️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Ir al canal en Telegram
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Mostrar más733
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
+3
የ2ኛ ዙር ማህቶተ ያሬድ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ ይህንን ጉባኤ ከጅማሬው እስከፍፃሜው ያልተለየን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህንን ጉባኤ በሀሳብ፣በጉልበት፣በገንዘብ የደገፋችሁ ኦርቶዶክዊያን ከልብ እናመሰግናለን የአመት ሰው ይበለን።
ግንቦት 12/2018 ዓ.ም
ፈለገ ጥበብ ሚዲያ
ቢሾፍቱ/ደብረዘይት/ኢትዮጵያ
