Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Ir al canal en Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Mostrar más213
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-430 días
Archivo de publicaciones
"አላህ ዘንድ ከተጠሉ ንግግሮች፡- አንድ ሰው ለሌላ ሰው አላህን ፍራ በሚለው ግዜ መጀመሪያ ለራስህ (ለነፍስህ) ፍራ ብሎ የሚናገረው ንግግር ነው።" ረሱል (ﷺ)
(ሲልሲለቱ አሰሂሃ:2598)
አላህ ይጠብቀን!!
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
"አላህ ለባሪያው መልካምን በሻለት ጊዜ ምላሱ በ
(ነብዩ ሙሀመድﷺ) ላይ ሰለዋት እንድታደርግ ያገራለታል::"
(ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ)
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد(ﷺ)
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
tiktok.com/@sharpswords1
✨ዱንያ በጣም ጠበበችብህ❔
🥀{ سَيَجْعَلُ ٱللَّهُ بَعْدَ عُسْرٍۢ يُسْرًۭا}
« አላህ ከችግር በኋላ ምቾትን በእርግጥ ያደርጋል»
✨ጭንቀትህን ለማን እንደምታሰማ ግራገባህ❔
🥀 {قَالَ إِنَّمَآ أَشْكُوا۟ بَثِّى وَحُزْنِىٓ إِلَى ٱللَّهِ }
«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው »
✨ ትግስቱ በጣም ረዘመብህ❔
🥀{قُلْ عَسَىٰٓ أَن يَكُونَ قَرِيبًۭا }
« እርሱ ቅርብ ሊኾነን ይቻላል በላቸው»
✨ከአጠገብህ ሰው ቢኖር ተመኘህ❔
🥀{ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ ٱلْوَرِيدِ}
«እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን»
✨ነገራቶችን መቻል ከበደህ❔
🥀{لَا يُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا }
«አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም»
✨በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ተስፋ አስቆረጡህ❔
🥀{ لَا تَقْنَطُوا۟ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ }
«ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ »
✨ በጣም ከፍቶሀል አዝነሀል❔
🥀{ لَا تَحْزَنْ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَا }
« አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነው»
©️ tolehaahmed
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
YouTube.com/@SecretsofTruth
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇
t.me/ReshadMuzemil
ለቅሶዋችሁ በበዛ ነበር!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَاللَّهِ لَوْ تَعْلَمُونَ مَا أَعْلَمُ لَضَحِكْتُمْ قَلِيلًا وَلَبَكَيْتُمْ كَثِيرًا﴾
“ወላሂ! እኔ ማውቀውን ብታውቁ ኖሮ፣ ጥቂት ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1044
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
ጠያቂ እና ምክንያታዊ ሁን!!
ጠያቂ እና ሞጋች ትውልድ መፈጠር አለበት ሲባል ህዝቡ ግን ተጠያቂ እና ታጋች መሆን እጣ ፈንታው ሆኗል። ሆኖም መተዋወሱ አይከፋም።
እንደ እስልምና "እከሌ ዝም ብዬ እወደወለሁ, እከሌ ዝም ብዬ እጠላዋለሁ" የሚሉ አባባሎች ውድቅ ናቸው።
ምክንያቱም፦
መውደድህ እና መጥላትህ ትርጉም ኖሯቸው ተፅእኖ ሊፈጥሩ የሚችሉት በ "ዝም ብሎ" ሳይሆን በምክንያት ሲሆን ነው።
ስትጠላ በምክንያት…… ስትወድም በምክንያት፣ ስትጣላ በምክንያት…… ስትታረቅም በምክንያት ይሁን። "ሂድ" ሲሉህ ለምን? ብለህ ትጠይቅ ዘንዳ "ና" ሲሉህም ያለ በቂ ምክንያት አትከተላቸው። እነዝያ እንኳ "ያሆሆሆ በል" ሲባሉ: ተከትለው "ያሆሆሆ" ከማለት; "ያሆሆሆ በል" ሲባሉ "ለምን?" ብለው ቢጠይቁ ከሕይወታቸው የሚያተርፉት ነገር ይኖራቸው ነበር።
የሆነ ነገር ብል "የሆነ ነገር" ይሉኛል በሚል ስጋት ከምትጎተት "ለምን? እንዴት?" ብለህ ጠይቀህ ያስረዱህና አንተም ተባባሪያቸው ሁን።
አላህም እኮ እንዲህ ብለው ሲጠይቁህ እንዲህ ብለህ መልስላቸው ብሎ ለመልእክተኛውﷺ አስተማረ እንጂ እንዴት ይጠይቁሃል? ብሎ ጠያቂዎችን አላወገዘም። ታድያ አንተ ታላላቆችህ ለመጠየቅ ለምን ትሳቀቃለህ?
ወዳጄ………
መተኮስ ለሚፈልገው ቁስልህ: የህክምናው ህመም ፈርተህ ቫዝሊን እየቀባባህ ብታቆየው የምታተርፈው የረዥም ጊዜ ስቃይ ብቻ ነው። የአጭር ጊዜ ህመም ተቋቁመህ ብትተኮሰው ግን ትክክለኛው ሱልህ …ይቅርታ… ትክክለኛው ጤንነትህ ታገኛለህ።
copy
https://telegram.me/ibnukedir
"አላህ ለባሪያው መልካምን በሻለት ጊዜ ምላሱ በ
(ነብዩ ሙሀመድﷺ) ላይ ሰለዋት እንድታደርግ ያገራለታል::"
(ኢብኑል ጀውዚይ ረሂመሁላህ)
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد(ﷺ)
https://t.me/SharpSwords1
www.youtube.com/@SharpSwords1
Twitter.com/SharpSwords1
tiktok.com/@sharpswords1
🛑 "እኔ ችግርና ጭንቅ ገጥሞኝ እሮብ ቀን ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ ዱዓ አድርጌ አላውቅም አላህ ተቀብሎኝ ጭንቀቴ ቢወገድ እንጂ" ሶሀቢዩ ጃቢር(ረዐ)
ኢማም አሕመድና አል-በዛር ከጃቢር(ረዐ) ባስተላለፉትና አልባኒን ጨምሮ በርካታ የሀዲስ ሊቃውንት ሰሂህ ባሉት ሀዲስ
📌 ነቢዩ(ሰዐወ) ለሶስት ቀናት ሰኞ፣ማክሰኞና እሮብ መስጂደል ፈትህ ላይ ዱዓ አደረጉ እሮብ ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ መልስ አገኙ ዱዓቸው ሙስተጃብ ሆነ ደስታውም ፊታቸው ላይ ተነበበ።
📌 ሀዲሡን ያስተላለፉት ሰሓቢይ ጃቢር እንዲህ አሉ "እኔ ችግርና ጭንቅ ገጥሞኝ እሮብ ቀን ከዙህር እስከ ዐስር ባለው ጊዜ ዱዓ አድርጌ አላውቅም አላህ ተቀብሎኝ ጭንቀቴ ቢወገድ እንጂ" አሉ
📌 ኢማሙል በይሀቂይ ዱዓ መቅቡል ከሚሆንባቸው ቀናቶች አንዱ ይህው ቀንና ሰዓት እንደሆነ ገልጸዋል።
📌 ኢብኑ ተይሚያም በዚህ ሀዲስ በርካታ ዑለሞች ይሰሩበት እንደነበረና የግድ ፈትህ መስጂድ ላይ መሆን እንደሌለበት፣ ጃቢርም ቢሆን እሮብን ቀን ይጠበቁ እንጂ ቦታው ላይ/ፈትህ መስጂድ እየሄዱ ያደርጉ እንዳልነበረ ገልጸዋል።
📌 ዛሬ እለቱ እሮብ ስለሆነ እንጠቀምበት።
ኡስታዝ አህመድ አደም
🔰 የዘራናቸው ዘሮች
⬛️ የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋህ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
◆ የዘራናቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋን ዝናቡ የት እንደዘራን ይነግረናል። ➷➷▮▮
ልክ እንዲሁ መልካምነትን በየትኛውም ምድር፣ ከሰማዩ በታች፣ በምንም አይነት ሁኔታ እና ከማንም ጋር መዝራትን ልማዳችን ልናደርገው ግድ ይለናል .....
〽️ ምክንያቱም የዘራነው መልካምነት የት እንደምናገኘው እና መቼ እንደምናገኘው ግራ ቢገባን ዱካው ቢጠፋን ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ወቅቱ ሲደርስ የዘራነው መልካምነት እራሱ መንገዱን ያቅጣጨናል።
▮ ስለዚህ በሄድንበት ሁሉ መልካም ነገር እንስራ።
የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን የግድ በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል። የመልካምነትን ዘር ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ መልሶ እኛውኑ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀናል። ምላሽ ሳንጠብቅ ሰዎችን ስንደግፍም መጀመሪያ *የምንደገፈው* እኛው ነን!
▮▮እናም ለራሳችን ሀሴትና ተድላ ስንል ሰዎችን እንዲደላደሉ ቆሻሻ ያለበትን መንገድ እንድንጠርግላቸው ይገባናል። በሐዘንም ሆነ በደስታ ጊዜ ከጎናቸው ሆነን ልናበረታቸው «አብሹሩ ከአላህ በታች እኛ ከጎናችሁ ነን» ልንላቸው ይገባናል‼️
▬▬ይችህ ዛሬ ላይ *በትንሽዬ ማሳ የዘራናት መልካምነት* *የነገ ቀን ዘሩ አድጎና በብዙ እጥፍ በርክቶ ሌላ ዘርን ይተካል*። *ያኔ ከእኛ ጀምሮ ለብዙ ሰዎችም መትረፍ ይችላል*‼️
ስለዚህ ወገኖቼ መልካምነትን ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ..... *ትንሽ እናንተ* .... *ትንሽ ደግሞ እኛ* ፤ እነዚህ ሁለት ትንንሾች ተደምረው ብዙ ይሆናሉና‼️
በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
Telegram: t.me/SharpSwords1
TikTok: tiktok.com/@sharpswords1
ለአስታያየት 👇
t.me/ReshadMuzemil
ታላቁ ቀን ጁምዓ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
﴿خَيْرُ يَومٍ طَلَعَتْ عليه الشَّمْسُ يَوْمُ الجُمُعَةِ، فيه خُلِقَ آدَمُ، وفيهِ أُدْخِلَ الجَنَّةَ، وفيهِ أُخْرِجَ مِنْها، ولا تَقُومُ السّاعَةُ إلّا في يَومِ الجُمُعَةِ﴾
“ፀሀይ ከወጣችባቸው ጥሩ ‘የጁምዓ ቀን’ ነው።
➜ አደም የተፈጠረበት ነው።
➜ ወደ ጀነት የገባበት ነው።
➜ ከሷም ከጀነት የወጣበት ነው።
የትንሳዔ ቀንም በጁምዓ ቀን ቢሆን እንጂ አትቆምም።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 854
"አላህን ፍሩ" ስንባል ምን አስቆጣን⁉
------------
አንድ ሙእሚን "አላህን ፍራ" የሚል ምክር ሲደርሰው ምን ማድረግ እንዳለበት ጌታችን መክሮናል።
በዚህ ጊዜ "አላህን ፍሩ!" ብሎ የሚገስፅ ሰው ጠላት ማፍራትን ብቻ እያተረፈ ያለበት ዘመን ላይ ነን!! በእውነቱ ግን አንድ አማኝ "አላህን ፍራ" ተብሎ ሲገሰፅ ቀልቡን ሰብሰብ አድርጎ ስራውን ወደኋላ መገምገም ነው የሚገባው። ይህ ነው የአማኝ መገለጫ!! "አላህን ፍራ" ያለህን አካል ማመናጨቅና ጠላት አድርጎ መያዝማ ይህን👇 የቁርአን አንቀፅ ካለማጤን የመጣ አደገኛ ስነምግባር ነው!!
እናም እባካችሁ "አላህን ፍሩ" በተባልን ግዜ አላህን ፈርተን ነፍስን በመገምገም ላይ አደራ አንዘናጋ!!
Do Not Grieve Over The Past
Shaykh AbduRahmaan As-Sa'adi [رحمه الله] said:
❝Do not grieve over past matters which have not been destined, from ill health, or loss of wealth or a worldly matter, etc.
Your concern should be with rectification of actions on the day.
Since a person is living in the moment. He should not be saddened for what has passed. Also he should not research into the future where that research would not be of any benefit.
It is upon you to be truthful, fulfill your contracts, keep to one's promises and justice in all dealings.
Fulfilling rights completely and perfectly with a tranquil soul and with truthful pure Eemaan.
Busy yourself with your own mistakes and your matters, rather than the mistakes of the people and their matters.
Deal with everyone according to their situation and condition, whether he is a senior, or youngster, male or female, a leader or a follower.
Be gentle and merciful to everyone even animals and livestock, since indeed Allaah is merciful to his merciful worshippers.
Be balanced in all your matters, and open up your mind to every religious and worldly benefit.❞
[Majmoo Mualifaat As-Saadi, (21/258) | Translated By Abbas Abu Yahya Miraath Al-Anbiyya]
Shaykh ibn ‘Uthaymeen, رحمه الله said:
“Reciting Surah al-Kahf on Friday is commendable, carrying inherent virtue. Whether recited from the Qur’ān or memory, there is no difference. This auspicious day and its blessings extend from dawn to sunset, and if recited post-Friday prayer, one secures the associated rewards.”
💡Majmū’ Fatāwa wa Rasāil 16/143
🔰 የሙስሊም ሁኔታ ለሶላት ወደ መስጂድ ሲጓዝ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا أتيتَ الصلاةَ فأْتها بوقارٍ وسكينةٍ، فصلِّ ما أدركتَ، واقضِ ما فاتكَ﴾
“ለሶላት በምትመጡ ግዜ በእርጋታና በዝግታ ተጓዙ። የደረሳችሁበትን ስገዱ። ያመለጣችሁን ደግሞ ሙሉ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1198
አላህ ሆይ ጉዳዮቼን አደራ ሰጥቼሃለሁ፣ ለእኔ ምርጥ ወኪል ሁነኝ፣ ጉዳዮቼን ተቆጣጠርልኝ እኔ ጎዳዮቼን በመምራት ላይ ጥሩ አይደለሁምና።
ሰባሁል ኸይር🌷
