cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት

ለሚደርሱብን ችግሮች መፍትሄ ለማግኘት ህብረታችን የግድ ነው!!! ከተማሪዎች ለተማሪዎች!!t.me/Ethiomuslimstudent

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
311
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:26
Video unavailableShow in Telegram
ጋዛ ጋዛ ጋዛ.... ሁኔታውን ብገልፅ እምባቸውን ስቃያቸውን ማሳነስ አይሆንብኝም.... ሁኔታቸው እማባቸው ሁሉንም ነገር ይናገራል። @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
oM7QAf0LGERDB3c6AzLQ8wGRfEecZFNIIbAfR2.mp45.93 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የፊልም ትዕይንት ሳይሆን... ጠላት በሰሜን ጋዛ አንዲት አዛውንት ሴት ላይ የፖሊስ ውሻ በለቀቀበት ቅጽበት ሾልከው የወጡ ምስሎች
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰኔ 30 በስካይ ላይት ሆቴል – የኢትየጲያ ሙስሊም ጤና ባለሙያዎች ማህበር . የኢትዮጲያ ሙስሊም ጤና ባለሙያዎች ማህበር – ሰኔ 30 በስካይ ላይት ሆቴል ከ500 በላይ ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች የሚሳተፉበት የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤና ደማቅ ይፋዊ የምስረታ ፕሮግራሙን በአላህ ፍቃድ የሚያከናውን ይሆናል። በፕሮግራሙ የተመረጡ ጥናታዊ ፅሁፎች ፤ ዶክመንተሪ ፤ የሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያሉ ዱዓቶች የሚያቀርቡት ልዩ መሰናዶዎች ይደረጋሉ። . ሙስሊም የጤና ባለሙያዎች ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም በመመዝገብ ፕሮግራሙን መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። . እሁድ ሰኔ 30 – በስካይላት ሆቴል ለበለጠ መረጃ 0905056868 ቴሌግራም @EMHPA https://surveyheart.com/form/66783c3fc32d9f778a9f1d6f
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አስጨናቂው የክረምት ወቅት መጥቷል ‼️ ፖስቱ ቫይራል መሆኑ ለእናቶች ይጠቅማቸዋል። ላይክ አርግ። ኮፒ አርጋችሁም በየፔጃችሁ ፖስቱት 🙏 ክረምቱ በዝናብ ታጅቦ መጥቷል ይህም ደግሞ ያለ መከለያ ጎዳና ላይ ጉሊት ለሚሸጡ እናቶች መከራ ሆኗል። የሚሸጧቸውን አትክልትና ፍራፍሬ ከማከፋፈያ ቦታ ከማምጣት ጀምሮ ቸርችሮ እስከመሸጥ ድረስ ያለውን ሂደት ክረምቱ ይበጠብጠዋል። አብዛኞቹ እናቶች በጋ ላይ ያገኙት የነበረውን ገቢ ግማሹንም አሁን ላይ አያገኙትም። በእንቅርት ላይ ... እንዲሉ ገቢያቸው ሲቀንስ ወጪያቸውን ደግሞ ክረምቱ ያንረዋል። አብዛኞቹ እናቶች ልጆቻቸውን መንግስት ትምህርት ቤት ያስተምራሉ። በጋውን ልጆቻቸውን መንግስት በትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ይመግብላቸው ነበረ። ክረምቱ ግን የልጆቻቸውን ፊት ከባዶ ሌማታቸው ጋር ያፋጥጠዋል። አስቤዛ ስትገዙ እስቲ ጉሊት ግዙ። ዋጋ አትከራከሩ ። ቲፕም ስጡ 🙏 አቅሙ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ጉሊት ጋ መኪና አቁሙና አንዱን መደብ በሺዎች ግዙ። አስደስቷቸው። ተመረቁ🙏 #ጉሊት #ጉሊት_challenge
Mostrar todo...
00:11
Video unavailableShow in Telegram
በጃባሊያ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ ቤት ውስጥ ውሻውን ሲለቁት የሚያሳየው በአልጀዚራ የታተመው ምስል በእስራኤላዊው ጦር ውሻ ላይ ከተገጠመ ካሜራ የተቀረጸ ነው። ውሻው አንዲት ፍልስጤማዊት አሮጊት ሴት ተኝታ እያለች በማጥቃት ክፉኛ አቁስሏታል። @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
IMG_3191.MP49.61 KB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
oQ8fImoEfABuQTDdEyCyIrEQDFRtiMwBtPEIDs.mp41.63 MB
በጋዛ ጥቃት ቢያንስ 21 ሺሕ ሕፃናት ደብዛቸው መጥፋቱ ተገለጸ! እስራኤል በጋዛ እየሰነዘረች በምትገኘው ጥቃት ቢያንስ 21 ሺሕ ሕፃናት የደረሱበት እንዳልታወቀ ሴቭ ዘ ችልድረን ገለጸ፡፡ ከጠፉት ሕፃናት ውስጥ አንዳንዶቹ እስራኤል ያወደመቻቸው ሕንጻዎች ፍርስራሽ ሳይወድቅባቸው አልቀረም ተብሏል፡፡ ሴቭ ዘ ችልድረን ይፋ ያደረገው አሐዝ፣ እስራኤል ከፈረንጆቹ ጥቅምር ወር የመጀመሪያ ቀናት አንስቶ የፈጸመችውን የሚያካትት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የፍልስጤም ሕፃናት መብት ተቆርቋሪ የሆነው ቻይልድ ራይትስ ኦርጋናይዜሽን ችልድረን ኢንተርናሽናል ፓለስታይን ዋና ዳይሬክተር ካሊድ ኩዝማር፣ በጋዛ ሕፃናት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ነው ብለዋል፡፡ ዳይሬክተሩ ለአልጀዚራ ሲናገሩ፣ ድርጅታቸው ከ30 ዓመት በላይ በሥራ ላይ መቆየቱን አስታውሰው፣ በአሁኑ ወቅት በጋዛ የሚሰነዘረው ጥቃት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንኳን ያልተፈጸመ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ካሊድ የእስራኤልን ጦርነት “በሕፃናት ላይ የሚፈጸም የጦር ወንጀል ነው” ብለውታል፡፡ በሕፃናት ላይ በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸም ግፍ እየደረሰ ነው ያሉት ዳይሬክተሩ፣ ጥቃቱ ሆን ተብሎ የሚፈጸም መሆኑንም አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ ዳይሬክተሩ ከጠፉት 21 ሺሕ ሕፃናት ውስጥ አንዳንዶቹ ደብዛቸው የጠፋው በፍርስራሾች መሃል ተቀብረው ሊሆን የሚችል ግምት መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ እስራኤል በጋዛ ላይ የመጨረሻውን ጥቃት መሰንዘር ከጀመረች ወዲህ ደብዛቸው ከጠፉ ሕፃናት በተጨማሪ 9 ሺሕ 360 የዌስት ባንክ ነዋሪዎችን አስራለች፡፡ ከታሳሪዎቹ መካከል ሴቶች ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ፡፡ እስራኤል በቅርብ ወራት እየፈጸመች በምትገኘው ጥቃት ቢያንስ 36 ሺሕ ንጹሐን ፍልስጤማዊያን ተገድለዋል፡፡
Mostrar todo...
00:44
Video unavailableShow in Telegram
በተመሳሳይ ሰዐት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በተጠለሉብት መጠለያ ካምፕ ላይ ነው ጥቃት የፈፀሙት... እሄ ከሚለቀቁ ምስሎች ትንሹ ነው.... አደራ በዱዐቹ እትርሷቸው @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
d5f5be7f733b1629a589f2cf3a1d52b8d4e5dbe508dabec10c2343700070eb99.mp45.85 MB
በድር ይባላል የጋዛ ወጣት ነው ለአንድ ወር ያህል በወራሪው እስርቤት ቆይታው ምን ያህል እንዳሰቃዩት አላህ ብቻ ነው ሚያውቀው ስለሌሎች እስር ላይ ያሉ ፍልስጤማውያኖች ሁኔታ እሱ ፊት ላይ ለማንበብ አይከብድም አይደል?
Mostrar todo...
ዛሬ የሐጅ ቀናት የመጨረሻው ቀን ነው። የአያመ ተሽሪቅ የመጨረሻው ቀን 13ኛው ቀን ነው። ዱዓእ፣ ዚክር፣ ተክቢራ፣ ኸይር ሥራ እናብዛ።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.