cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የአላህ ባሪያዎች📿🕋

Publicaciones publicitarias
1 455
Suscriptores
Sin datos24 horas
-187 días
-6030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አራቱ የ አሹራ ፆም ደረጃዎች ። ነገ የሙሐረም ወር 9ኛው ቀን ነው ፣ ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ዓሹራ 10ኛው ነው። ዓሹራ አላህ ለነቢዩ ሙሳን ታላቅ ድልን የሰጠበት ፤ አ'ምባገነኑን ፍርዐውንን በባህር ያሰጠመበት የምስጋና ቀን ነው። ቀኑን መፆም ነቢያዊ ፈለግ ነው። መፆሙ ትልቅ ምንዳ አለው። ያለፈን ዓመት ወንጀል ያስምራል ። በዐሹራ ቀን ስለሚደረጉት የጾም ደረጃዎችም አራት ናቸው ። 1ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን ቀን ብቻ ነጥሎ መፆም። 2ኛ ደረጃ ፣ ዘጠኛዉን እና አስረኛዉን አጣምሮ መፆም ። 3ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን እና አስራአንደኛዉን አጣምሮ መፆም ። 4 ኛ ደረጃ ፣ የ ዐሹራ ቀንን ጨምሮ ከሱ በፊት ያለውን 9ኛዉን ቀንና ከሱ ቦሃላ ያለዉን 11ኛዉን ቀን መፆም ሲሆን አብዛኛው ሀዲሶችም በዚህ ላይ የተመሰረቱ ናቸው በላጩና ተወዳጁ ፣ ብዙ ምንዳ የሚያስገኘዉ ይሄ ነዉ ። ግን ሰዉዬዉ ከ አራቱ ደረጃዎች አንዱን መርጦ የመፆም ምርጫ አለዉ ። እንፁም፣ ሌሎችም እንዲፆሙት እናስታውስ ። አላህ ያግራልን ፣ ይቀበለን ።
Mostrar todo...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2022

አራቱ የ አሹራ ፆም ደረጃዎች ። ነገ የሙሐረም ወር 9ኛው ቀን ነው ፣ ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ዓሹራ 10ኛው ነው። ዓሹራ አላህ ለነቢዩ ሙሳን ታላቅ ድልን የሰጠበት ፤ አ'ምባገነኑን ፍርዐውንን በባህር ያሰጠመበት የምስጋና ቀን ነው። ቀኑን መፆም ነቢያዊ ፈለግ ነው። መፆሙ ትልቅ ምንዳ አለው። ያለፈን ዓመት ወንጀል ያስምራል ። በዐሹራ ቀን ስለሚደረጉት የጾም ደረጃዎችም አራት ናቸው ። 1ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን ቀን ብቻ ነጥሎ መፆም። 2ኛ ደረጃ ፣ ዘጠኛዉን እና አስረኛዉን አጣምሮ መፆም ። 3ኛ ደረጃ ፣ አስረኛዉን እና አስራአንደኛዉን አጣምሮ መፆም ። 4 ኛ ደረጃ ፣ የ ዐሹራ ቀንን ጨምሮ ከሱ በፊት ያለውን 9ኛዉን ቀንና ከሱ ቦሃላ ያለዉን 11ኛዉን ቀን መፆም ሲሆን አብዛኛው ሀዲሶችም በዚህ ላይ የተመሰረቱ ናቸው በላጩና ተወዳጁ ፣ ብዙ ምንዳ የሚያስገኘዉ ይሄ ነዉ ። ግን ሰዉዬዉ ከ አራቱ ደረጃዎች አንዱን መርጦ የመፆም ምርጫ አለዉ ። እንፁም፣ ሌሎችም እንዲፆሙት እናስታውስ ። አላህ ያግራልን ፣ ይቀበለን ።
Mostrar todo...
የነቢዩ ወዳጆች

ሀቅን እንጂ ሰዎችን አትከተል!! በዚህ ቻናል የሚሰጠው 👇👇 ~>ኢስላማዊ ትምህርቶች ~>የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች ~> የሶሀቦችና የነቢያት ታሪክ ብልህ ማለት በዚህች ዱንያ እያለ ነፍሱን የተሳሰበና ለቀጣይኛው አለም(ለአኼራ) የሰራና የለፋ ነው። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት ለአስተያየት ወይም ሀሳብ በ @MadihuResull Create November 12-2022

#አሹራ_የሚያስተምረኝ 😊 #አላህ_ከኛ_ጋር_ነው 🩵 ነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ከአንባገነኑ ፈርዖን ጋር ያደረጉት እልህ አስጨራሽ ግብግብ እየከበደ መጣ። በመጨረሻም ፊርዓውን ሙሳና ተከታዬቹን ሊዋጋ ሰራዊቱን አሰማራ፤ ነብዩላህ ሙሳም የአሹራ ቀን ላይ በአላህ ትዕዛዝ ህዝቦቻቸውን ይዘው ወደ ቀይ ባህር ጥግ ነጎዱ። የፈርዖን ሰራዊቶች ወደ ሙሳና ተከታዬቻቸው ሲቀርቡ የሙሳ ሷሂቦች ድንጋጤ እና ፍርሃት ወረሳቸው! .. "إنا لمدركون: እኛ የፈርዖን ሰዎች የሚደርሱብን ነን።" በማለት ጭንቀታቸውን ተናዘዙ። የዚህን ጊዜ ሙሳ ድንቅ መልስ መለሱ! በልጅነታቸው እናታቸው ጌታዋን ተወክላ ወንዝ ውስጥ የወረወረችው ልጅ፤ ፈቂር በኾኑበት (ምንም በሌላቸው ሰአት) ጌታቸውን ተማምነው ወደሱ ብቻ የተጣሩት ወጣት፤ እዚህ ቦታ ላይም አላህ ላይ ያላቸውን እምነት አሳዩ! እሱ ላይ ያላቸውን ፍፁም መተማመን አረጋገጡ። إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ 🩵 (ሙሳ) «ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡ [ሱረቱል አሹዓራ: 63] ይህ መተማመንም ባህሩን እንዲከፍል አደረገው! ድል የነብዩላህ ሙሳ ሆነ! አንባገነኑ ፈርዖን'ም ህይወቱ አከተመች! ሰጠመ! ረሱለላህ ﷺ ወደ መዲና ሲገቡ አይሁዶች ይህንን ቀን ሲፆሙ ይመለከታሉ፤ ከዛም ለምን እንደሚፆሙ ሲጠይቋቸው ነብዩላህ ሙሳ ድል ያደረገበት እንደሆነ ነገሯቸው። ሸፊዒምﷺ: "ከነሱ በላይ እኛ ለሙሳ የቀረብን ነን።" በማለት የአሹራ ቀን፤ ከበፊቱ ያለውን እና የሚከተለውን መፆም እንደሚወደድ፤ ትሩፋቱም ትልቅ እንደሆነ አወጁ! 🩵 ያለፈው አመት ወንጀል የሚፋቅበት ሌላ እጣ! 😊 አሹራ ካስተማረኝ ነገር አንዱ አላህ ከኛ ጋር ነው ብለን ሙሉ እምነታችንን ስንሰጠው እና ስንተማመንበት ብዙ ድሎችን እንደሚሰጠን ነው። ሐቢበላህ ﷺ ከውዱ ጓደኛቸው ጋር ወደ መዲና በነበራቸው ጉዞ ላይ ሙሽሪኮች እየደረሱባቸው መሆኑን ሲያውቁ ጋሩ ሰውር የሚባል ጠባብ ዋሻ ውስጥ ገቡ! አባበክር በእባብ ከመነደፋቸው በላይ ሸፊዒ ﷺ አንድ ነገር እንዳይሆኑ ሰጉ፤ እንዳያዩን በሚል ፍርሃት ይንቀጠቀጡ ጀመር። የዚህን ጊዜ ውዱ መልዕክተኛው ﷺ ሷሂባቸውን አላህ ከነሱ ጋር እንደሆነ አበሸሩት! "ያ አባበክር! አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው።" አላቸው! ልክ ነብዩላህ ሙሳ ህዝባቸው በፍርሃት የፈርዖን ሰራዊቶች ሊደርሱብን ነው ሲሉ "ጌታዬ ከኔ ጋር ነው። በእርግጥ ይመራኛል!" ሲል ባህሩን እንደተከፈለላቸው ሁሉ ሸፊዒ ﷺ ለተጨናነቀው ጓደኛቸው "ላ ታህዘን ኢነላሃ ማዕና" ብለው ሲያረጋጉት በአላህ ጥበብ ምክንያት የሸረሪት ድር እንዲከልላቸው አደረገ። 🩵 «ሁለቱም በዋሻው ሳሉ ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አላህም መረጋጋትን በእርሱ ላይ አወረደ፡፡ ባላያችኋቸውም ሰራዊት አበረታው፡፡ የእነዚያንም የካዱትን ሰዎች ቃል ዝቅተኛ አደረገ፡፡ የአላህም ቃል ለእርሷ ከፍተኛ ናት፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡» [ሱረቱል ተውባ:40] የሚለው አያህ ወረደ። የሂጅራ ጉዞ የተደረገው በዚሁ ሙሐረም ወር ላይ ነበር! አሹራም የሚውለው በዚሁ የተከበረ ወር ላይ ነው። 🩵 አሹራ! አላህ ላይ በኖረ ፍፁም ተወኩል የተሰጠ ድል! አላህ ከኔ ጋር ነው በሚል የኢማን ጥግ የተሰጠ ሽልማት ነው። አሹራ አሳዛኝ ክስተት የተከሰተበት ቀን'ም ነው። የሀቢበላህ ﷺ ተወዳጅ የልጅ ልጅ ሁሰይን ኢብን አሊይ፤ ረሱሊ ﷺ በአንድ ወቅት «اللهم إني أُحبه فأَحبَّه، وأَحبَّ من يحبه» «አላህ ሆይ! ወድጄዋለው እና ውደደው፤ እሱንም የሚወዱትን ውደድ።» በማለት ፍቅራቸውን እና ስስታቸውን ይገልፁለት የነበረው ሁሰይን ከርበላ ላይ የተገ*ደለበት ቀን'ም ነው። 💔 አላህ በእርግጥ ከኛ ጋር ነው! እሱ ላይ የሚኖር ፅኑ እምነት ያድናል! በተዓምሩ ከጠላት ይከላከልልናል! ነብዩላህ ሙሳ ተልዕኮው ሲሰጣቸው እና ተቀብለው ወደ ቀይ ባህር ሲተሙ መቼም ለጠላት የማይተዋቸው ጌታ ከጎናቸው እንደሆነ በጥልቅ ስላመኑ ነው። እኛስ አሹራ ምን አስተማረን? እኔ በበኩሌ ጌታችን በየትኛውም ከባድ ሁኔታ እንደማይተወን ተምሬያለሁ ምክንያቱም አላህ ሙሉ ውክልናውን ለሱ ከሚሰጡት ጋር ነውና! አላህ ከማን ጋር እንደሚሆን ቁርኣን ላይ ከተጠቀሱት የተወሰኑት: • إِنَّ اللَّهَ مَعَ الَّذِينَ اتَّقَوا وَّالَّذِينَ هُم مُّحْسِنُونَ : «አላህ ከእነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም እነሱ መልካም ሠሪዎች ከኾኑት ጋር ነውና፡፡» 🩵 • وَهُوَ مَعَكُمْ أَيْنَ مَا كُنتُمْ ۚ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ «እርሱም የትም ብትኾኑ ከእናንተ ጋር ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡» • إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ «አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡» 🩵 • أَنَّ اللَّهَ مَعَ الْمُؤْمِنِينَ «አላህም ከምእምናን ጋር ነው፡፡» አሹራ ፆሙ ያለፈውን አመት ወንጀል የሚያስምር ልዩ ቀን ነው! የድል ቀን! ሰይዲና ሁሰይን ኢብን አሊይ ላይ እንደተፈፀመው አሳዛኝ ክስተት የምናዝንበት እና የምናስበውም ቀን ነው። ልክ ለረሱሊ ﷺ የበድር ጦርነት ድል እና ሐዘን የተቀላቀለበት ቀን እንደሆነው። ሙሽሪኮች ላይ ድል ስላደረጉ ተደሰቱ፤ በተመሳሳይ ቀን ልጃቸው ሩቂያ ወደ አኺራ በመሻገርዋ ምክንያት ሐዘን ውስጥ ገቡ። የህይወት ፍልስፍና እንዲህ ነው! ድል እንዳለው ሁሉ ከባድ ሐዘን ይኖራል! በበኩሌ አሹራ ያስተማረኝ ይህ ነው! መልካም የኢባዳ ጊዜ! በዱዓ በርቱ! 🩵 #መልካም_ምሽት
Mostrar todo...
✨🦋የዐሹራ ፆም🦋✨ ከረመዷን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም🩵 የሙሀረም ወር ❮አስረኛው❯ ቀን ነው። ❝🦋ሠይደልዉጁድ ﷺአስለ አሹራ ተጠይቀው..“ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል”❞ 📃አቢ ቀታደህ አል-አንሷሪይ🩵 🦋የዐሹራ ቀን ስለመፆም ✨እመት አዒሻ ረዲየሏሁ ዐንሀ❝ ሠይደልዉጁድﷺ ረመዷን ሳይደነገግ በፊት ዐሹራን ይፆሙ ነበር። ረመዷን ከተደነገገ ቡኋላ የፈለገው ይፆመው ያልፈለገው ደሞ ይተወው ነበር❞አሉ። የዐሹራ ፆም የሚፆምበት ምክንያት ሙሀረም 10 ነብዩላህ ሙሳ ዐለይሂ ሠላም ከፊርዐውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው። ኢብኑ ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁ፦❝🦋ሰይደልዉጁድ ﷺ ወደ መዲና ሲገቡ አይሁዶችን በአሹራ ቀን ሲፆሙ አገኟቸውና ይህን ቀን ምንድነው ምትፆሙት ብለው ሲጠይቋቸው ... እነርሱም፦❝ይሄ ታላቅ ቀን ነው።አሏህ ሙሳን እና ተከታዮቹን ከፊርዐውን እና ሠራዊቱ በማዳን እነርሱን በባህር ያሠጠመበትቀን ስለሆነ ሙሳም ለአሏህ ምስጋናን ለማድረስ ፆሞታልና እኛም እንፆመዋለን❞ ብለው መለሡ። ሰይደልውጁድምﷺ ❝ ለሙሳ ወዳጅነት ከእናንተ ይልቅ እኛ የቀረብን ሠዎች ነን 🩵እኮ በማለት እሳቸውም ፆሙት ፣ ሶሀባዎችም እንዲፆሙ አዘዙ❞። 🦋የዐሹራ ፆም 9ኛው ሰኞ 10ኛው ደግሞ ማክሰኞ ነው🦋
Mostrar todo...
👍 3
👍 1🥰 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.