cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቢዛሞ ሚዲያ(Bizamo media)

https://t.me/Bizamo_media ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bizamo_media_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 673
Suscriptores
+4824 horas
+1787 días
+60330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በባህርዳር ያለው ፍራቻና የተቀነደሸው አመራር ቀደም ብሎ ባወጣነው ፁሑፍ ትናንት ሐምሌ 08/2016 ዓም ሞት አይነካኝም ባይ ኢንስፔክተር ፍቃዱ አብዬ ወጠጤ አናቱን ተነድሎ መሸኘቱን መዘገባችን ይታወሳል። ወጠጤው በባህርዳር ከተማ የአድማ ብተና የመረጃ ክትትልና ደህንነት ኃላፊነት የነበረው ሲሆን እጅግ ምድር የጠበበችው ይህ ወጠጤ ምሽት 2:00 ጎርደማ ገብርኤል አካባቢ መቀንደሹን ባህርዳር ዊክሊክስ አረጋግጣለች። አስገራሚው ነገር ይህ ወጠጤ ለብሄራዊ ደህንነት ተመልምሎ ወደ ኦሮሚያ ለመሄድ እየተዘጋጀ እንደነበር የታወቀ ሲሆን ቀድሞ በመጣለት ሌላ እድል ወደላይ ተሸኝቷል። ለጉዞ አውሮፕላን ሲጠብቅ እርሳስ ቀደመው 😁 በሌላ በኩል በትናንቱ የሆምላንድ ሆቴል ቦንብ ጥቃት ምክንያት በአገዛዙ ሰዎች በኩል ከፍተኛ መረበሾች እንዳሉ ታውቋል። በዚህም ምክንያት በአባይ ማዶ አባይ ምንጭ ሎጅ ታስቦ የነበረ ሌላ ስብሰባ በመጨረሻም ሰዓት ለብአዴን ጽ/ቤት በቀረበ አካባቢ ወዳለው ናይልቪው ሆቴል መቀየሩን ተነግሯል። በተጨማሪም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ውስጥ አድማ ብተናዎች የቢሮውን የስብሰባ አዳራሽ ካምፕ አድርገው የተቀመጡ ሲሆን ከሆምላንድ ሆቴል እስከ ዲፖ ድረስ ባለውም አድማ ብተና ተሰማርቶ ሰብሰብ ብለው የተቀመጡ ሰዎቾን እያዋከቡ እንዳለ የፋኖ የደህንነት መዋቅር መረጃዎች ያስረዳል። እረስተነው "ቻው ወጠጤው" ሳንል እንወጣ ነበር 😉 https://t.me/Bizamo_media
Mostrar todo...
ቢዛሞ ሚዲያ(Bizamo media)

https://t.me/Bizamo_media

ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bizamo_media_bot

Mostrar todo...
EMS በኢንሳ ሰራተኞች ላይ የተፈጸመ ሰቆቃ July 2024

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCCJbY4YdJIUk7Lygrkg5IRA/join

የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting

https://emsnews.net/membership/

EMS GoFundMe Support

https://www.gofundme.com/f/Ethiopian-Media-Services-annual-fundraiser

Ethiopian Media Services -- Copyright protected

አንድ አማራ አንድ ድርጅት
Mostrar todo...
👍 32 1
#የማይሞት_ቃል_ብቸኛው_የአማራ_መዳኛ #መሰልጠን_መታጠቅ_መደራጀት #መሰልጠን_መታጠቅ_መደራጀት #መሰልጠን_መታጠቅ_መደራጀት
Mostrar todo...
ሰበር - ካንፑ ሙሉ በሙሉ ፈለሰ። በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በበጌምድር ክፍለጦር ሰቀልት ሻለቃ ተደጋጋሚ ምት የደረሰበት ሰንበት ደብር አካባቢ የሚገኝ ካንፖ ሙሉ በሙሉ ፈለሰ። ካንፑ በተደጋጋሚ የደረሰበትን የፋኖ በትር መቋቋም ሲያቅተው ፈልሶ ወደ አይንባ ከተማ እንዲገባ ተደርጓል ሲል የሻለቃ መሪው ሻለቃ አሌ ተናግሯል። ከካንፑ የነበረው የጠላት ሐይል  በአሁኑ ሰዓት አይንባ ሐይስኩልን መጠለያ ያደረገ ሲሆን ካንፑም በፋኖ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝም ገልፃል። ወደ ከተማ እንዲገባ የተገደደው ህዝብን ምሽግ ለማድረግ አስቦ ነው ያለው ሻለቃው ህዝብ ጥንቃቄ እንዲያረግ አሳስቧል። ካንፑ ላይ በተደረገ ፍተሻ የገዳይ ቡድኑ የስቢል እና ወቲደራዊ  አመራሮች ተመሳጥረው የዘረፉት 200 ቁምጣ ማዳበሪያ እንደተገኘ እና ለገበሬው በነፃ እንደተከፋፈለም ሻለቃው ተናግሯል። ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለአማራ ፋኖ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መረጃ ሐምሌ 09/2016 ዓ/ም © የፈራ ይመለስ #BIZAMO_MEDIA #BIZAMO_MEDIA #BIZAMO_MEDIA
Mostrar todo...
👍 9
ዜና የባንዳ ቅንደሻ..‼️ በባርዳር ኢንስፔክተር ፍቃዱ አብዩ ላይ እርምጃ ተወሰደበት የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለጦር ብርጌድ የደጉ በላይ ሻለቃ ትላንት ምሽት 2 ሰአት ወደ ባህርዳር ሰርገው በመግባት የኦነግ ብልጽግና ቀንደኛ ተላላኪ የሆነውን ኢንስፔክተር ፍቃዱየሚባል ባንዳ ላይ እርምጃ በመውሰድ ወደ ሲኦል እንደሸኙት የሻለቃው አመራሮች አስታውቀዋል። #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለክንደነበልባሉ_ፋኖ💪 https://t.me/Bizamo_media
Mostrar todo...
ቢዛሞ ሚዲያ(Bizamo media)

https://t.me/Bizamo_media

ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bizamo_media_bot

👍 7
🔥#ሼህ_ሁሴን_ጅብሪል_ብርጌድ_ተመሰረተ‼️ ከዚህ በፊት በአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ መቅደላ ፅናት ክፍለ ጦር ውስጥ በመሆን አሥደማሚ ጀብድ ሲሰራ የነበረው በመቅደላና በተንታ ወረዳዎች ሲንቀሳቀስ የቆየው #የበሽሎ_ሻለቃ በመባል የሚጠራው አደረጃጀት በብዙ ፈተና እና ውጣውረድ በፅናት በማሳለፍ እራሱን እንደ ንስር አጠንክሮ በመውጣት ወደ ብርጌድ ከፍ ማለቱን በታላቅ ደሥታ እናበስራለን ፡፡ ስለሆነም መላው የአማራ ህዝብ ሻለቃዎን በማሳደግ ፋኖዎቻችን የተስማሙበትን  ብርጌድ መመስረታችን እናሳውቃለን። በቀጣይም እራሳችንን አጠንክረን ከጎረቤትና አዋሳኝ ወረዳወችን በማካተት አደረጃጀታችንን ከፍ ለማድረግ በሰፊውና በቁርጠኝነት እየተንቀሳቀሰን መሆኑን እየገለፅን፣በሀገር ውስጥና በሀገር ውጭ የምትገኙ የመቅደላ ተንታ ወረዳ ባለሀብቶች ዲያሥፖራዎች ሙህራኖችና አጋዥ ሀይሎች እድሁም በየትኛውም የክልላችን ቀጠና የምትንቀሳቀሱ የፋኖ አደረጃጀቶች አሥፈላጊውን የድጋፍ ትብብር እድታረጉልን ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼️ የብርጌዱ ስያሜና አደረጃጀት ከዚህ በታች እንደሚከተለው በዝርዝር እናሳውቃለን:- የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ" ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ":- 1ኛ. ፋኖ በለጠ ምትክ(ድሮን) ---------ዋና አዛዥ 2ኛ. ሙሃመድ አሊ(ጭንቅ የለሽ)...ምክትል አዛዥ 3ኛ. አሥር አለቃ አማረ ወርቁ..........ዘመቻ አዛዥ 4ኛ.ፋኖ አብዱ አያሌው................ህዝብ ግንኙነት 5ኛ. ፋኖ ሠይድ ........................ፋይናንስ ሀላፊ 6ኛ ፋኖ አብዱ......................ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ 7ኛ.ፋኖ ኡመር አህመድ........ሎጅስቲክ ሀላፊ 8ኛ. አሥር አለቃ ካሣለም አበበ...ኦርዲናንስ ሀላፊ በመሆን የሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ አመራሮች ተመርጠዋል #ማሳሰቢያ :- ይህ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ያላችሁ ወደ አደረጃጀታችን መካተት የምትፈልጉ በግልም ሆነ በቡድን የምትንቀሳቀሱ የፋኖ አባላቶች በአካልም ሆነ በስልክ ለመነጋገር በራችን ክፍት ነው፣ከዛም ቀጥሎ በግልም ሆነ በቡድን ከዚህ አደረጃጀት ውጭ በፋኖ ስም የምትንቀሳቀሱ ሀይሎች ወደዚህ አደረጃጀት የማትገቡ ከሆነ ከሚኒሻና ከመከላከያ ለይተን የማናያችሁ ስለሆነ በእናንተም ይሁን በቤተሠብ ላይ ለሚደርሰው ጥፋት ሀላፊነት የምትወስዱ ይሆናል፣በቀጣይ ሁኔታወቾን አመቻችተን የቪድዮ መግለጫ እሰከምንሰጥ በትግስት እድጠብቁን እናሳስባለን ሲሉ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በንስር አማራ በኩል የሚከተለውን መግለጫ አስተላልፈዋል‼️ ©የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ
Mostrar todo...
👍 21🔥 5 4
ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም የመረጃ አማራጮች👇👇    1/ ጎጃም ሚዲያ https://t.me/gojjammedia 2/ ቢዛሞ ሚዲያ https://t.me/Bizamo_media 3/ ነገደ አምሓራ - Negede Amhara https://t.me/Negedeamharas 4/ ጊወን ፕርስ https://t.me/gion_press1 5/1845 amhara revolution https://t.me/minilik28 6/ነገደ አማራ ግሩፕ https://t.me/amhara10 7/ነገደ አማራ ሚዲያ https://t.me/Negedeamharap
Mostrar todo...
ጎጃም ሚዲያ gojjam media

ይህ ትክክለኛ መርጃ ለህዝብ የምናደርስበት ነው! እብባክወ ማንኛውም መረጃ ሲኖርወት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ፣እናመሰግናለን ! @Gojjamet

👍 23
ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም የመረጃ አማራጮች👇👇    1/ ጎጃም ሚዲያ https://t.me/gojjammedia 2/ ቢዛሞ ሚዲያ https://t.me/Bizamo_media 3/ ነገደ አምሓራ - Negede Amhara https://t.me/Negedeamharas 4/ ጊወን ፕርስ https://t.me/gion_press1 5/1845 amhara revolution https://t.me/minilik28
Mostrar todo...
ጎጃም ሚዲያ gojjam media

ይህ ትክክለኛ መርጃ ለህዝብ የምናደርስበት ነው! እብባክወ ማንኛውም መረጃ ሲኖርወት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ፣እናመሰግናለን ! @Gojjamet

👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.