es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ግጥም

ግጥም

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Mostrar más
5 659
Suscriptores
+1524 horas
+417 días
+12330 días
Archivo de publicaciones
@gitm_post ♡ ㅤ ❍ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ እንደዚህ አይነት ፊደል የምትፈልጉ comment ላይ ፃፉ

✨ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!✨

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!

ላንቺ ተገዝቼ አፍቅሬሽ የኖርኩኝ ደስታሽን ስፈልግ ደስታዬን ያጣሁኝ ሂድ ስትይ የምሄድ ቁም ስትይ የምቆም ስከተልሽ ብውል ስዞር እማልደክም       እኔ እኮ እንደዚህ ነኝ... ባልዋልሽበት ቦታ ዓይኔ የሚስልሽ የእኔ ብትሆኝ እያልኩ ሁሌ የማስብሽ ሳይሽ የምረካ ሳጣሽ ግን የምነድ አመድ አፋሽ ሆኜ ባንች ባልወደድ ምንም ባልልሽም አንድ እርምጃ ባልሄድ ተውኩት በቃኝ እያልኩ አፍቅሬሽ ይመመኝ እንዳሻሽ ያረግሽኝ እኔኮ ባሪያሽ ነኝ       ከእንግዲህስ ወዲያ.... ለተገፋው ልቤ ለተንሰፈሰፈው ለገፋሽው ቀልቤ ባዶ ላስቀረሽው ካሳም አልጠይቅሽ እሽ የሚል ምላሽ ቅመሽው አልልም ባንቺ ይድረስብሽ ግን ግን ቅሬታ አለኝ የምፀልይልሽ የእኔ ዓይነት አፍቃሪ መቼም እንዳይሰጥሽ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ለማን_አቤት_ልበል ስኬት የምትሻው የባከነች ነፍሴ ታንቀላፋ ጀመር ተጣልታ ከእራሴ ለስራ ለዝባ እጇን አኮማትራ ተሰለፈችልኝ ከሰነፎች ተራ ድንገት በአጋጣሚ ዕድል ስትቸራት አንድ ሚሊዮን ብር ፊቷ ዘራችላት አፈስፈስ አድርጋ ድንጋጤ በቀላቀለ ድፍረት ተሸክማ ለመሰወር ስታፈተልክ በፍጥነት አልጋው መታትና ባነነች በድንገት ለካስ እውን ዓይደለም ህልም ነበር ቅዠት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ለእኔ ቦታ የለው መምጣትትሽ መቅረትሽ ባለሽበት ሆነሽ ቀን በቀን ልውደድሽ ማጣት አያርቀው ማግኘት አያቀርበው የፍቅር መነሻው ሚዛኑ ልብ ነው @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ጌታ_ሆይ እኔን አድን ብለህ ስንት መከራ አየህ በህማም በእንግልት በግፍ ተሰቃየህ ተከፍሎ የማያልቅ ውለታህ አለብኝ ሀጢያተኛው ልጅህን በምህረት አስበኝ ደካማ ነኝና ምንም ምግባር የለኝ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በጸጋው ክብርን ሰጥቶ ባያቆመን እኛ እኮ ያለ እግዚአብሔር አፈር ነን። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Check out ስሜትን በግጥም😘😢😄: https://t.me/semetnbegtm