cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

በገናዬ 🥰⛪️

Publicaciones publicitarias
1 576
Suscriptores
-324 horas
-127 días
-4430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:33
Video unavailableShow in Telegram
2.33 MB
ጥላ ይሆነኝ ዘንድ ሠዉን ሠጠኋኝ ብዬ ባመሠገንኩበት አፌ የምቶደኝ ቢሆን ይን ሠዉ ትነፍገኝ ነበር ብዬ ከደጅህ እንዳማርር አንዳታደርግ አዎን ሸክላ ከሠሪዉ ጋር አይከራከርም እረኛዬ ሆይ ሠዉ ወዉሉ እንዳንተ እንዲረዳኝ ከደልኩ እንዳንተ እንዲሸከመኝ ጠበኩ በዚህ ጉዞዬ ግን አንድ ነገር ተረዳሁ ያንተን አባትነት ቻዮነት ጌታ ሆይ ለካ የኔ ነፃ ስፍራ ነህ ማረፊም ማሳረፊያዬ ነህ🥰 ስታኖረኝ ችለህ ዝም ስትለኝ የለም አልኩ ግን እኔ ስጨርስ አንተ ጀመርክ አምላኬ ስትወለድ የጀመሥከዉን ጉዞ አሳምረህ ፈፅምልኝ ላይኔ ዕምባ ደክሞኛል አባ ሁሉን ከሁሉ ሸሽጊያለሁ ሳልነግርህም እንደምታቅ አዉቃለሁ ጭቃዉ በሸክላ ሠሪዉ እጅ ነዉ። 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 1
እግዚአብሔር አልተወኝም ታምኜለት ሳይሆን ቸርነቱ ጎበዝ ሆኜ ሳይሆን ቻይ ሆኖ አዋቂ ሆኜ ሳይሆን ደካማነቴን ተረድቶ ነዉ ከኔ ያልራቀዉ🥰 እንደ ሶምሶም ሃይልን ቢሰጠኝ በድክመቴ ተሸነፍኩ እርሱ ተሸንፎ ወድቋል ባሉኝ ጊዜም እንደ ቅዱስ ዳዊት በጠጠር ጠላቴን ድል ነሳዉ 🤲 አንደ መፃጉ ለመዳን ወደ ዉሃዉ የሚገፊኝ ወዳጅ ዘመድ ባጣ ቢረሱኝም ሰሪዬ አይደል አልክጅጋዬን አሸከመኝ እኔ ግን ተመስገ ብዬ ከማክበር ጥፊን ሸለምኩህ በማሃሪ እጆህ በንስሃ አጠብከኝ🙏 ስለተደረገልን ሁሉ ተመስገን 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 4
ስላረገልን እኮ ነዉ 🥰 በከፍታዬ ብዘነጋህ በዝቅታዬ ባስታዉስህ ሳተወኝ ጠብቀህ ታኖረኛለህ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቶ ብዙ ነዉ እንደተባለዉ በወንጌሉ ጌታዬ ተመስገንልኝ 🙏🙏 ድንቅ አድርጎልኛል ❤️‍🩹🙏
Mostrar todo...
nikodimos_tube_deneqe_aderegolenyaale_menedaayee_berehaanu_dink_.m4a4.96 MB
🥰 4👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ” - ትንቢተ ዳንኤል 10÷13 መሃሪነትህን እመሰክር ዘንድ እኔ ማን ነኝ ?.. ከትል እንኳን እማንስ እኔን የቱ ግብሬን አይተህ ለክብር አባቀኋኝ አንገቴን ደፍቼ አቀረቅር ዘንድ ያልፈቀድክልኝ የቱ ጥሩ ስራዬ ነዉ?..ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ቨሰዉ ዘንድ አንሼ አከበርከኝ ጉድፌን ሸፍነህ በጠላቶቼ ፊት ከፍ አደረከኝ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስተሳሰቤ ህፃን ቢሆንኝ አንተ እንዳባት በፍቅር መልሰህ አኖርከኝ ለምን ? ብዬ በማማርርህ ጊዜያት ዝም ብለህ አስተካክለህ ለካ እንደዚህ ነዉ ብዬ መልካሙን እንድመለከት አደረከኝ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አሁንም እለምንሃለሁ በህይወቴ ዉስጥ አንተ መርተህ ትክክለኛዉን መንገድ እንድከተል እርዳኝ የሚያስፈልገኝ ፀሎት ስጠኝ🙏ለምን እዲህ ሆነ ከምለዉ በላይ ያንተን መንገድ እንድረዳ ጥበብን ስጠኝ አሜን🙏🙏🙏 እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ🙏
Mostrar todo...
🥰 5 2
Photo unavailableShow in Telegram
ልመናዬ ይህ ነበር..🤲 አዳኜ ሆይ መንገድን ምራኝ በሾህ መሃል እዳልጓዝ ፋኖስ ሁነኝ በጨለማ አንተን ይዤ እንድሻገር ጉልበት ሁነኝ መድሃኒቴ ሆይ በሞት ጥላ መካከል እንደኳን ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም እንዳለ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ እበረታ ዘንድ የተላኩልህን መላዕክታት ላክልኝ በደነገጥኩ ጌዜ እኔ አባትህ አለሁ በለኝ ጌታዬ ሆይ ለአፍሽ ሽንገላ ወደዉ ከሚክዱ ጠላቶች እጅ አድነኝ ለኔ መልካም አሳቢዎችንም እንዳልበድል ማስተዋሉን ስጠኝ አሜን!!!🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 4👍 1
ደርሶ አያዉቅም እግሬ ደጁ ከሞት ዳንኩኝ ተይዤ በእጁ ማማረር ነዉ ግብሬ አመስጎኜ አላቅም ነዉ እንጂ አማርሬ ይበቃኛል ብዬዉ ፊቴን ሳዞርበት እሱ ይጀምራል እንዳዲስ በምህረት አንተማ የለህም ኖረህ አታየኝም ላቶደኝ ፈጥረከኝ ለምንድነዉ ምታኖረኝ ብዬዉ ነበር በመሃይም አንደበቴ በጎደለ ሰናፍጭ በታጣዉ እምነቴ ባልፈጠርኩት እኔነቴ ፈራጅ አዉረጅ ገዳይ አዳኝ አኑዋሪ አዛኝ በማላቀዉ ባለፋሁት አካሌ ላይ እኔዉ ፈራጅ እኔዉ ገዳይ እስቲ ስለ እኔ እኔ ምን አገባኝ ለኔነቴስ እኔ ማን ነኝ ሲፈጥረኝ አማከረኝ ? ላላየሁት እኔ ፈራጅ እሚያረገኝ ቆይ እኔ ማን ነኝ 😓
Mostrar todo...
🥰 6
solomon_abubeker_official_hulune_sawe_baenebaa_yaaraacha_zemaare.m4a7.98 MB
🥰 4
፩_ታረቀን_እንበል_መምህር_ፍስሐጽዮን_ካሣ.mp38.09 MB
🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.