ የምሄደው። ለዚህም ነው ሁሌ ጧት፣ ጧት በጊዜ መውጣት የማይሳካልኝ”። ሲመልስ...... ❝ሌላ ክስ አላችሁ?❞ አልኳቸው። “በለሊት ባለ ጉዳዮችን አያስተናግድም” የሚል ክስ አቀረቡ። ❝ለዚህስ ምን ትላለህ?❞ አልኩት። “የዚህን ምክንያት መናገር አልፈልግም ነበር በአላህ ይሁንብኝ ቀኑን ለነሱ አድርጌዋለሁ። ለሊቱን ደግሞ ለአላህ! አድርጌዋለሁ” አለ። ❝ሌላው ክሳችሁስ?❞ ጠየቅኳቸው። “ከወር አንድ ቀን ከቤቱ አይወጣም” አሉ። ❝የዚህን ምክንያቱ ምን ይሆን?❞ ጠየቅኩት። “አሚረል ሙዕሚን ሆይ! አገልጋይ የለኝም። ከለበስኳት ልብስ ውጭ ሌላ ልብስ የለኝም። በወር አንድ ጊዜ ነው የማጥባት። እስከ ምትደርቅ መጠበቅ አለብኝ። ከዚያ በኋላ ነው ለስራ የምወጣው” የሚል ምላሽ ሰጠኝ። 'ቀሪ ክስ አላችሁ?' በማለት ጠየቃቸው። 'አንዳንድ ጊዜ አከባቢውን ረስቶ በጥልቅ ዝምታዎች ይደመማል' አሉ። 'ስለዚህስ ምን ትላለህ?' አልኩት። “ሁበይብ ኢብኑ ዐዲል በቁረይሾች ሲገደል ከቦታው ተገኝቻለው። በጊዜው ሙሽሪክ ነበርኩ። አካሉን እየቆራረጡ፣ ❝ሙሐመድ ባንተ ቦታ ቢሆንና አንተ ነፃ ብትሆን ትመርጣለህ?❞ በማለት ጠየቁት፤ እሱም እኔ ከቤተሰቤ ጋር በእስልምና በድሎት እየኖርኩ እሱን እሾህ እንዲወጋብኝ አልፈልግም። የሚል ምላሽ የሰጠበትን ክስተት ተመልክቻለሁ። ያንን ቀን ባስታወስኩና የእርዳታ እጄን ልዘረጋለት አለመቻሌ በታሰበኝ ቁጥር አላህ ምህረት የሚለግሰኝ አልመሰል ይለኛል። በዚህ ጊዜ አከባቢዬን ረስቼ ሌላ አለም ውስጥ እገባለሁ አለ።” ❝በሰዒድ ላይ ያለኝን ፅኑ እምነት ያላደፈረሰብኝ አላህ ምስጋና ይገባው። አልኩ!❞ ▮ዑመር (ረ.ዐ) ለጉዳዩ ያውለው ዘንድ 1,000 (አንድ ሺህ) ዲናር ላኩለት። ❝ለአላህ ምስጋና ይገባና። ለቤት የሚያስፈልገንን ግዛልን። አገልጋይም ቅጠርልን።❞ አላች ለሚስቱ። "ከዚህ የበለጠ መልካም ነገር ልጠቁምሽን?" አላት። “ምንድ ነው እሱ?” ስትል ጠየቀች። “ለአላህ እናበድረው።” መልካም ሀሳብ ነው ተቀብያለሁ። “አላህ ምንዳህን ይለግስህ” አለች። ወዲያውኑ ዲናሮችን በከረጢት ቋጥሮ ከቤተሰቦቹ ለንዱ “ይህን ለእገሌ ....... ስጥ” በማለት ለቲሞች፣ ባላቸው ለሞተባቸው ለሴቶችና ለሚስኪኖች እንዲከፋፈል አደረገ። ▶ ሰዒድ ዒብኑ አማር ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት። ከራሳቸው በላቀ ሁኔታ ለሌሎች ከሚያስቡ ፅድቅ ሰዎች መካከል አንዱ ነበሩ። ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል t.me/ReshadIbnuMuzemil

ኢማሙ አሕመድ ያስለቀሰው ግጥም!! አንዱ ወደ ኢማሙ አሕመድ መጣና “ግጥም ላንብልህ?” ብሎ ጠየቃቸው። እሳቸውም “ምን ዓይነት ግጥም?” ሲሉት ይህንን አነበበላቸው። እሳቸውም ልክ ሲሰሙት ወደ ቤታቸው ገብተው ቁጭ ብለው ማልቀስን ተያያዙት አሉ። ግጥሙ👇👇👇 إذا ما قال لي ربي أما استحييت تعصيني ..؟ وتُـخفي الذنبَ عن خلقيَ وبالعصيانِ تأتيني فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟ أسلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حينِ وأنسى ما وراء الموت ماذا سوف تكفيني كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني وجاءت سكرة الموت الشديدة من سيحميني؟؟ نظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي؟ سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني؟؟ ألــــم أسمع بما قد جاء في قاف ويسِ ِألـــم أسـمــع بيـوم الحـشر يوم الجـمع والدين ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني فيا ربــــاه عبد تـائب من ذا سيؤويني ؟ سوى رب غفور واسع للحقِ يهدييني أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني وخفَِّف في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني 📲لمتابعة القناة على التليجرام الدال على الخير كا فاعله 💬 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ተሌግራማችንን ተቀላቀሉ👇👇👇 t.me/ReshadIbnuMuzemil

Who Will Have The Sweetness of Faith (Imaan)? ✨ The Prophet Muhammad (ﷺ) said: "Whoever possesses the following three qualities will have the sweetness (delight) of faith: 1. The one to whom Allah and His Apostle becomes dearer than anything else. 2. Who loves a person and he loves him only for Allah's sake. 3. Who hates to revert to Atheism (disbelief) as he hates to be thrown into the fire." 📚: Sahih Bukhari 16 t.me/ReshadIbnuMuzemil

Husbands, have some gheerah!
Husbands, have some gheerah!

Last Friday of Islamic year 1444. May Allah remove all of your pain and fill your life with happiness and joy. t.me/ReshadIbn
Last Friday of Islamic year 1444. May Allah remove all of your pain and fill your life with happiness and joy. t.me/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1 ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide

When the Muslims conquered Makkah. The Prophet (ﷺ) said,“Allah had made this city sacred the day He created the heavens and t
+1
When the Muslims conquered Makkah. The Prophet (ﷺ) said,“Allah had made this city sacred the day He created the heavens and the earth and it’s sanctity shall remain until the Day of Qiyamah. Its thorns cannot be broken, its animals cannot be harmed and things fallen on its ground cannot be picked up unless with the intention of returning it to its owner or making public announcements (to locate the owner). It is also forbidden to cut the grass that (naturally) grows here.” [Muslim] #Haramain_Sharifain t.me/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil ⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2 ⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1

🌿اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ🌿 قال الله تعالى *(إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا).* 🌴 قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ *( إذا كان يومُ الجمعةِ وليلةُ الجمعةِ فأكثروا الصلاةَ عليَّ)* 📚 صحيح الجامع 🌴 قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ *(أكثروا الصلاةَ عليّ يومَ الجمعةِ وليلةَ الجمعةِ، فمَنْ صلّى عليّ صلاةً صلّى اللهُ عليهِ عشرا)* 📚 السلسلة الصحيحة *🤲 اللهمَّ صلِّ على محمدٍ وعلى آل محمد كما صلَّيْتَ على إبراهيمَ، وعلى آل إبراهيم وبارِكْ على محمدٍ وعلى آل محمد، كما بارَكْتَ على إبراهيم وعلى آل إبراهيم فى العالمين إنك حميدٌ مجيدٌ"* *🤲 اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ ⭕️ http://t.me/ReshadIbnuMuzemil

Look To Whom You Take Knowledge From Shaykh Sālih Al-Fawzān حفظه الله said: “The individuals who ascribe themselves to giving Da'wah, it is mandatory that they be investigated: •Where did they study? •Where did they take knowledge from? •Where were they reared? •What are their beliefs? •What rectification has their actions produced? Their actions must be investigated, their effects upon the people, along with what good they have brought about. Their affairs must be investigated before the people are misled by their statements and what is apparent from them. This investigation is mandatory, especially during the present time in which the callers of Fitnah are many.” [Al-Ijābaatul-Muhimmatu Fil-Mashākilil-Mu’limmah, pg.34. Translated by Mustafa George] t.me/ReshadIbnuMuzemil

WEAK ‘AQĪDAH IS A SICKNESS Shaykh Sālih Al-Fawzān حفظه الله said: “Weakness of ‘Aqīdah is the real sickness which must be cured through knowledge and awareness of Tawhīd and the correct ‘Aqīdah.” ‎ [عقيدة التوحيد، ص٩٩] t.me/ReshadIbnuMuzemil

﴿ سورة الأنفال: ٧٠ ﴾ 🎙️ صلاح بو خاطر 🎙️ ماهر المعيقلي

Don't Waste Time • Eye Opening Reminder • Shaykh Abdul Qadeer Umri Hafizaullah #Hindi

SubhanAllah Ibn al-Qayyim said, ❝When a person spends his entire day with no other concern but Allaah alone, Allah will take care of all his needs & take care of all that is worrying him. He will empty his heart so that it will only be filled only with love for Him.❞ 📚al-Fawaa’id (p.159) t.me/ReshadIbnuMuzemil

ድስቱን ክደኚው! ሸይኽ አብዱሰላም ባሊ ይባላሉ ፤ ግብፃዊ ሸይኽ ናቸው በበርካታ የአህጉራችን አፍሪካ ሀገራት በመዞር ብዙዎች ኢስላምን እንዲቀበሉ ሰበብ ሆነዋል። በአንድ ወቅት ግብፅ ውስጥ በሚገኝ አ
ድስቱን ክደኚው!       ሸይኽ አብዱሰላም ባሊ ይባላሉ ፤ ግብፃዊ ሸይኽ ናቸው በበርካታ የአህጉራችን አፍሪካ ሀገራት በመዞር ብዙዎች ኢስላምን እንዲቀበሉ ሰበብ ሆነዋል። በአንድ ወቅት ግብፅ ውስጥ በሚገኝ አንድ ኢስላማዊ ኮሌጅ ሴቶችን ሂጃብ መልበስ እንዳለባቸው እያስተማሩ ሳለ አንዷ ተማሪ ፦ "እኛን ሂጃብ ልበሱ ብለው ከሚመክሩን ወንዶቹ አይናቸውን ስበር እንዲያደርጉ ምከሯቸው።" ትላቸዋለች። ሸኽየውም፦       "ለምሳሌ ድስት አለሽ እንበል፤ በድስቱ ውስጥ  ስጋ አስቀምጠሻል ግን ድስቱን አልከደንሽውም፤ ድምቶች ወይም ውሾች ስጋውን ሊበሉ ድስቱን ቢከቡት እነሱን አስር ጊዜ እየመታሽ ታባርሪያለሽ ወይስ ድስጡን ከድነሽ (ሸፍነሽ) ትገላገያለሽ!?" ሲሉ ጠየቋት። ተማሪዋም፦ "ጥርጥር የለውም ድስቱን ከድኜ እገላገል ነበር " አለቻቸው። እሳቸውም ፦"ስለዚህ በቃ ድስቱን ክደኚው!" አሏት ይባላል። #ድስቱ ይከደን! ©️©️ EthioomahTvchannle t.me/ReshadIbnuMuzemil