es
Feedback
Mark Tech Info | Mark Technology Information

Mark Tech Info | Mark Technology Information

Ir al canal en Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MarkTechInfoBot

Mostrar más
6 218
Suscriptores
-324 horas
-407 días
-33730 días
Archivo de publicaciones
NEXT FREE COURSE ABOUT YOU TUBE AUTOMATION
LET'S GOOOOOO FAM 🙌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

🎥 RPM ምንድነው? (What is RPM?) RPM ማለት “Revenue Per Mille” ሲሆን በYouTube ላይ 1000 እይታ (Views) ላይ የሚገኘዉን ገቢ የሚወስንልን ወሳኝ ነጥብ ነዉ! 💡ምሳሌ:- ቪዲዮዎ 10,000 እይታ ካገኘ እና $50 ካገኘ ፤ ሙሉ Calculation ከዚህ በታች ተመልከቱ Formula: RPM = (Total Revenue ÷ Total Views) × 1000 Example 1 Total Views = 10,000 Total Revenue = $50 RPM = (50 ÷ 10,000) × 1000 RPM = $5 ➡️Meaning: You earn $5 per 1000 views በ1000 እይታ $5 ታገኛላችሁ Example 2 Total Views = 25,000 Total Revenue = $200 RPM = (200 ÷ 25,000) × 1000 RPM = $8 ✔️Meaning: You earn $8 per 1000 views/ በ1000 እይታ $8 💰CPM vs RPM • CPM → የAdvertiser የሚከፍለው ገንዘብ (1000 Ads impressions) • RPM → የCreator የሚያገኘው እውነተኛ ገቢ (1000 Views) 🚀High RPM Niches: • Finance / Money • Technology • Business & Marketing • Software Tutorials ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

DAY 3 🎥 CPM ምንድነው? (What is CPM?) CPM ማለት “Cost Per Mille” ሲሆን በYouTube እና በDigital Marketing ዓለም ውስጥ 1000 ማስታወቂያ እይታ (Ad Im
DAY 3 🎥 CPM ምንድነው? (What is CPM?) CPM ማለት “Cost Per Mille” ሲሆን በYouTube እና በDigital Marketing ዓለም ውስጥ 1000 ማስታወቂያ እይታ (Ad Impressions) ላይ የሚከፈለውን ገንዘብ የሚወስንልን ወጥኝ ነጥብ ነዉ። ለምሳሌ፦ አንድ ቪዲዮ ላይ CPM = $5 ከሆነ፣ ማለት 1000 ሰዎች ማስታወቂያውን ሲያዩ $5 ይከፈላል ማለት ነው። በYouTube ላይ CPM የሚጨምርበት ነገሮች • የቪዲዮ nich (Finance, Tech, Business ከፍተኛ CPM አላቸው) • የተመልካቾች የሚገኙባቸዉ ሀገራት (USA, UK, Canada ከፍተኛ CPM) • የቪዲዮ ርዝመት • የAd እይታ መጠን N.B:- CPM ከፍ ያለው ኒች መምረጥ በYouTube በፍጥነት ገቢ ለማግኘት ይረዳል…ቀጣይ RPM እንቀጥላለን ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

ኢመደአ በጋምቤላ ክልል ለሚገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና ስልጠና ሰጠ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከጋምቤላ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ጋር
+4
ኢመደአ በጋምቤላ ክልል ለሚገኙ አመራሮችና ባለሙያዎች የሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና ስልጠና ሰጠ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከጋምቤላ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ጋር በመተባበር፤ በሳይበር ደህንነት ንቃተ-ህሊና እና በክሪቲካል ሳይበር ደህንነት መስፈርቶች ዙሪያ ለክልል አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ደሳለኝ ብሩ በመርሃ-ግብሩ መክፈቻ ላይ የዲጂታል አገልግሎቶች እየተስፋፉ በመጡ ቁጥር የሳይበር ጥቃት ስጋቶችም አብረው እንደሚጨምሩ ገልጸዋል። አመራሩና ባለሙያው ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት በመስጠት ራሳቸውንና ተቋማቸውን ሊከላከሉ እንደሚገባ ጠቁመዉ በቀጣይም መሰል ስልጠናዎችን በስፋት በመስጠት የክልሉን የዲጂታል ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ እንደሚሰራ ምክትል ኮሚሽነሩ ጠቁመዋል። የኢመደአ የሳይበር ደህንነት አመራርና አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ታደሰ ማኮ በበኩላቸው፤ የሳይበር ደህንነትን ማረጋገጥ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ሥራ ብቻ ተደርጎ መወሰድ እንደሌለበት ገልጸዋል። የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማቶችን ከጥቃት በመከላከል የተቋማትን ተአማኒነትና አስተማማኝነት ማስጠበቅ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በየደረጃው የሚገኘው አመራርና ባለሙያ ስለ ሳይበር ደህንነት ያለውን ግንዛቤ በማሳደግ፣ የመንግስት ተቋማት ያላቸውን የመረጃና የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት ከጥቃት መከላከል እንዲችሉ ለማስቻል ታቅዶ የተዘጋጀ ነው።

ጎግል ካልታወቁ ምንጮች የሚጫኑ መተግበሪያዎችን ለመቆጣጠር የ24 ሰዓት የቆይታ ጊዜን የሚያስገድድ አዲስ አሠራር ይፋ አደረገ ጎግል በአንድሮይድ ስልኮች ላይ ካልታወቁ ምንጮች የሚጫኑ መተግበሪያዎችን
ጎግል ካልታወቁ ምንጮች የሚጫኑ መተግበሪያዎችን ለመቆጣጠር የ24 ሰዓት የቆይታ ጊዜን የሚያስገድድ አዲስ አሠራር ይፋ አደረገ ጎግል በአንድሮይድ ስልኮች ላይ ካልታወቁ ምንጮች የሚጫኑ መተግበሪያዎችን (Sideloading) ለመቆጣጠር እንዲያስችለው የ24 ሰዓት የቆይታ ጊዜን የሚያስገድድ አዲስ አሠራር መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ "Advanced Flow" የተሰኘው አሠራር ተጠቃሚዎች በአጭበርባሪዎች ተገፋፍተውና ተቻኩለው አደገኛ መተግበሪያዎችን በመጫን ለግል መረጃ ስርቆት እንዳይጋለጡ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ ጎግል ገልጿል። ይህ ጥብቅ ቁጥጥር ያስፈለገው "Perseus" የተሰኘ አዲስና አደገኛ ቫይረስ እንዲሁም ሌሎች 17 የሚሆኑ የማልዌር ዝርያዎች በዓለም ዙሪያ የሰዎችን የባንክ መረጃና የዲጂታል ማንነት እየዘረፉ ስለሆነ ጎግል በዚህ አሠራር የPlay Protect የደህንነት መጠበቂያን በማጠናከር የተጠቃሚዎችን ስልክ ከአደጋ ለመታደግ በማቀድ ነው። እንደ ጎግል ገለጻ አዲሱ መመሪያ ተፈጻሚ የሚሆነው ማንነታቸው በጎግል ያልተረጋገጠ አልሚዎች (Unverified Developers) ለሚያበለጽጓቸው መተግበሪያች ብቻ ነው። ተጠቃሚዎች እነዚህን መተግበሪያዎች ለመጫን ዴቨሎፐር ሞድን ማብራት፣ ስልካቸውን በድጋሚ ማስጀመር (Restart) እና ለ24 ሰዓት በትዕግስት መጠበቅ ይኖርባቸዋል። ይህም በአጥቂዎችና በተጠቃሚች መካከል የጊዜ ልዩነት በመፍጠር ጥቃቱን ለመቀነስ ይረዳል። ይህ የጎግል ውሳኔ ከተለያዩ የመተግበሪያ አልሚዎችና የዲጂታል መብት ተሟጋቾች ትችት እየቀረበበት ይገኛል። ተቺዎቹ አሠራሩ የግል ነፃነትን የሚገድብ፣ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለክትትል አሳልፎ የሚሰጥና አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች ወደ ዘርፉ እንዳይገቡ እንቅፋት የሚፈጥር "የቢሮክራሲ አጥር" ነው በማለት እየተቃወሙት ይገኛሉ።

DAY 2 በYouTube ከፍተኛ RPM የሚያመጡ (Niche) ምንድን ናቸው? ይህ ወሳኝ ነገር ነዉ የግድ Content create ማድረግ ከመጀመራችሁ በፊት ልታዉቁ ይገባል👇 YouTube ላይ ብዙ v
DAY 2 በYouTube ከፍተኛ RPM የሚያመጡ (Niche) ምንድን ናቸው? ይህ ወሳኝ ነገር ነዉ የግድ Content create ማድረግ ከመጀመራችሁ በፊት ልታዉቁ ይገባል👇 YouTube ላይ ብዙ views ብቻ አይደለም ገንዘብ የሚያመጣው። የቪዲዮ ኒች (Niche) በጣም ያስፈልጋል! ከፍተኛ RPM ያላቸው Nichs በቅደም ተከተል አስቀምጬላችኋለዉ ✔️Finance / Money – ኢንቨስትመንት፣ ክሪፕቶ፣ የገንዘብ አስተዳደር ✔️Technology – ቴክ ሪቪው፣ አፕሊኬሽን ቲፕስ፣ AI መሳሪያዎች ✔️Make Money Online – ኦንላይን ስራዎች፣ ፍሪላንስ፣ ዲጂታል ገቢ ✔️Business & Marketing – ንግድ ምክር፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ ✔️Software Tutorials – ኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ቴክ ስኪል 📊እነዚህ ኒቾች አብዛኛውን ጊዜ $10 – $40 RPM እንኳን ሊደርሱ ይችላሉ (በአገር እና ተመልካች መሰረት ይለያያል)። N.B:- ከፍተኛ View ብቻ ለማግኘት ትኩረት አታድርጉ፤High RPM Niche መምረጥ ላይ ትኩረት ብታደርጉ ትርፋማ ትሆናላችሁ በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

Faceless YouTube Channel – ከዚህ ዉስጥ አንዱ Movie Recap ቻናል ነዉ
Movie Recap ማለት አንድ ፊልምን በአጭር እና በሚስብ መንገድ ማጠቃለያ በመስራት የሚቀርብበት የYouTube ኮንቴንት ነው። ብዙ ቻናሎች በዚህ nich ሚሊዮኖች view እያገኙ ናቸው ፤ እኔም ከ2 አመት በላይ የሰራሁበት nich ነዉ ፤ ይህን ስትሰሩ ፊታችሁን ማሳየት አይጠበቅባችሁም። Movie Recap ቻናል እንዴት እንጀመር? ☑️በመጀመርያ YouTube ቻናል መክፈት፡- ለምሳሌ የሚስብ ስም ይምረጡ። • Story Recap • Cinema Recap • Film Explained እና ሌሎችም አገረኛ ይዘት ያላቸዉን መጠቀም ትችላላችሁ። YouTube Channel አከፉፈት➡️ WATCH ☑️Script ያዘጋጁ ማዘጋጀት ፊልሙን በ8–15 ደቂቃ ውስጥ እንዲያልቅ አድርጋችሁ አሳጥራችሁ ትፅፉላችሁ። Hook → Story → Twist → Ending በደንብ አስቡበት! Voice Over ማዘጋጀት • ElevenLabs • CapCut AI Voice • የራሳችሁን Sound መጠቀም ☑️Video Editing • CapCut • Premiere Pro • Filmora ብቻ የሚቀላችሁን Software or App ተጠቀሙ ☑️Thumbnail እና Title attention በሚስብ መልኩ ማዘጋጀት፤ ሰዎች እንዲጫኑ የሚያደርግ መሆን አለበት። 💡Viral Hook ምሳሌ “አንድ ሰው በአንድ ክፍል ውስጥ ይነቃል… ግን መውጫ በር አይገኝም።” 💰Movie Recap ቻናል እንዴት ገንዘብ ያመጣል? ✔️YouTube Monetization (AdSense) 1000 Subscribers + 4000 Watch Hours ካገኛችሁ በኋላ የማስታወቂያ ማግኘት ትጀምራላችሁ። 📈Viral Title ምሳሌ • “አንድ ልጅ ወደፊትን የሚያሳይ ስልክ አገኘ” • “ሁሉም ሰዎች ጠፉ… አንድ ሰው ብቻ ቀረ” • “24 ሰዓት በአስፈሪ ቤት ቢቆይ $1,000,000 ይሸለማል” በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

በዚህ channel በቅርቡ ትላልቅ ነገር ጠብቁ 🤔🤔 https://t.me/MarkTechInfo

Faceless YouTube Channel – ፊትዋን ሳያሳዩ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ 200 - 500 $ ተከፋይ ልትሆኑ ነዉ እንደስራቹ ጥራት በወር 1000$ ማለት በ እኛ ገንዘብ 150,000 ብር 💶
Faceless YouTube Channel – ፊትዋን ሳያሳዩ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ 200 - 500 $ ተከፋይ ልትሆኑ ነዉ እንደስራቹ ጥራት በወር 1000$ ማለት በ እኛ ገንዘብ 150,000 ብር 💶 ቀጣይነት ባለዉ መልኩ free course ይዘን እንመጣለን stay close 👐 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https:
በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

Faceless YouTube Channel – ከዚህ ዉስጥ አንዱ Movie Recap ቻናል ነዉ Movie Recap ማለት አንድ ፊልምን በአጭር እና በሚስብ መንገድ ማጠቃለያ በመስራት የሚቀርብበት የYouTube ኮንቴንት ነው። ብዙ ቻናሎች በዚህ nich ሚሊዮኖች view እያገኙ ናቸው ፤ እኔም ከ2 አመት በላይ የሰራሁበት nich ነዉ ፤ ይህን ስትሰሩ ፊታችሁን ማሳየት አይጠበቅባችሁም። Movie Recap ቻናል እንዴት እንጀመር? ☑️በመጀመርያ YouTube ቻናል መክፈት፡- ለምሳሌ የሚስብ ስም ይምረጡ። • Story Recap • Cinema Recap • Film Explained እና ሌሎችም አገረኛ ይዘት ያላቸዉን መጠቀም ትችላላችሁ። YouTube Channel አከፉፈት➡️ WATCH ☑️Script ያዘጋጁ ማዘጋጀት ፊልሙን በ8–15 ደቂቃ ውስጥ እንዲያልቅ አድርጋችሁ አሳጥራችሁ ትፅፉላችሁ። Hook → Story → Twist → Ending በደንብ አስቡበት! Voice Over ማዘጋጀት • ElevenLabs • CapCut AI Voice • የራሳችሁን Sound መጠቀም ☑️Video Editing • CapCut • Premiere Pro • Filmora ብቻ የሚቀላችሁን Software or App ተጠቀሙ ☑️Thumbnail እና Title attention በሚስብ መልኩ ማዘጋጀት፤ ሰዎች እንዲጫኑ የሚያደርግ መሆን አለበት። 💡Viral Hook ምሳሌ “አንድ ሰው በአንድ ክፍል ውስጥ ይነቃል… ግን መውጫ በር አይገኝም።” 💰Movie Recap ቻናል እንዴት ገንዘብ ያመጣል? ✔️YouTube Monetization (AdSense) 1000 Subscribers + 4000 Watch Hours ካገኛችሁ በኋላ የማስታወቂያ ማግኘት ትጀምራላችሁ። 📈Viral Title ምሳሌ • “አንድ ልጅ ወደፊትን የሚያሳይ ስልክ አገኘ” • “ሁሉም ሰዎች ጠፉ… አንድ ሰው ብቻ ቀረ” • “24 ሰዓት በአስፈሪ ቤት ቢቆይ $1,000,000 ይሸለማል” በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

PART ONE Faceless YouTube Channel – ከዚህ ዉስጥ አንዱ Movie Recap ቻናል ነዉ Movie Recap ማለት አንድ ፊልምን በአጭር እና በሚስብ መንገድ ማጠቃለያ በመስራት የሚቀርብበት የYouTube ኮንቴንት ነው። ብዙ ቻናሎች በዚህ nich ሚሊዮኖች view እያገኙ ናቸው ፤ እኔም ከ2 አመት በላይ የሰራሁበት nich ነዉ ፤ ይህን ስትሰሩ ፊታችሁን ማሳየት አይጠበቅባችሁም። Movie Recap ቻናል እንዴት እንጀመር? ☑️በመጀመርያ YouTube ቻናል መክፈት፡- ለምሳሌ የሚስብ ስም ይምረጡ። • Story Recap • Cinema Recap • Film Explained እና ሌሎችም አገረኛ ይዘት ያላቸዉን መጠቀም ትችላላችሁ። YouTube Channel አከፉፈት➡️ WATCH ☑️Script ያዘጋጁ ማዘጋጀት ፊልሙን በ8–15 ደቂቃ ውስጥ እንዲያልቅ አድርጋችሁ አሳጥራችሁ ትፅፉላችሁ። Hook → Story → Twist → Ending በደንብ አስቡበት! Voice Over ማዘጋጀት • ElevenLabs • CapCut AI Voice • የራሳችሁን Sound መጠቀም ☑️Video Editing • CapCut • Premiere Pro • Filmora ብቻ የሚቀላችሁን Software or App ተጠቀሙ ☑️Thumbnail እና Title attention በሚስብ መልኩ ማዘጋጀት፤ ሰዎች እንዲጫኑ የሚያደርግ መሆን አለበት። Faceless YouTube Channel – ከዚህ ዉስጥ አንዱ Movie Recap ቻናል ነዉ Movie Recap ማለት አንድ ፊልምን በአጭር እና በሚስብ መንገድ ማጠቃለያ በመስራት የሚቀርብበት የYouTube ኮንቴንት ነው። ብዙ ቻናሎች በዚህ nich ሚሊዮኖች view እያገኙ ናቸው ፤ እኔም ከ2 አመት በላይ የሰራሁበት nich ነዉ ፤ ይህን ስትሰሩ ፊታችሁን ማሳየት አይጠበቅባችሁም። Movie Recap ቻናል እንዴት እንጀመር? ☑️በመጀመርያ YouTube ቻናል መክፈት፡- ለምሳሌ የሚስብ ስም ይምረጡ። • Story Recap • Cinema Recap • Film Explained እና ሌሎችም አገረኛ ይዘት ያላቸዉን መጠቀም ትችላላችሁ። YouTube Channel አከፉፈት➡️ WATCH ☑️Script ያዘጋጁ ማዘጋጀት ፊልሙን በ8–15 ደቂቃ ውስጥ እንዲያልቅ አድርጋችሁ አሳጥራችሁ ትፅፉላችሁ። Hook → Story → Twist → Ending በደንብ አስቡበት! Voice Over ማዘጋጀት • ElevenLabs • CapCut AI Voice • የራሳችሁን Sound መጠቀም ☑️Video Editing • CapCut • Premiere Pro • Filmora ብቻ የሚቀላችሁን Software or App ተThumbnail እና Title attention በሚስብ መልኩ ማዘጋጀት፤ ሰዎች እንዲጫኑ የሚ 💡Viral Hook ምሳሌ “አንድ ሰው በአንድ ክፍል ውስጥ ይነቃል… ግን መውጫ በር አይገኝም።” 💰Movie Recap ቻናል እንዴት ገንዘብ ያመጣል? ✔️YouTube Monetization (AdSense) 1000 Subscribers + 4000 Watch Hours ካገኛችሁ በኋላ የማስታወቂያ ማግኘት ትጀምራላችሁ። 📈Viral Title ምሳሌ • “አንድ ልጅ ወደፊትን የሚያሳይ ስልክ አገኘ” • “ሁሉም ሰዎች ጠፉ… አንድ ሰው ብቻ ቀረ” • “24 ሰዓት በአስፈሪ ቤት ቢቆይ $1,000,000 ይሸለማል” በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 @technews_et @technews_et 💰Movie Recap ቻናል እንዴት ገንዘብ ያመጣል? ✔️YouTube Monetization (AdSense) 1000 📈Viral Title ምሳሌ • “አንድ ልጅ ወደፊትን የሚያሳይ ስልክ አገኘ” • “ሁሉም ሰዎች ጠፉ… አንድ ሰው ብቻ ቀረ” • “24 በቀጣይነት Social Media ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ Tips የማጋራችሁ ይሆናል፤ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እና React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳውቁኝ🔥😍🙏👌 SHARE 🚀 https://t.me/MarkTechInfo https://t.me/MarkTechInfo

እናቴ ትሙት በደምብ ከሰራችሁ በ አንድ ሳምንት ከ 1400 - 10000 በሰራችሁት የሚከፈል online ስራ አለ እኔ እየሰራሁ ስለሆነ ነዉ በ እናቴ የማልኩት reaction 50 እንደገባ ሙሉ አሰራሩን የሚያሳይ video እለቃለሁ። አሁኑኑ react ያድርጉ 👇👇👇 https://t.me/Grade12results

እዚህ channel ላይ የተረጋገጡትን የ online ስራ እና ስለ graphics design ብንማማር ምን ይመስላችኋል ?
Anonymous voting

Question of the day: What is your biggest goal?
Anonymous voting

የገዛ እናቱን ጡት በመቁረጥ እና የእህቱን ልብ በመውጋት ህይወታቸው እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ሀዲያ ዞን በምዕራብ ባዳዋቾ ወረዳ ገርቦ ቀበሌ
+3
የገዛ እናቱን ጡት በመቁረጥ እና የእህቱን ልብ በመውጋት ህይወታቸው እንዲያልፍ ያደረገው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያዊ ክልል ሀዲያ ዞን በምዕራብ ባዳዋቾ ወረዳ ገርቦ ቀበሌ ውስጥ የወንጀል ድርጊቱ ተፈፅሟል። የክልሉ ፖሊስ የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ም/ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሽ ሰንበቱ መንገሻ ወንጀሉን ለመፈፀም አስቀድሞ ባቀደው መሠረት በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በሮችን በመዘጋጋት እናቱን በሳንጃ አንገታቸውን፣ ሆዳቸውንና ጀርባታቸውን በመውጋት እንዲሁም ጡታቸውን በመቁረጥ ሕይወታቸው እንዲያልፍ አድርጓል። በመቀጠልም ድርጊቱን አይታ ጩህት ያሰማችውን እህቱን በተመሳሳይ ስለታም መሣሪያ ልቧንና ጀርባዋን በመውጋት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል። ወንጀል መፈፀሙ ሪፖርት የደረሰው የምዕራብ ባዳዋቾ ወረዳ ፖሊስ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመተባበር ተከሳሹን በቁጥጥር ሥር በማዋል ለሕግ ያቀርበዋል። በችሎቱ ሂደት ላይ ዓቃቤ ሕግ የአስከሬን ምርመራ በማስረጃ እና  ተከሳሹ ለወረዳው ፍርድ ቤት የሰጠው የእምነት ቃል እና የሰው ምስክሮች ማስረጃዎች ያቀርባል። ተከሳሹ በችሎት በሰጠው ቃል እናቱንና እህቱን መግደሉን ያመነ ሲሆን፣ ድርጊቱ እጅግ አሰቃቂ መሆኑም በፍርድ ቤቱ በማስረጃ  ተረጋግጧል። ጉዳዩ የቀረበለት የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት፣ ተከሳሹ በፈጸመው ከባድ የሰው መግደል ወንጀል በ1997 የወጣውን የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 539(1-ሀ) መሠረት ጥፋተኛ ነው በማለት የድርጊቱን አሰቃቂነትና የተከሳሹን የጭካኔ ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ፍርድ ቤቱ ተከሳሹ በሞት እንዲቀጣ  መወሰኑን ም/ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። @Addis_Reporter

የፓርላማ አባላቱ ኩርፊያ‼️ የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በትናንትናው ዕለት ማለትም ሐሙስ የመጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሊያካሂደው የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ሳይካሄድ ቀርቷል። ለስብሰባው መቋረጥ ምክንያት የሆነው ደግሞ ስብሰባ ለመጀመር የሚያስፈልገው ተፈላጊው የአባላት ቁጥር ሳይሟላ በመቅረቱ ነው። ምክር ቤቱ በሕግ ደረጃ ስብሰባ ለመጀመርና ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ከጠቅላላው 547 አባላት መካከል ቢያንስ ግማሽ በላይ ወይም 274 አባላት መገኘት ይኖርባቸዋል። ይሁን እንጂ በትናንቱ ስብሰባ ላይ የተገኘው የአባላት ቁጥር ከዚህ በታች በመሆኑ ስብሰባው ሊካሄድ አልቻለም። ለዚህ ድንገተኛ የአባላት መቅረት ዋነኛው ምክንያት "የአባላቱ ማኩረፍ" እንደሆነ ተገልጿል። ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልሎች በቀጣዩ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ መደረጉ ይታወሳል። በዚህም አሁን በምክር ቤቱ የሚገኙ በርካታ ተወካዮች ለቀጣዩ ምርጫ በፓርቲያቸው እንዳልታጩ አውቀዋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ ነው አባላቱ ቅሬታቸውን ወይም ተቃውሟቸውን በስብሰባው ላይ ባለመገኘት የገለጹት። አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አባላቱ ተሟልተው ስብሰባው እንዲጀመር ለ30 ደቂቃ ያህል ቢጠብቁም፣ ሳይሟላ በመቅረቱ ስብሰባው ተሰርዟል። ከሳምንታት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚሁ ፓርላማ ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ፣ ስለ ቀጣዩ ምርጫ ሲናገሩ "ይህ ፓርላማ በቀጣይ እንዲህ ዓይነት መልክ አይኖረውም" በማለት ብዙ ለውጥ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጥተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ "ፓርላማ የማትገቡም ቢሆን በመንግሥት ሥራ ትቀጥላላችሁ" የሚል ማረጋገጫ ለአባላቱ ቢሰጡም፣ አሁን ላይ ዕጩነቱ ይፋ ሲደረግ ግን አባላቱ በፓርላማው ባለመገኘት ተቃውሟቸውን አሳይተዋል። በመጪው ግንቦት 24 ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ ይታወቃል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

#NationalExam #Grade12 " መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11 ሰዓት 30 ላይ ሲስተሙን እንዘጋለን ፤ ከዚያ በኋላ ማንም መመዝገብ አይችልም " - እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) 🗓 የ12ኛ ክ
+1
#NationalExam #Grade12 " መጋቢት 15/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11 ሰዓት 30 ላይ ሲስተሙን እንዘጋለን ፤ ከዚያ በኋላ ማንም መመዝገብ አይችልም " - እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) 🗓 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መስጫ ትክክለኛ ጊዜው ገና ባይጸድቅም ፈተናው ሰኔ ውስጥ እንደሚሰጥ ተጠቁሟል ! የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ መጋቢት 15 ቀን 2018 ከቀኑ 11 ሰዓት 30 እንደሚጠናቀቅ፣ ያልተመዘገበ እንደማይፈተን በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል አሳስቧል። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር)፣ ለምዝገባ የተሰጠው የወር ጊዜ መሆኑን ገልጸው፣ " ሁሉም ተሯሩጦ መመዝገብ አለበት፤ ያልተመዘገበ ተማሪ ሳልመዘገብ አምልጦኝ ቢል ምንም ማድረግ አንችልም፤ ቀጣይ አመት ይፈተናል " ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ወላጆችም ልጆቻቸው መመዝገባቸውን እንዲያረጋግጡ አስገንዝበው፣ " መጋቢት 15/2018 ዓ/ም 11 ሰዓት ተኩል ላይ ሲስተሙን እንዘጋለን፤ ከዚያ በኋላ ማንም መመዝገብ አይችልም " ነው ያሉት። በጀት ከተመደበ፣ ፈተና አስፈጻሚዎች ከተሰማሩ በኋላ አዲስ ተመዝጋቢ ቢቀርብ ለማስተናገድ እንደሚቸገሩ አስረድተዋል። ትክክለኛ ጊዜው ገና ባይጸድቅም ፈተናው ሰኔ ውስጥ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።  ተመዝጋቢዎች ከ9 እስከ 11 የተማሩበት ውጤት ሊኖራቸው እና አሁን ላይ 12ኛ ክፍል እየተማሩ ሊሆኑ እንደሚገባ ገልጸዋል። ድጋሚ ለሚፈተኑ ደግሞ 750 ብር ክፍያ በመፈጸም ከዚህ በፊት የተፈተኑበትን አድሚሽን ካርድ ማስገባት፣ https://register.eaes.et ላይ መመዝገብ እንዳለባቸው አሳስበዋል። ይህም 150 ብሩ ለምዝገባ፣ ለእያንዳንዱ ስድስት ፈተና 100 ብር ተደርጎ ተሰልቶ፣ ተፈታኞች " ቢያንስ ኮስት ሸር " እንዲያደርጉ እና  " ከፍዬ ነው " በሚል ለፈተናው ትኩረት እንዲሰጡ ታስቦ የተወሰነ መሆኑን ገልጸዋል። ተፈታኞች በመረጡበት የፈተና ማእከል መፈተን እንደሚችሉ ያስረዱት እሸቱ (ዶ/ር)፣ " ለምሳሌ አምና አርባምንጭ የተፈተነ ተማሪ፣ ዘንድሮ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ከሆነ ለመፈተን አርባምንጭ መሄድ ሳይጠበቅበት አዲስ አበባ ካሉ ትምህርት ቤት አንዱን መርጦ የግል ተፈታኝ ሆኖ ይፈተናል " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ/ም #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia