cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

DXN Santa

A Healthy way to a wealthy life style No Investment No Risk & Better Health https://www.dxn2uafrica.com/pws/210003000

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 377
Suscriptores
-124 horas
+47 días
+3430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👨🏽‍⚕ ሰላም 👋 ዛሬ ስለ አንጀት መታጠፍ እንነጋገር የአንጀት መታጠፍ ምንድነው? የአንጀት መታጠፍ ወይም Bowel Obstruction በአንጀት ውስጥ ምግብ ወይም ሰገራ ማለፍ ሳይችል መቅረት ነው። የአንጀት መታጠፍ ከጨቅላ ህፃናት ጀምሮ እስከ አዋቂዎች ላይ ሊከሰት ይችላል። 🤕 የአንጀት መታጠፍ ምክንያቶች 1. ቮልቩለስ (የአንጀት በራሱ ዙሪያ መቋጠር) 2. የአንጀት መጣበቅ (Adhesion) 3. የአንጀት መውረድ (Hernia) 4. የአንጀት ቲቢ 5. የአንጀት መቆጣት 6. የአንጀት እና አከባቢው እጢዎች 7. አንጀት አከባቢ የሚደርስ አደጋ 8. በእርግዝና ወቀት በማህፀን ውስጥ የሚፈጠር (Congenital) 🤕 የአንጀት መታጠፍ ምልክቶች 🌟 ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት:- ተመላልሶ የሚመጣ (በየ15 ደቂቃው ሊሆን ይችላል) 🌟 ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ 🌟 የሆድ ድርቀት (ሰገራ አለመውጣት) 🌟 የሆድ መነፋት 🏥 እነዚህ ምልክቶች ከታዩ የአንጀት መታጠፍ ህመም ተከስቶ ሊሆን ስለሚችል በፍጥነት ወደ ህክምና መሄድ ያስፈልጋል 👩🏾‍⚕️
Mostrar todo...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 14👍 13
01:54
Video unavailableShow in Telegram
13.15 MB
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 18🤔 2🤣 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌞 የቫይታሚን ዲ እጥረት በአዋቂዎች ላይ? 🤔 ከቅርብ ግዜ ወዲህ የቫይታሚን ዲ እጥረት በአዋቂዎች ላይ በተደጋጋሚ ሲከሰት ይታያል። ከአመት እስከ አመት ፀሀይ ባለባት ሀገር ላይ ይሄ እንዴት ሆነ?? በአዋቂዎች ላይስ የቫይታሚን እጥረት እንዴት አይነት ምልክት ያሳያል? ቫይታሚን ዲ ለምን ይጠቅማል? ቫይታሚን ዲ በሰውነታችን ውስጥ ያሉ የካልሺየም እና የፎስፈረስ ንጥረ ነገሮችን በማሳለጥ ለአጥንት ግንባታ እና ጥንካሬ አስተዋፅኦ ያደርጋል። በተጨማሪም ለተስተካከለ የጡንቻ ስርዓት እና የበሽታ መከላከል አቅም ቫይታሚን ዲ አስፈላጊ ነው። የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዴት ይከሰታል? 🌞 ለፀሀይ ብርሀን አለመጋለጥ 🌞 የአመጋገብ ችግሮች (ጥሩ የቫይታሚን ይዘት ያላቸውን ምግቦች አለመመገብ) 🌞 ውፍረት 🌞 የእድሜ መግፋት 🌞 ጠቆር ያለ የቆዳ ቀለም ያላቸው ሰዎች 🌞 የኩላሊት ህመም 🌞 የጉበት ህመም የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች 🦴 የድካም ስሜት መሰማት 🦴 የፀጉር መነቃቀል 🦴 የአጥንት ህመም 🦴 የጡንታ ህመም እና መዛል 🦴 ተደጋጋሚ ግዜ ለኢንፌክሽን መጋለጥ 🦴 ለስብራት መጋለጥ የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዴት ይታከማል? 🍄 ከ 8 እስከ 12 ሳምንት የሚዋጥ የቫይታሚን ዲ መድሀኒት 🍄 ከዛ በኋላ በየቀኑ የሚወሰድ የሚዋጥ ቫይታሚን 🍄 ከ3 ወር በኋላ በድጋሚ መታየት 🍄 ሌሎች ተጓዳኝ ህመሞች ካሉ በአግባቡ መታከም የቫይታሚን ዲ እጥረትን መከላከል ይቻላል? 👨🏽‍⚕ በተለይም እንደኛ ጠቆር ያለ የቆዳ ቀለም ላላቸው ሰዎች Sun Screen (የፀሀይ መከላለከያ) አብዝቶ አለመጠቀም 👨🏽‍⚕ የቫይታሚን ዲ ሰፕልመንቶችን መጠቀም 👨🏽‍⚕ በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ (አሳ፣ እንቁላል፣ የወተት ተዋፅኦ..) 👨🏽‍⚕ ተጓዳኝ ህመሞችን መታከም (የኩላሊት፣ የጉበት)
Mostrar todo...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
ሃይፐርታይሮዲዝም | Hyperthyroidism ሃይፐርታይሮዲዝም አንገታችን ላይ የሚገኘው የታይሮይድ እጢ ብዙ የታይሮይድ ሆርሞን ሲያመርት የሚከሰት ሁኔታ ነው። ለሃይፐርታይሮዲዝም አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው? > ግሬቭስ በሽታ (Graves Disease): ዋነኛው የሃይፐርታይሮዲዝም መነሻ ምክንያት ሲሆን የራስ የበሽታ መከላከል ስርዓት የታይሮይድ እጢን ሲያጠቃ የሚከሰት ህመም ነው። > ታይሮዳይቲስ (Thyroiditis): በኢንፌክሽን ወይም በበሽታ መከላከል ስርዓት ምክንያት የሚከሰት የታይሮይድ እጢ መብገን ነው። > የመጀመሪያ ደረጃ የታይሮይድ እጥረት > እርግዝና የሃይፐር ታይሮይዲዝም ምልክቶች > ልብ በፍጥነት ሲመታ መሰማት > ቶሎ ቶሎ የመራብ ስሜት > ብዙ ቢመገቡም ክብደት መቀነስ > የእንቅልፍ መዛባት > የሰውነት ሙቀት መሰማት > የወር አበባ መዛባት > የእጅ መንቀጥቀጥ > ማስቀመጥ > የታይሮይድ እጢ መጨመር > የመቅበጥበጥ ስሜት > የፀጉር መሰባበር ሃይፐርታይሮይዲዝም የሚያመጣቸው የጤና እክሎች > የልብ ህመም (የልብ ድካም እና የተዛባ የልብ ምት) > የእይታ ችግሮች > የአጥንት መሳሳት > የቆዳ ችግሮች የሃይፐርታይሮዲዝም ህክምና > መድሀኒቶች > ቀዶ ጥገና
Mostrar todo...
👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
🪨 የሀሞት ጠጠር 🪨 የሀሞት ጠጠር በሀሞት ከረጢት ውስጥ የሚፈጠሩ ጠጣር ስብስብ ነው። 🪨 ለሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው? 🌟 እድሜ ከ40 አመት በላይ መሆን 👵🏾 🌟 ከልክ ያለፈ ውፍረት 🤶🏾 🌟 ቅባት የበዛባቸውኝ ምግቦች አብዝቶ መጠቀም 🥩🍖🍗🥓 🌟 ፆታ (ሴቶች ከወንዶች አንፃር 3 እጥፍ በሀሞት ጠጠር የመጠቃት እድል አላቸው) 👩🏾👧🏾 🌟 እርግዝና 🤰🏾 🌟 አንዳንድ የእርግዝና መከላከያ መድሀኒቶች 💊 🌟 የስኳር ህመም 💉 🌟 በቤተሰብ ውስጥ መከሰት (በዘር) 👨‍👩‍👧‍👦 🪨 የሀሞት ጠጠር ህመም ምልክቶች ምንድናቸው? 😣 በቀኝ በኩል ከመጨረሻው ጎድን በታች ያለ ህመም (በተለይም ህመሙ ወደ ጀርባ ወይም የቀኝ ትኬሻ የመሰራጨት ባህሪ ካለው እና ቅባትማ ምግቦችን ከተመገቡ በኋላ የሚከሰት ከሆነ) 😣🤕 😣 ከህመሙ ጋር ማቅለሽለሽ ስሜት መኖር 🤢 🏥 እነዚህ ምልክቶች በተደጋጋሚ ከታዩ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ አስፈላጊ ነው Mushroom , AndroG , Morinzhi, Spirulina....
Mostrar todo...
👍 8 8
07:39
Video unavailableShow in Telegram
76.03 MB
👍 7 3👏 2
ማህፀናችንን እንዴት ከኢንፌክሽን እንጠብቅ? (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 🟧 በተለያዩ ምክንያቶች እንደ ባክቴሪያ፣ ፈንገስ፣ ቫይረሶች ሊከሰቱ ይችላሉ። የተለመዱ ዓይነቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ:- 1. ባክቴሪያ 🔸በተፈጥሮ የሚከሰቱ የባክቴሪያ እፅዋት አለመመጣጠን ምክንያት የሚከሰት። • ምልክቶች፡- ቀጭን፣ ግራጫ-ነጭ ፈሳሽ ከዓሳ ሽታ ጋር። 2. የፈንገስ ኢንፌክሽን (ካንዲዳይስ)፡- 🔸በካንዲዳ ፈንገሶች ከመጠን በላይ መጨመር ምክንያት ነው • ምልክቶች፡- ወፍራም፣ ነጭ፣ አይብ የሚመስል ፈሳሽ፣ ማሳከክ እና ማህፀን አካባቢ መቆጣት። 3. ትሪኮሞኒሲስ፡- 🔸በፓራሳይት ትሪኮሞናስ ቫጋናሊስ የሚከሰት። • ምልክቶች፡- አረፋማ፣ አረንጓዴ-ቢጫ ፈሳሽ ከጠንካራ ሽታ፣ ማሳከክ እና ማቃጠል ጋር። 4. የቫይረስ ኢንፌክሽኖች:- 🔸እንደ ሄርፒስ ስፕሌክስ ቫይረስ (HSV) ወይም Human papillomavirus (HPV) ባሉ ቫይረሶች የሚከሰት። • ምልክቶች፡ ቁስሎች፣ አረፋዎች፣ ማሳከክ እና ምቾት ማጣት። 5. ተላላፊ ያልሆነ:- 🔸እንደ ሳሙና ወይም የሆርሞን ለውጦች ባሉ ቁጣዎች የሚከሰት። • ምልክቶች፡- ግልጽ የሆነ ኢንፌክሽን ሳይኖር መቅላት፣ ማሳከክ እና ፈሳሽ መፍሰስ። 🟧 ምርመራ እና ሕክምና • ምርመራው በተለምዶ የማህፀን ምርመራ፣ የላብራቶሪ ምርመራዎች እና የሴት ብልት ፈሳሾችን መመርመርን ያካትታል። 🟧 ሕክምናው እንደ መንስኤው ይወሰናል፡- • ባክቴሪያል፡- አንቲባዮቲኮች • የፈንገስ ኢንፌክሽን ፀረ ፈንገስ ያሉ መድኃኒቶች። • ትሪኮሞኒሰስ፡- ፀረ-ተባይ መድሃኒቶች። • የቫይረስ ኢንፌክሽኖች፡ ምልክቱን ለመቆጣጠር የፀረ-ቫይረስ መድሃኒቶች። 🟧 ማህፀናችንን እንዴት ከኢንፌክሽን እንጠብቅ? • በውሃ ብቻ በመታጠብ ጥሩ ንፅህናን መጠበቅ • ሲታጠቡ በጣም አለመፈተግ እና ጥሩ ሽታ ያላቸውን ምርቶች ከመጠቀም መቆጠብ። • አየር ማስገባት የሚችሉ የጥጥ የውስጥ ሱሪ መልበስ። • በግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ኢንፌክሽኖችን (STIs) ተጋላጭነትን መቀነስ። በተጨማሪ ምክር:- የተፈጥሮ ምግብ በሆኑት ከፍተኛ የህክምና ጠቀሜታ በሚሰጡት cordycebs , Spirulina በመጠቀም በ Ganozhi toothpaste በመታጠብ እናም አልፎ አልፎ በመታጠን ያሉትን ችግሮች መፍታት በደንብ ይቻላል። ሁሌም ለ ዘለቄታዊ መፍትሄ የ DXN  ኘሮዳክቶችን ምርጫችን እናርግ ። ጤናችን ሀብታችን ነው!!!
Mostrar todo...
👍 13
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.