cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Inclusiveness club HU main campus

በጎነት ለራስ ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
515
Suscriptores
Sin datos24 horas
+67 días
+1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✨🧑‍🎓👩‍🎓🎤እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን፣እንኳን ተደሰትን🎤👩‍🎓🧑‍🎓 ✨ውድ የቤታችን ድምቀት (የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ) መቼም ቤተሰብ ነን ስንል በምክንያት ነው ደስታችሁ ደስታችን ፣ ስኬታችሁ ስኬታችን ነውና ✨ በብዙ ቆይታችሁ የተማማርንበት፣ ፣ጠይቃችሁ የመለሳችሁበት፣ወዷችሁ እና  ወዳችሁት የቆያችሁበት ቤታችሁ ወዳጆቼንማ አመስግኜና መርቄ ልሸኝ እንጂ በማለት ሽርጉዱን ተያይዞታል ። ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :- 📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ) 📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ 📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ ) ✨ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019 (Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል! ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረብዕ ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ። ✨የቤትና የቤተሰብ ትርጉሙ ይሄም ነውና እንደ ወጉ ቸር ይግጠማችሁ ብለን ቀድመን መርቀን እንሸኛችሁ ። 1) @AyinadisTarekegn 2)@Mom2306 🚨 አደራ  እስከ ረብዕ 21/9/16 ብቻ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Mostrar todo...
አርብ የጀመርነው የRamp ስራ ነገም ስለሚቀጥል 2:00L.T በመምህራን ካሬ እንድትገኙ። ማሳሰቢያ: አንድም አባል እንዲቀር አይፈቀድም!!
Mostrar todo...
👍 2
Repost from HU GC
👩‍🎓2024 GC 👨‍🎓 🎓 🤳0979152828
Mostrar todo...
👍 2 1
ኢንክሉሲቭነስ ክበብ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ በተመረጡ 5 ቦታዎች ላይ የአካል ጉዳተኞች ህንጻ መወጣጫ(Ramp) በትናንትናው ዕለት መስራት ጀምሯል። ስራውንም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ትምህርትና ስነ ባህሪ ኮሌጅ ዲን ዶክተር ሳሙኤል አሰፋና የኢንክሉሲቭነስ ክበብ የበላይ ጠባቂ መምህር ጌታሁን ሰለሞን እንዲሁም የክበቡ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ ሞገስ በይፍ አስጀምረውታል። በዕለቱ የተገኙ የክበቡ አባላትም አንዱ ስሚንቶ እየተሸከመ፣አርማታ እያቦካ፣ሌላኛው አሸዋና ጠጠር መኪና ላይ እየጫነ፣ውሀ እየቀዳ፣ሌላው ደሞ አርማታ እያመላለሰ የህንፃ መወጣጫውን(Ramp) በመስራት የራሳቸውን ተፍቆ እማይለቅ ታሪክ ፅፈው ማለፍ ችለዋል።በዕለቱ የተገኛችው የክበቡ አባላትም በክበባችሁ እና በኮሌጁ ስም ከልብ እናመሰግናለን። ይህ የተጀመረው ስራም ሰኞ የቀሩ 2 ህንፃ መወጣጫዎችን ለመስራት ቀጠሮ በመያዝ የትናንት ውሎውን አጠናቋል። የሰኞ ሰው ይበለን በጎነት ለራስ ነው። Inclusiveness Club @inclusivness_club
Mostrar todo...
👍 5👏 1🙏 1
ጠዋት የጀመርነው ስራ ቀጣይነት ስላለው ከሰዓት 8:00 ዲፓርትመንት እንድንገናኝ ሁላችሁም!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ለ Inclusiveness ክበብ አባላት በሙሉ ነገ በ16/09/2016 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ህንፃዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ የመወጣጫ (Ramp) ግንባታ መስራት ስለምንጀምር ሁላችሁም የክበቡ አባላት ከጠዋቱ  2:00 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ✍️ማሳሰቢያ:በፕሮግራሙ ላይ ለተገኘ ተማሪ የዕውቅና ሰርተፊኬት እንሰጣለን!                 ኢነንክሉሲቭነስ ክበብ 🤝 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው! For all  members of Inclusiveness Club, tomorrow (16/09/2016) from 2:00 in the morning we will start the construction of a ramp to make the existing buildings of Hawassa University suitable for the peoples with disabilities. so we strongly urge all the members of the club to attend the African Hall meeting at 2:00 in the morning. ✍️Note: We will give a certificate of recognition to a student who attends the program! 🤝When Every One is Included,Every one Wins!
Mostrar todo...
🙏 2👍 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለ Inclusiveness ክበብ አባላት በሙሉ ነገ በ16/09/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ህንፃዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ የመወጣጫ (Ramp) ግንባታ መስራት ስለምንጀምር ሁላችሁም የክበቡ አባላት ከጠዋቱ  2:30 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:ተመራቂ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው!!                 ኢነንክሉሲቭነስ ክበብ 🤝 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው! For all  members of Inclusiveness Club, tomorrow (16/09/2016) from 2:30 in the morning we will start the construction of a ramp to make the existing buildings of Hawassa University suitable for the peoples with disabilities. so we strongly urge all the members of the club to attend the African Hall meeting at 2:30 in the morning. ✍️Note: Attendance of graduate students is mandatory!! 🤝When Every One is Included,Every one Wins!