🥴Softwer store
Ir al canal en Telegram
389
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+530 días
Archivo de publicaciones
👆 ይህ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች ብቻ የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁🗨GOLDSTAR 7600HD
👁🗨GOLDSTAR 7700HD
👁🗨GOLDSTAR 7800HD
👁🗨GOLDSTAR 7900HD
👁🗨LIFESTAR 9200HD SMART
👁🗨LIFESTAR 9300HD SMART
👁🗨LIFESTAR 1000HD SMART
👁🗨LIFESTAR 2000HD SMART
👁🗨LIFESTAR 3000HD SMART
👁🗨LIFESTAR 4000HD SMART
👁🗨LIFESTAR 9200HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 9300HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 1000HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 2000HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 3000HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 4000HD GOLD
👁🗨LIFESTAR 9200HD Smart mini
👁🗨LIFESTAR 9300HD Smart mini
👁🗨LIFESTAR 9200HD MINI
👁🗨LIFESTAR 9300HD MINI
👁🗨SUPERSTAR 9200HD Smart V8
👁🗨SUPERSTAR 9300HD Smart V8
👁🗨SUPERSTAR 9200HD Super V8
👁🗨SUPERSTAR 9300HD Super V8
👁🗨SUPERSTAR 95HD SMART
👁🗨SUPERSTAR 96HD SMART
👁🗨SUPERSTAR 97HD SMART
👁🗨SUPERSTAR 98HD SMART
አዲስ ሶፍትዌር ነው።
🙈ምንአዲስ🙈
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖲Leg N24+ plus forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምንአዲስ👁
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖲Leg N24 pro Max prime ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምንአዲስ👁
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖲Leg N24 pro Max ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምንአዲስ👁
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖱REALSTAR 24/7 HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምንአዲስ👁
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖱LIFESTAR 9090 Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምን አዲስ👁
🔥 Add Red (SUTV) channels on 57°E 720P HD
16_9_2025
👆👆👆 ይህ
የ 🖱Goldstar 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ (New UI)
🫵ምን አዲስ👁
🔥 Add Red (SUTV) channels on 57°E 720P HD
16_9_2025
👆👆👆 ይሔህ
የ 🖱REALSTAR 1010 እና 🖱5050 ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን RED ቻናል ለምትጠቀሙ
🫵ምን አዲስ👁
🔥 በኢትዮሳት SU TV on 57.5°E እንዲሰራ ተደረጓል!
16_9_2025
👆👆👆 ይህ የ
🖱GOLDSTAR 7200HD
🖱GOLDSTAR 7500HD
🖱GOLDSTAR 8600HD
🖱GOLDSTAR 8800HD
🖱SUPERSTAR 6565HD Mega7
🖱SUPERSTAR 6464HD Mega
🖱LIFESTAR 6060HD SMART
🖱LIFESTAR 8080HD SMART
🖱LIFESTAR 8585HD++
አዲስ ሶፍትዌር ነው
🫵 ምን አዲስ👁
😍 Add Red (SUTV) channels on 57.°E HD 720P
ሶፍቴዌር ከጫናቹ በኋላ በ📟11050 H 4166 ሰርች አድርጉትl
16_9_2025 V3.23
#አብአላ መግባት ገነት(ጀነት) መግባት የሆነበት ወራሪው ወያኔ ለ8ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በአፋር ሰሜናዊ ዞን በ #መጋሌ ወረዳ በኩል ጦርነት ከፍቶ ነበር!!
ነገር_ግን በዚህ ግምባር ቀድሞ በተጠንቀቅ እና ዝግጅት ሲጠብቅ የነበረው የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ወራሪውን እንደተለመደው ደና አርገው ቀጥቅጠው ያመጣውንም ከፊል መሳሪያ ተረክበው ወደመጣበት ከነ_ውርደቱ እንዲመለስ አድርገውታል።
#ማስታወሻ
አብኦላ ከመቀሌ 40 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ብቻ የምትገኝ ከተማ ነች!!!
ለዛም ነው ወራሪው በተደጋጋሚ በቀላሉ ጦርነት እየከፈተ ያለው!!!
አፋር አያወራም....፣
💪ጀግንነት በተግባር ያሳይሀል እንጂ!💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወራሪው የአፋር ህዝብን ንቆ እና ከባባድ መሣሪያዎችን ተማምኖ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጭፍን መንጋ በአብኣላ ግንባር ጦርነት መክፈቱ ይታወቃል!!
ነገር ግን ጀግንነታቸውን በቃላት ለመግለፅ እንኳን የሚከብደው የአፋር አናብስቶች የመጣውን ሰፊ መንጋ እናዳልነበር አርገውት ተሸክሞ የመጣውን ከባድ መሳሪያ ተረክበው የአብኣላን ቁራሽ መሬት ሳያስነኩ በህይወት የተረፈውን ጥቂት የወራሪውን መንጋ ወደመጣበት አስፈርጥጠውታል!!!
⚠️ይህ ድል ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሎበታል!!!!
💪💪💪የአፋር ጀግንነቱ በልቡ ነው!💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ወራሪው_እቆርጣለሁ_ብሎ_የተቆረጠበት አስደናቂ ድል.....
ወራሪው ትናንት ሌሊት በአብኣላ ግምባር 80ዎቹ ኋላቀር በሆነ ስትራቴጂ በአፋር ጀግኖቹ ላይ ቆረጣ ሞክሮ ከ500 በላይ የወራሪው መንጋ እራሱ ወራሪው ተቆርጦ በአፋር ህዝባዊ ሀይል ከበባ ውስጥ ገብቶ.... በአስደናቂ ፍጥነት 500ውም መንጋ ወደ ሲኦል ተልከዋል!!(የአፋር ሀይል መማረክ አቁሟል!)
በትላንቱ ውጊያ በአፋር ጀግኖች በኩል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለበት ትልቅ ድልም የተገኘበት ጦርነት ነው!!!
የዛሬው የወራሪዎቹ ሚዲያ ለቅሶና ጋጋታ ዋንኛ ምክንያት በትናንቱ ሌሊት የአፋር
አናብስት የደረሰባቸው ውርደት እና ሽንፈት ምንጭ ነው።
አሁን ላይም ጦርነቱ የቀጠለ ሲሆን... የአፋር አናብስት ሰንሰለታማውን ተራሮች
በደምብ ስለሚያውቅ ጠላትን በቀላሉ እየጠረጉት ይገኛሉ!!!
💪💪💪ድል ለአፋሮች💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አፋር ላይ ተጠቃሁ.. ተወረርኩ እያሉ ማልቀስ ብሎ ነገር የለም!!!
ሁሉም ግንባር ላይ ነው ያለው!!
ወራሪውም ከነ_ታንኩም አልቻላቸውም!!!አዝረጠረጡት😋....
አሁን ላይ ወራሪው የያዛቸው ምሽጎች ለቆ ፈርጥጧል....!!!
💪💪ይሄ ነው አፋር.💪💪
ለዛም ነው ወራሪው ዛሬ በመግለጫዎቹ አንድም ሲያስፈራራ አንድም ሲለምን የዋለው!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሀገር ባለውለታ ቱጃር ባለሀብቱ ሸህ አሊ አላሙዲን በሚድሮክ ግሩፕ ስር የሚገኘው ድርጅታቸው ሸገር_ዳቦ በ2012 አ/ም 70ሚሊየን በ2013 አ/ም ደሞ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ መክሰሩ ይታወቃል....
ነገር ግን ለሸሁ ይህ በሚነገራቸው ጊዜ
< ምን ችግር አለው ለኔም ሰዳቃ ነው!>
ብለው ነበር አስገራሚ መልስ የሰጡት!
⚠️እውን ድርጅቱ በዳቦ ብቻ ነው ይህን ያህል ብር ሊከስር የቻለው የሚለውን ሀሳብ ዋጥ አርገን.........
ከነ_ችግሮቻቸውም ቢሆን ለዘመናት ለሀገራቸው በተለይም የሚደርስላቸው አተው ለተቸገሩ ቀላል ማይባል ውለታ ውለዋል!
#ሸህ_አሊ_አላሙዲን
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#በትግራይ_ክልል
በሶስት የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተሰባስበው በሚገኙ ብዛት ያላቸው ወራሪ መንጋዎች ላይ አይምሬዎቹ ድሮኖቻችን ድንገት በመከሰት ሰፊውን ጭፍን መንጋ ከሰውነት ወደ አመድነት ቀይረው በሰላም ተመልሰዋል!! በወራሪው በኩልም ዛሬ በመንጋ እና በጦር መሳሪያዎች ላይ እጅጉን ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል!!!
#ድሎች_ይቀጥላሉ.....
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#አብኣላ_ግምባር!!!
ወራሪው ኦብኦላ ከተማን ለመቆጣጠር ከትላንት ጀምሮ በአብአላ ግምባር ያለ የሌለ ሰፊ መንጋ እና የቀሩ ከባባድ የጦር መሳሪያዎችን አሰባስቦ ያለማቋረጥ ከፍተኛ ውጊያ እያደረገ ነው!!
ጦርነቱ ዛሬም ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን.... አሁን ላይ የአፋር አናብስት በታላቅ ተጋድሎ ወራሪው ከነበረበት ምሽጎች አስለቅቀውታል!!
#ድሎች_ይቀጥላሉ....
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአፋር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወራሪው ለ7ኛ ጊዜ ከመቀሌ 45 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው #አብአላ ላይ
ሰፊ መንጋ አስከትሎ ጥቃት ከፍቷል።
ሁሌም የመጣውን ወራሪ ለመጥረግ ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁት ጀግኖቹ የአፋር ህዝባዊ ሃይሎች አሁንም እንደተለመደው ወራሪውን እንደአመጣጡ እያስተናገዱት ይገኛሉ!!
ነገር ግን በአሁኑ ዙር ወራሪው መድፍን ጨምሮ ከባድ መሳሪያ በብዛት ታጥቆ የመጣ በመሆኑ ለአፋሮች ትንሽ ፈታኝ ሆኖባቸዋል!! የሆነው ሆኖ የአፋር
ህዝባዊ ሃይህ እንደለመደው ያመጡትን ከባድ መሳሪያ ተረክቦ እንደሚመልሳቸው ገልፆልናል !!
💪💪💪ድል_ለአፋር 💪💪💪
"ስለ ኢትዮጵያ ሳስብ አልደነግጥም መቼም አልደነግጥም የቆምኩበትን
የአባቶቼን መሰረት ጥንቅቄ አውቀዋለሁ ።
ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አትጠፋም!
ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
