cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Al Qalam School

A smart person Knows what to say A wise person Knows whether or not to say it

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
723
Suscriptores
+224 horas
+87 días
+3230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የመልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያዎች 1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ 2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ 3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ 4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ 5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ 6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ 7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
1191Loading...
02
የፈተና ሥነልቦናዊ ዝግጅቶች ለክልል አቀፍ  ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች 1)ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን አሟልቶ መልበስ 2)ሁሉም ተማሪ የራሱን እርሳስ፣ላጲስና መቅረጫ መያዝና ምንም አይነት ተጨማሪ ቁሳቁስ አለመያዝ 3)ት/ቤቱ የሚሰጠውን አድሚሽን ካርድ በአግባቡ መያዝ 4) በት/ቤቱ በኩል የሚሰጡ መመሪያዎችን በተገቢው መፈፀም ከሁሉም ተማሪ ይጠበቃል። የቅድመ ፈተና ዝግጅቶች 1)ማታ ከኢሻ በኋላ በጊዜ መተኛት 2)በጠዋት ተነስቶ የሱብሂ ሰላት በወቅቱ መስገድ 3)ቢቻል 1 ጁዝ ካልሆነ ግማሽ ጁዝ ቁርዓን መቅራትና የጠዋት አዝካር ማለት 4)ከ10-15 ደቂቃ ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት 5)ለ5 ደቂቃ ቀለል ያለ ሻወር መውሰድ 6)በካርቦሃይድሬት የበለፀገ ቀለል ያለ ቁርስ መመገብ(ሳይጠገብ) 7)በጊዜ ወደት/ቤት መንቀሳቀስና በሰዓቱ መድረስ 8) ከማንኛውም ሰው ጋ  ስለፈተናው ሁኔታ አለመነጋገርና ራስን ዘና ፈታ ማድረግ (አለመጨናነቅ) በፈተና ወቅት 1) የፈታኙን መመሪያ መከተል 2)አስፈላጊ መረጃዎችን መልስ መስጫ ወረቀት ላይ ማስፈር 3)ፈተና  ሲጀመር የሚባለውን አዝካር ማለት 4)አየር  በጥልቀት በአፍንጫ ስቦ በአፍ ማስወጣት(3ጊዜ) 5)ጥያቄዎችን በጥንቃቄ አንብቦ መረዳትና ተገቢውን መልስ መስጠት 5)ጥያቄው ከበድ ካለ አክብቦ በማለፍ ሌሎች ጥያቄዎችን መሥራትና አለመጣደፍ 6) ከ5-10 ደቂቃ ሲቀር ከብዷችሁ የዘለላችሁትን መሥራት ፣በስርዓት ማጥቆራችሁንና ሁሉንም መረጃዎችበአግባቡ መፃፋችሁን ማረጋገጥ ከፈተና በኋላ 1)ፈፅሞ ስላለፈው ፈተና ጥያቄዎች አለመነጋገር 2)ፈተናው ቢከብድ እንኳ አለመጨናነቅና ለቀጣይ ፈተና ዝግጁ መሆን 3)ከፈተናው ጋ በተያያዘ ከሚነሱ አሉባልታ ወሬዎች መራቅ መልካም የፈተና ወቅት!   መልካም ውጤት!
60Loading...
03

81Loading...
04

05
⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅ ======================== ⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ ✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ቻናሉን ለወዳጅዎ 🌟Share ያድርጉ ✅ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
2950Loading...
06
🪐ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች (ድጋሜ የተለጠፈ) ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ⭐️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ⭐️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ⭐️ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ⭐️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🌌  የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና‼️ 📚 መልካም  የጥናት ጊዜ!.📚       Via👉 Life hacks ቻናላችን ይህ ነው ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ https://t.me/dam76
2680Loading...
07
⭐️የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል 11 ዘዴዎች ✅የሚከተሉት 11 በጥናት የተረጋገጡ ስልቶች የማስታወስ ችሎታን በብቃት ሊያሻሽሉ፣ ማስታወስን ሊያሳድጉ እና መረጃን ማቆየት ሊጨምሩ ይችላሉ። ⭐️1. ትኩረትዎን ይስጡ ✅ትኩረት ከማስታወስ ዋና ዋና ክፍሎች አንዱ ነው. መረጃ ከአጭር ጊዜ ማህደረ ትውስታ ወደ የረጅም ጊዜ ማህደረ ትውስታዎ እንዲሸጋገር ፣ ይህንን መረጃ በንቃት መከታተል ያስፈልግዎታል። እንደ ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ እና ሌሎች ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮች በሌሉበት ቦታ ያጥኑ:: ⭐️2. መጨናነቅን ያስወግዱ ✅ቁሳቁሶችን በበርካታ ክፍለ ጊዜዎች ማጥናት መረጃን በበቂ ሁኔታ ለማስኬድ የሚያስፈልግዎትን ጊዜ ይሰጥዎታል። ጥናቶች በተከታታይ እንደሚያሳዩት በመደበኛነት የሚያጠኑ ተማሪዎች በአንድ የማራቶን ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ከሚከታተሉት በተሻለ ሁኔታ ትምህርቱን ያስታውሳሉ። ⭐️3. መዋቅር እና ማደራጀት ✅ተመራማሪዎች መረጃ በማህደረ ትውስታ ውስጥ በተዛማጅ ስብስቦች ውስጥ የተደራጁ መሆናቸውን ደርሰውበታል::ተመሳሳይ ጽንሰ-ሀሳቦችን እና ቃላትን አንድ ላይ ለመቧደን ይሞክሩ:: ⭐️4. ማኒሞኒክ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ ✅የማስታወሻ መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች ለማስታወስ የሚረዱ ዘዴዎች ናቸው። ሜሞኒክ በቀላሉ መረጃን ለማስታወስ መንገድ ነው። ለምሳሌ፣ ማስታወስ ያለብዎትን ቃል እርስዎ ከሚያውቁት የተለመደ ነገር ጋር ሊያያይዙት ይችላሉ። ⭐️5. ይግለጹ እና ይለማመዱ በጣም ውጤታማ ከሆኑ የኢኮዲንግ ቴክኒኮች አንዱ ገላጭ ልምምድ በመባል ይታወቃል።የዚህ ዘዴ ምሳሌ የአንድ ቁልፍ ቃል ፍቺን ማንበብ, የቃሉን ፍቺ ማጥናት እና ከዚያም ይህ ቃል ምን ማለት እንደሆነ የበለጠ ዝርዝር መግለጫ ማንበብ ነው. ⭐️6. ጽንሰ-ሐሳቦችን በዓይነ ሕሊናህ ተመልከት ⭐️ብዙ ሰዎች የሚያጠኑትን መረጃ በዓይነ ሕሊናቸው በማየት በእጅጉ ይጠቀማሉ። በመማሪያ መጽሐፍትዎ ውስጥ ላሉ ፎቶግራፎች፣እና ሌሎች ግራፊክሶች ትኩረት ይስጡ። በማስታወሻዎችዎ ጠርዝ ላይ ገበታዎችን ወይም ምስሎችን ይሳሉ ወይም ተዛማጅ ሀሳቦችን በጽሑፍ የጥናት ማቴሪያሎችዎ ውስጥ ለመቧደን በተለያየ ቀለም ያጌጡ ወይም እስክሪብቶችን ይጠቀሙ። ⭐️7. አዲስ መረጃን አስቀድመው ከሚያውቋቸው ነገሮች ጋር ያገናኙ ⭐️የማታውቀውን ነገር በምታጠናበት ጊዜ ይህ መረጃ ከምታውቀው ነገር ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ለማሰብ ጊዜ ወስደህ አስብ። ⭐️8. ጮክ ብለህ አንብብ ⭐️ ጮክ ብለው ማንበብ የቁሱን የማስታወስ ችሎታዎን በእጅጉ ያሻሽላል። አስተማሪዎች እና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ተማሪዎች በእውነቱ አዲስ ጽንሰ-ሀሳቦችን ለሌሎች እንዲያስተምሩ ማድረጉ ግንዛቤን እና ትውስታን እንደሚያሳድግ ደርሰውበታል። ⭐️9. ለአስቸጋሪ መረጃ ተጨማሪ ትኩረት ይስጡ ⭐️ከመካከለኛ መረጃን ማስታወስ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ይህንን መረጃ በመለማመድ ተጨማሪ ጊዜ በማጥፋት ይህንን ችግር ማሸነፍ ይችላሉ። በተለይ አስቸጋሪ የሆነ ፅንሰ-ሀሳብ ሲያጋጥሙ፣ መረጃውን ለማስታወስ የተወሰነ ተጨማሪ ጊዜ ይውሰዱ። ⭐️10. የጥናት መደበኛ ስራዎን ይቀይሩ ✅የማስታወስ ችሎታዎን ለመጨመር ሌላው ጥሩ መንገድ የጥናትዎን መደበኛነት መለወጥ ነው። በአንድ የተወሰነ ቦታ ማጥናት ከለመዱ በሚቀጥለው የጥናት ክፍለ ጊዜ ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ይሞክሩ። ⭐️11. እንቅልፍ ያግኙ ⭐️ አዲስ ነገር ከተማሩ በኋላ ትንሽ መተኛት በፍጥነት እንዲማሩ እና በደንብ እንዲያስታውሱ እንደሚያግዝ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ስለዚህ ካጠኑ በኋላ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ያስቡበት። ✅#Share for Others ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 🪐🪐🪐🪐🪐🪐 https://t.me/dam76
2652Loading...
08

40Loading...
09
በዘጠነኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎች የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ ላይ የአልቀለም ት/ቤት ተማሪዎች ተሳትፎ ከፊል ገፅታዎች በፎቶ
6680Loading...
10
Media files
6402Loading...
11
Media files
9010Loading...
12
በ2016 የትምህርት ዘመን የንባብ ሳምንት ምርጥ አንባቢ ተማሪዎችና የስፔሊንግ ቢ ውድድር አሸናፊ ተማሪዎች ከመምህሮቻቸው ጋር በታላቁ አብርሆት ቤተመጻህፍት ተገኝተው ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ለአንድ ሰዓት የፈለጉትን መጻህፍት ያነበቡ ሲሆን በወዳጅነት አደባባይም ዘና ፈታ ብለው ተመልሰዋል።           አልቀለም የልጅዎ ዓለም!!!
8411Loading...
13
Media files
5340Loading...
14
Media files
6230Loading...
15
በ2016 የትምህርት ዘመን የንባብ ሳምንት ምርጥ አንባቢ ተማሪዎችና የስፔሊንግ ቢ አሸናፊ ተማሪዎች ከመምህሮቻቸው ጋር በታላቁ አብርሆት ቤተመጻህፍት ተገኝተው ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ለአንድ ሰዓት የፈለጉትን መጻህፍት ያነበቡ ሲሆን በወዳጅነት አደባባይም ዘና ፈታ ብለው ተመልሰዋል።           አልቀለም የልጅዎ ዓለም!!!
160Loading...
የመልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያዎች 1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ 2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ 3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ 4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ 5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ 6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ 7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
Mostrar todo...
👍 6
የፈተና ሥነልቦናዊ ዝግጅቶች ለክልል አቀፍ  ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎ 1)ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን አሟልቶ መልበስ 2)ሁሉም ተማሪ የራሱን እርሳስ፣ላጲስና መቅረጫ መያዝና ምንም አይነት ተጨማሪ ቁሳቁስ አለመያዝ 3)ት/ቤቱ የሚሰጠውን አድሚሽን ካርድ በአግባቡ መያዝ 4) በት/ቤቱ በኩል የሚሰጡ መመሪያዎችን በተገቢው መፈፀም ከሁሉም ተማሪ ይጠበቃል። የቅድመ ፈተና ዝግጅቶች 1)ማታ ከኢሻ በኋላ በጊዜ መተኛት 2)በጠዋት ተነስቶ የሱብሂ ሰላት በወቅቱ መስገድ 3)ቢቻል 1 ጁዝ ካልሆነ ግማሽ ጁዝ ቁርዓን መቅራትና የጠዋት አዝካር ማለት 4)ከ10-15 ደቂቃ ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት 5)ለ5 ደቂቃ ቀለል ያለ ሻወር መውሰድ 6)በካርቦሃይድሬት የበለፀገ ቀለል ያለ ቁርስ መመገብ(ሳይጠገብ) 7)በጊዜ ወደት/ቤት መንቀሳቀስና በሰዓቱ መድረስ 8) ከማንኛውም ሰው ጋ  ስለፈተናው ሁኔታ አለመነጋገርና ራስን ዘና ፈታ ማድረግ (አለመጨናነቅ) በፈተና ወቅት 1) የፈታኙን መመሪያ መከተል 2)አስፈላጊ መረጃዎችን መልስ መስጫ ወረቀት ላይ ማስፈር 3)ፈተና  ሲጀመር የሚባለውን አዝካር ማለት 4)አየር  በጥልቀት በአፍንጫ ስቦ በአፍ ማስወጣት(3ጊዜ) 5)ጥያቄዎችን በጥንቃቄ አንብቦ መረዳትና ተገቢውን መልስ መስጠት 5)ጥያቄው ከበድ ካለ አክብቦ በማለፍ ሌሎች ጥያቄዎችን መሥራትና አለመጣደፍ 6) ከ5-10 ደቂቃ ሲቀር ከብዷችሁ የዘለላችሁትን መሥራት ፣በስርዓት ማጥቆራችሁንና ሁሉንም መረጃዎችበአግባቡ መፃፋችሁን ማረጋገጥ ከፈተና በኋላ 1)ፈፅሞ ስላለፈው ፈተና ጥያቄዎች አለመነጋገር 2)ፈተናው ቢከብድ እንኳ አለመጨናነቅና ለቀጣይ ፈተና ዝግጁ መሆን 3)ከፈተናው ጋ በተያያዘ ከሚነሱ አሉባልታ ወሬዎች መራቅ መልካም የፈተና ወቅት!   መልካም ውጤት!
Mostrar todo...
መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያዎች 1.የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ 2.በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ 3.ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ 4.ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ 5. በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ 6) ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ 7.ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ 8.መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ 9. ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በጥንቃቄ መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
Mostrar todo...
የፈተና ሥነልቦናዊ ዝግጅቶች ለክልል አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች 1)ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርሙን አሟልቶ መልበስ 2)ሁሉም ተማሪ የራሱን እርሳስ፣ላጲስና መቅረጫ መያዝና ምንም አይነት ተጨማሪ ቁሳቁስ አለመያዝ 3)ት/ቤቱ የሚሰጠውን አድሚሽን ካርድ በአግባቡ መያዝ 4) በት/ቤቱ በኩል የሚሰጡ መመሪያዎችን በተገቢው መፈፀም ከሁሉም ተማሪ ይጠበቃል። የቅድመ ፈተና ዝግጅቶች 1)ማታ ከኢሻ በኋላ በጊዜ መተኛት 2)በጠዋት ተነስቶ የሱብሂ ሰላት በወቅቱ መስገድ 3)ቢቻል 1 ጁዝ ካልሆነ ግማሽ ጁዝ ቁርዓን መቅራትና የጠዋት አዝካር ማለት 4)ከ10-15 ደቂቃ ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት 5)ለ5 ደቂቃ ቀለል ያለ ሻወር መውሰድ 6)በካርቦሃይድሬት የበለፀገ ቀለል ያለ ቁርስ መመገብ(ሳይጠገብ) 7)በጊዜ ወደት/ቤት መንቀሳቀስና በሰዓቱ መድረስ 8) ከማንኛውም ሰው ጋ  ስለፈተናው ሁኔታ አለመነጋገርና ራስን ዘና ፈታ ማድረግ (አለመጨናነቅ) በፈተና ወቅት 1) የፈታኙን መመሪያ መከተል 2)አስፈላጊ መረጃዎችን መልስ መስጫ ወረቀት ላይ ማስፈር 3)ፈተና  ሲጀመር የሚባለውን አዝካር ማለት 4)አየር  በጥልቀት በአፍንጫ ስቦ በአፍ ማስወጣት(3ጊዜ) 5)ጥያቄዎችን በጥንቃቄ አንብቦ መረዳትና ተገቢውን መልስ መስጠት 5)ጥያቄው ከበድ ካለ አክብቦ በማለፍ ሌሎች ጥያቄዎችን መሥራትና አለመጣደፍ 6) ከ5-10 ደቂቃ ሲቀር ከብዷችሁ የዘለላችሁትን መሥራት ፣በስርዓት ማጥቆራችሁንና ሁሉንም መረጃዎችበአግባቡ መፃፋችሁን ማረጋገጥ ከፈተና በኋላ 1)ፈፅሞ ስላለፈው ፈተና ጥያቄዎች አለመነጋገር 2)ፈተናው ቢከብድ እንኳ አለመጨናነቅና ለቀጣይ ፈተና ዝግጁ መሆን 3)ከፈተናው ጋ በተያያዘ ከሚነሱ አሉባልታ ወሬዎች መራቅ መልካም የፈተና ወቅት!   መልካም ውጤት!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!✅ ======================== ⭐️ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: ⭐️ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ ✅ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ✅ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ✅ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ✅ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ✅ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ✅ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ቻናሉን ለወዳጅዎ 🌟Share ያድርጉ ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🪐ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች (ድጋሜ የተለጠፈ) ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ⭐️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ⭐️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ⭐️ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ⭐️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🌌  የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና‼️ 📚 መልካም  የጥናት ጊዜ!.📚       Via👉 Life hacks ቻናላችን ይህ ነው ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ https://t.me/dam76
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
⭐️የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል 11 ዘዴዎች ✅የሚከተሉት 11 በጥናት የተረጋገጡ ስልቶች የማስታወስ ችሎታን በብቃት ሊያሻሽሉ፣ ማስታወስን ሊያሳድጉ እና መረጃን ማቆየት ሊጨምሩ ይችላሉ። ⭐️1. ትኩረትዎን ይስጡ ✅ትኩረት ከማስታወስ ዋና ዋና ክፍሎች አንዱ ነው. መረጃ ከአጭር ጊዜ ማህደረ ትውስታ ወደ የረጅም ጊዜ ማህደረ ትውስታዎ እንዲሸጋገር ፣ ይህንን መረጃ በንቃት መከታተል ያስፈልግዎታል። እንደ ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ እና ሌሎች ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮች በሌሉበት ቦታ ያጥኑ:: ⭐️2. መጨናነቅን ያስወግዱ ✅ቁሳቁሶችን በበርካታ ክፍለ ጊዜዎች ማጥናት መረጃን በበቂ ሁኔታ ለማስኬድ የሚያስፈልግዎትን ጊዜ ይሰጥዎታል። ጥናቶች በተከታታይ እንደሚያሳዩት በመደበኛነት የሚያጠኑ ተማሪዎች በአንድ የማራቶን ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ከሚከታተሉት በተሻለ ሁኔታ ትምህርቱን ያስታውሳሉ። ⭐️3. መዋቅር እና ማደራጀት ✅ተመራማሪዎች መረጃ በማህደረ ትውስታ ውስጥ በተዛማጅ ስብስቦች ውስጥ የተደራጁ መሆናቸውን ደርሰውበታል::ተመሳሳይ ጽንሰ-ሀሳቦችን እና ቃላትን አንድ ላይ ለመቧደን ይሞክሩ:: ⭐️4. ማኒሞኒክ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ ✅የማስታወሻ መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች ለማስታወስ የሚረዱ ዘዴዎች ናቸው። ሜሞኒክ በቀላሉ መረጃን ለማስታወስ መንገድ ነው። ለምሳሌ፣ ማስታወስ ያለብዎትን ቃል እርስዎ ከሚያውቁት የተለመደ ነገር ጋር ሊያያይዙት ይችላሉ። ⭐️5. ይግለጹ እና ይለማመዱ በጣም ውጤታማ ከሆኑ የኢኮዲንግ ቴክኒኮች አንዱ ገላጭ ልምምድ በመባል ይታወቃል።የዚህ ዘዴ ምሳሌ የአንድ ቁልፍ ቃል ፍቺን ማንበብ, የቃሉን ፍቺ ማጥናት እና ከዚያም ይህ ቃል ምን ማለት እንደሆነ የበለጠ ዝርዝር መግለጫ ማንበብ ነው. ⭐️6. ጽንሰ-ሐሳቦችን በዓይነ ሕሊናህ ተመልከት ⭐️ብዙ ሰዎች የሚያጠኑትን መረጃ በዓይነ ሕሊናቸው በማየት በእጅጉ ይጠቀማሉ። በመማሪያ መጽሐፍትዎ ውስጥ ላሉ ፎቶግራፎች፣እና ሌሎች ግራፊክሶች ትኩረት ይስጡ። በማስታወሻዎችዎ ጠርዝ ላይ ገበታዎችን ወይም ምስሎችን ይሳሉ ወይም ተዛማጅ ሀሳቦችን በጽሑፍ የጥናት ማቴሪያሎችዎ ውስጥ ለመቧደን በተለያየ ቀለም ያጌጡ ወይም እስክሪብቶችን ይጠቀሙ። ⭐️7. አዲስ መረጃን አስቀድመው ከሚያውቋቸው ነገሮች ጋር ያገናኙ ⭐️የማታውቀውን ነገር በምታጠናበት ጊዜ ይህ መረጃ ከምታውቀው ነገር ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ለማሰብ ጊዜ ወስደህ አስብ። ⭐️8. ጮክ ብለህ አንብብ ⭐️ ጮክ ብለው ማንበብ የቁሱን የማስታወስ ችሎታዎን በእጅጉ ያሻሽላል። አስተማሪዎች እና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ተማሪዎች በእውነቱ አዲስ ጽንሰ-ሀሳቦችን ለሌሎች እንዲያስተምሩ ማድረጉ ግንዛቤን እና ትውስታን እንደሚያሳድግ ደርሰውበታል። ⭐️9. ለአስቸጋሪ መረጃ ተጨማሪ ትኩረት ይስጡ ⭐️ከመካከለኛ መረጃን ማስታወስ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ይህንን መረጃ በመለማመድ ተጨማሪ ጊዜ በማጥፋት ይህንን ችግር ማሸነፍ ይችላሉ። በተለይ አስቸጋሪ የሆነ ፅንሰ-ሀሳብ ሲያጋጥሙ፣ መረጃውን ለማስታወስ የተወሰነ ተጨማሪ ጊዜ ይውሰዱ። ⭐️10. የጥናት መደበኛ ስራዎን ይቀይሩ ✅የማስታወስ ችሎታዎን ለመጨመር ሌላው ጥሩ መንገድ የጥናትዎን መደበኛነት መለወጥ ነው። በአንድ የተወሰነ ቦታ ማጥናት ከለመዱ በሚቀጥለው የጥናት ክፍለ ጊዜ ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ይሞክሩ። ⭐️11. እንቅልፍ ያግኙ ⭐️ አዲስ ነገር ከተማሩ በኋላ ትንሽ መተኛት በፍጥነት እንዲማሩ እና በደንብ እንዲያስታውሱ እንደሚያግዝ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ስለዚህ ካጠኑ በኋላ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ያስቡበት። ✅#Share for Others ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 🪐🪐🪐🪐🪐🪐 https://t.me/dam76
Mostrar todo...
👍 2

👍 5 3