cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

Publicaciones publicitarias
194
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የምቶዳቸውን ሰዎች ላለማጣት ብዙ መስዋቶችን ልከፍል ትችላለህ ግን የምቶደውን ሰው አሳልፈህ እንደመስጠት ከባድ ነገር የለም
Mostrar todo...
በሶስት ነገሮች ጊዜህን አታባክን 1 ባመለጠክ ነገር ላይ በመቆጨት ምክንያቱም አይመለስምና 2 ራስክን ከሌሎች ጋ በማነፃፀር ምክንያቱም አይጠቅምክምና 3 ሁሉንም ሰው ለማስደሰት በመሞከር ምክንያቱም አትችለውምና
Mostrar todo...
እስቲ comment ላይ ሀሳብ አስተያየት ፃፉልኝ👏🙏🙏
Mostrar todo...
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
Mostrar todo...
አንዳንዴ ባላሰብነውና ባልገመትነው ሁኔታ የኔ የምንለው ነገር እናገኛለን በተቃራኒው የኔ የምንለውን የምንፈልገውን የማይሆን እንደሆነ አይተን እናረጋግጣለን ወገኔ አጋጣሚዎች ልዩ ናቸው በተሰጠን አመስግነን የተሰጠንን ታምነን እና ከልብ ወደን እንኑር
Mostrar todo...
እነዚህ 8 ነገሮች ካሉህ ሁሏም ሴት ያንተ ለመሆን ትጓጓለች 1. አላማ ያለው ወንድ 2. ደስታ የሚሰጣት 3. ራሱን የቻለ 4. ስኬታማ 5. ተነሳሽነት ያለው 6. ደግ/ ቸር 7. ሁሌም በመንፈስ አብሯት የሚሆን 8. ታማኝ በፍቅር የተሞላ ምሽት ይሁንላችሁ ♥️
Mostrar todo...
ድንቅ አባባል ከመልካም ስራ የመጀመሪያው    ክፉነትን መተው ነው።🍂 ➲ ከአዋቂዎችም ከሞኝም ጋር አትከራከር። አዋቂ         ያሸንፍሃል፤ ሞኝ ደግሞ ያበሳጭሃል። ➲ የበታቹን የናቀ ግርማ ሞገሱን (ክብሩን) ያጣል። ➲ የእውቀት መጀመሪያ ዝም ማለት፤ ከዚያም መስማት፤      የሰማውን መያዝ፤ ከዚያም መስራት፤ በመቀጠል       ማሰራጨት ነው።
Mostrar todo...
አርቴፊሻል ጓደኛ አንዳንድ አርቴፊሻል ጓደኛ እንደተቆርቋሪ ያስወራህና ዞር ብሎ ያመሀል።እንዳታወራ ብለህ የነገርከውን እንደ ሚስጥር ያማከርከውን ያወራል። ንቃ! ጓደኛና ጉደኛን ለይ! ብልህ ፣በሳል፣አስተዋይ፣ነቄ ሁን!ሙእሚን ሁሌም ንቁ ነው ።አጉል ብልጥ ነን ባዮች እንዳያታልሉህ።
Mostrar todo...
ይርቁሀል እነሱ ይንቁሀል አንተ ደግሞ ውስጥህ በፀፀት ያብዳል የምቶዳቸውን ላለማጣት ስትል ስለራስህ ምንም አትበላቸው የሰው ልጅ በተለይ እናንተ አንዳንድ ቀሽም ሰዎች የሚትታለሉት ከላይ ባለ ብልጭልጭ ነገር ነው
Mostrar todo...
ታቃላቹ እስካሁን የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሰዎች የውስጥህንና የግሌ ሚስጥር የምትለውን ነገር ስትነግራቸው ላይመለሱ ይርቁሀል
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.