cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Music

Welcome to this channel ☺️ Ezi channel lay post menaregw Dance video 💃🕺 Music 🎧🎧 Picture 🌌 And etc...😁

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የነብር ምላስ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ግድግዳ ላይ የተሳለን ስዕል ማጥፋት ይችላል ..... እናም ያደናቸው እንስሳት በጠንካራው በመላስ ብቻ ቆዳቸውን ከስጋቸው መላጥ ይችላል .... በዚህም ምክንያት በአለም ላይ አደገኛ ምላስ ካላቸው ፍጥረታት በ2ተኛነት ተመዝግቧል .... #ከሴቶች_ምላስ በመቀጠል😆😝 👇👇👇👇👇👇 [ @yoni_channel ] [ @yoni_channel ] [ @yoni_channel ]
Mostrar todo...
Mostrar todo...
🆈🅾🅽🅸🎙

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/yoni_channel

💚💚Welcome🥰ብለናል❤️❤️🥰🥰 ❤️❤️ እንኳን ወደ @yoni_channel🥰 በሠላም መጣቹ 💚💚 ❤️❤️በዚ 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ላይ የተለያዩ ዘና🤣 የሚያረጉ #video አዳዲስ ዘፈኖችን💽 እንዲሁም 🤩ፊልሞችን📹🤩ማግኘት ይችላሉ🥰🥰 😍😍ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን🥰🥰 @YONI_CHANNEL

​​​​​♥️✿የተራራቀ ልብ✿♥️         ✍አጓጊ እና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ 🌹              ♥️ክፍል 1♥️ ...🖊ቃልኪዳን እባላለሁ የምኖረው ከእናት እና ከህቴ ጋር ነው አባቴን ገና በልጅነቴ ነው ያጣውት ያባትነት ፍቅር እንዲሁ እየናፈቀኝ ነው ያደግከት በ3 አመት የምበልጣት ታናሽ እህት አለችኝ ቀይ እና ቆንጆ ምትባል ናት እኔ ደግሞ የቀይ ዳማ ነኝ ብዙ ሰዎች እናትሽን ቁልጭ ትመስያለሽ ይሉኛል እኔም ደስ ይለኛል ደሞ ማሚ ወጣት ነገር ናት እና ለጎደኞቼ ከማወራው ይልቅ ከናቴ ጋር ማወራው ይበልጣል በኑሯችንም ቢሆን መካከለኛ ከሚባሉት መካከል ነን ቢሆንም የሚያስፈልገን ነገር በሚያስፈልገን ጊዜ ይደረግልናል እኔ የ12 ክፍል ውጤት በጥሩ ሁኔታ አልፌ ተወልጄ ባደግኩበት 4 ኪሎ አዲስ አበባ ገባው ምንም እንኳን ተወልጄ ባድግበትም ከ 5 አመት በፊት ድሬ አዲስ ከተማ በምትባል መንደር ውስጥ መኖር ከጀመርን በኃላ ሙሉ በሙሉ የዛ ሀገር ተወላጅ ነው ምመስለው በጣም ሳቂታና ተጫዋች ነኝ ነገር ግን በሩቁ ላየኝ ሰው እጅግ ጢባራም እና ምናገር አልመስልም ግን እኔ በተቃራኒው ነኝ አሁን ግን አዲስ አበባ ስመጣ ልክ እንደመጀመሪያዬ ድንግርግር ነው ያልኩት ገና ግቢ ስገባ ከአንዲት የተደናበረች ልጅ ጋር እጋጫለው ከዛ ልጅቷም በጣም ይቅርታ የኔ እህት አላወኩም ነበር ብላኝ ምላሼን ሳጠብቅ የሄደችው ይቅርታ ባጠይቀኝ እዛው ባጋጫት ደስ ይለኝ ነበር ገና በመጀመሪያው ቀን እንዲህ ከደበረኝ ትንሽ ከቆየው እንደማብድ እያሰብኩ ወደ ዶርሜ ሄጄ ማስቀመጥ ያለብኝን ነገር ቦታ ባታ እያስያስኩ በጣም የሚያስጠላ የስላቅ ድምፅ ሰምቼ ስዞር የቅድሞ ልጅ ናት በስልክ ከማን ጋር እንደምታውራ ባላቅም ዝም ብላ ታገጣለች ደሞ እዚም ተከተልሽኝ እያልኩ በውስጤ ምን ልትሰራ መጣች እላለው ከዛም ስልኩን አውርታ እንደጨረሰች ሀይ ሜሮን እባላለው ስትለኝ ቃልኪዳን አልኳት ከዛም ለቅድሙ ይቅርታ ተቻኩዬ ነበር ምናምን ብላ ብዙ አወራች ግን በቅጡ አንዱንም አልሰማዋትም ከዛም ከዚህ በኃላ ጓደኛሞች ነን አለችኝ ምላሼን ሳትሰማ ስልኳን መጎርጎሯን ጀመረች በጣም ሲበዛ ችኩል ናት ግን ለኔ ጥሩ ነው ጓደኛ በዚህ ፍጥነት እገኛለው ብዬ አላሰብኩም ነበር...                 ይቀጥላል...✍️ ┄┉┉✽‌»‌✨🌹✿🌹✨»‌✽‌┉┉┄                â•”â•â•â•â–â€˘âœ¨đŸŒşâœ¨â€˘â–â•â•â•â•—          ❤️#ፍቅር_ያሸንፋል❤️ ‌‌‌‌‌‌‌‌                      ♥✨#እውነተኛ ስሜት✨♥ ቻናላችንንይቀላቀሉ @Yoni_channel❤️ ከወደዳችሁት ❤️    #join 👇👇👇👇👇 @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አምፖል ተቃጠለ ተብሎ ቤት አይቀየርም ፡፡ አምፖል ተቃጥሏል ብሎ ቤት የሚቀይር ሞኝ ነው ፡፡ አንተም አንዱ የህይወቴ ጉዳይ አልተሳካም ብለህ ራስህን ለማጥፋት አትሞክር ፡፡ ይልቅስ አምፖልህን ቀይር ችግርህን ተጋፈጠው ፡፡ ጭንቀትህን አስጨንቀው ፡፡ ካህሊል ጅብራል እንዲህ ይላል ህይወት ልክ እንደ ክራር ጨዋታ ነው ፡፡ አጨዋወቱን ያወቀ ጥሩ ሙዚቃ ይሰማል ፣ ያላወቀ ደግሞ ዝብርቅርቅ ጩኸቷን ለመስማት ይገደዳል ፡፡ እፁብ ድንቅና ግሩም ጊዜ ይሁንልን   @YONI_CHANNEL @YONI_CHANNEL @YONI_CHANNEL
Mostrar todo...
#ጠብቄሽ_ነበረ #ሼር #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
ጠብቄሽ ነበረ.mp38.48 KB
#አታውቂም    #ሼር🙏 #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
አታውቂም_ኤልያስ_ሽታሁን!(128k).m4a9.03 KB
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ምን ሆነካል😁 ከቤ፦ ባክህ ዛሬ በጣም ደብሮኛል 😔😒 አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው ከቤ፦ እንዴት 😳 አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ ብዙ ቀልዶች አሉ ተቀላቀል 😜👇👇 ═══❖•😜😂•❖═══ #sher😂    #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
የዛሬው መልክቴ ያለ አግባብ ለምትረጩና ቶሎ ለምትጨርሱ ወንዶች ነው.... ወንድሜ ገንዘብህን በየክለቡና በየጭፈራ ቤት እየዞርክ #መርጨት የለብህም ! ደሞዝ በተቀበሉ በሳምንቱ #መጨረስ አግባብ አይደለም !   #ግን_ምን_አስባቹ_ነበር ባለጌ 😜🤣 #sher😂😂😂    #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
••●•• #በቃ_ፎንቅቃለች 🤣 ••●••                        • • ● • • ሳቁን እያደነቀች፣አይን አይኑን እያያች የሱን ዱካ ይዛ ከተመላለሰች ሾለሹ እያሰበች፣ሳተኛ ካደረች ስታየው ከፈራች፣ከተደናበረች ያላየችው ጊዜ፣ልቧ እሷን ጥሎ             ፍለጋ ከወጣ ከዚህ በላይ ፍቅር ከወዴት ሊመጣ ይሄን ሁሉ አይታ፣አላፈቀርኩትም ብላ ከገገመች፣በቃ ፎንቅቃለች።😘😍                           ••●••    #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel #ሼር🙏🙏 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 💚:@yoni_channel
Mostrar todo...
➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ 💕.............🍃🌹🍃..............🍃 ⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም አስቸጋሪ ነው።     ❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤       ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤              አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ              ማወቅ እፈልጋለሁ።❞      ➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም      በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤      ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን      እራሱን ነውና የከዳው፡: @yoni_channel ⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።                        #share    #join @yoni_channel @yoni_channel @yoni_channel
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.