cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

«گونيـﮯ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»

«گونيـﮯ غآليـﮯ‌‏ة عفيـﮯفة»❀ 🌸ዲንሽን በመረጃ ዕወቂው ኡኽታዬ ..... T.me/Umu_Aisha2 ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩ https://t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2 http://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/ABUJUWEYRIYAA https://t.me/ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
380
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አቂደቱል ዋሲጢያህ ኪታብ በአማረኛ ግቡ አንብቡ ሸርሁ የሸይኽ ፈዉዛን ኪታብ በአረበኛ ብቀሩት የበለጠ ሸጋ ነዉ አረበኛ ለከበደዉ በአማረኛ ማንበብ➴➴ t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761 t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya/761
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
↷ክፍል ⓵↶
↷ክፍል  ⓽↶
↷ክፍል  ⓶↶
↷ክፍል  ⓵⓪↶
↷ክፍል  ⓷↶
↷ክፍል  ⓵⓵↶
↷ክፍል  ⓸↶
↷ክፍል  ⓵⓶↶
↷ክፍል  ⓹↶
↷ክፍል  ⓵⓷↶
↷ክፍል  ⓺↶
↷ክፍል  ⓵⓸↶
↷ክፍል  ⓻↶
↷ክፍል  ⓵⓹↶
↷ክፍል  ⓼↶
↷ክፍል  ⓵⓺↶
≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻የእውቀት ማእድ
🔴የሙቱን ጣሊበል ኢልም ቂርአት «ሙስተዋ አል_አወል» ↪️  ክፍል   ⓷⓹ 🎙𝔹. 𝑨𝚋𝚞 𝙰𝚋𝚍𝚒𝚕𝚕𝚊𝚑  ⁱᵇⁿᵘ ʰᵉʸʳᵘ ጀ         መ                   ረ t.me/mutun_talibel_elm?livestream t.me/mutun_talibel_elm?livestream
Mostrar todo...
🛑👉 ሞትን ማስታወስ ለቀልብ ህይወት ይሰጣታል። እንድትነቃና እንድትዘጋጅ ያደርጋታል። ☞ ዛሬ ለሞቱት አልቃሽ ነገ በተራው ይለቀስበታል። ☞ የዛሬ ሬሳ ባይ በተራው ጀናዛ ይባላል። ☞ የዛሬ ሟች አጣቢ ተራው ሙቶ ይታጠባል። ☞በሬሳ ላይ ሰጋጅ በተራው ይሰገድበታል። ☞የዛሬ ቀብር ቆፋሪ በሌላ ጊዜ ለራሱ ይቆፈርለታል። ☞የዛሬ ቀባሪ በተራው ይቀበራል። ወደድንም ጠላን የሚሆነው ይህ ነው። እድለኛ ማለት ከዱንያው በላይ ለአሄራው የሚለፋና ሞት እንዳለበት አውቆ ሁሌም በተጠንቀቅ የሚዘጋጅ ነው። አላህ ልቦና ይስጠን።      t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉 【አድስ ፕሮግራም የሱና እህታችን እና የሱና ወንድማችን ሰርግ በማስመልከት የተዘጋጀ!】 «ነገ ጁሙአ ምሺት በሳዑድ ስአት 9:30 በኢትዮ ስአት 3:30 ተዘጋጅቷል !» ተጋባዥ እንግዶች፦ ⊰⊱⊰⊱⊰⊱⊰⊱⊰⊱⊰⊱ 🎙«አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን» 🎙«ዓልይ ዩሱፍ አቡ ሀሳን » 🎙«አብድ ሽኩር አቡ ፈዉዛን » 🎙«አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ » «በስአትዎ መጥተዉ ይታደሙ ስንል በአክብሮት ጠርተነዎታል...!» «አድራሻ ቴሌግራም፦≺≺ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ≻≻የእውቀት ማእድ ግሩፕ ላይ!» 🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈🎉🎈 ⇊↴⇊↴⇊↴⇊↴⇊↴⇊↴⇊↴⇊ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Mostrar todo...
~እረመዷንንና ትዳር ጠብቆ እንዴት ይሆናል፦ ~ብዙዎቻችን ወደ አላህ ለመመለስ እንደ ሰበብ የምንጠቀማቸውና ሁሌ በጉጉት የምንጠብቀው እረመዷንንና ትዳርን ነው።ይሄ ግልጽ የሆነ ስንፍናችንን አጉልቶ የሚያሳይ ነው።ብዙዎችን ሰምታችሁ ከሆነ፡ለምን ቂርአት አትጀምርም፡ለመን ከጊዜህ ትንሿን ለጌታህ አትሰጥም ስትለው፡ቆይ አንዴ ላግባና በቃ ቂርአቴንም እጀምራለሁ፤ቀጥ እላለሁ፣እስተካከላለሁም ይላል።እርሱኮ አላህ ያዘነለት ሲቀር ጭርሻ ሲያገባ የሚብስበት አለ።ሌላኛውን ደግሞ ለምን አትሰግድም እስከ መቼ ትሸወዳለህ በዚሁ ብትሞትስ"?ስትለው ቆይ ረመዷን ይምጣና ልብሴን ጡክርክር አድርጌ መስጅድ እገባለሁ ሶለቴን ከዛ ቡሃላ አልተውም ይላል።ሰነፍ በለው ሞት ያንተን  ትዳርና ረመዷን እስከሚመጣ ይታገስኃል። አላህ የሸይጧንን ጉትጓቴ ከላያችን ላይ አንስቶ ጥንካሬን ሰጥቶን በጠዋታ በማታ እርሱን የምናመልከው ያድርገን። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Mostrar todo...
📔አድስ የኪታብ ቂርአት •━━━ ✽ • ✽ ━━━• «كيفية صلاة  النبيﷺ » 🎙በአቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ              ረ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed?videochat
Mostrar todo...
አዲስ ሙሐደራ】 〰➖〰➖〰➖ ۞ علامات الساعة الكبرى (العشرة) «10ሮቹ» ትላልቆቹ የቂያማ ቀን ምልክቶች!! ⓵⊰የደጃል መምጣት! ⓶⊰የኢሳ መውረድ! ⓷የየእጁድ እና መእጁድ መዉጣት! «ይቀጥላል.........! 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም 𝐓𝐞~ t.me/abu_reyyis_arreyyis/8766
Mostrar todo...
Voice 009.mp311.15 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የኪታብ 𝐏𝚍𝐅
ክፍል ➀
ክፍል ➁
ክፍል ➂
ክፍል ➃
ክፍል ➄
ክፍል ➅
ክፍል ➆
ክፍል ➇
ክፍል ➈
ክፍል ➉
ክፍል ➀➀
ክፍል ➀➁
ክፍል ➀➂
ክፍል ➀➃
ክፍል ➀➄
ክፍል ➀➅
ክፍል ➀➆
ክፍል ➀➇
ክፍል ➀➈
ክፍል ➁⓪
ክፍል ➁➁
ክፍል ➁➀
ክፍል ➁➂
ክፍል ➁➃
ክፍል ➁➄
ክፍል ➁➅
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
🌐 አቡ ሙስሊም የኪታቦች ገበያ ማዕከል 🖋 እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነዉ በአሏህ ስም እጀምራለሁ ። __  እነሆ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ሀፊዘሁሏህ) የተለያዩ ኪታቦችን በሳኡዲ ዉስጥ ላላችሁ በሙሉ የፈለጉትን ኪታብ በያሉበት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቆ ጨርሷል ። __   ስለሆነም ወንድም እህቶች PDF አስቸገረን ካላችሁ ወደግሩፖችን መጥታችሁ የፈለጋችሁትን ኪታቦች መግዛት ትችላላችሁ ። በፈለጋችሁበት ሰአት በያላችሁበት ቦታ ይደርሳል በአላህ ፈቃድ ።            የኪታቦች ዝርዝር በአጭሩ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ <<<  ኡሱል አስሰላሳ <<<  ቀዋኢዱል አርበአ <<<  ነዋቂዱል ኢስላም <<<  ኪታቡ አተዉሂድ <<<  አቂደቱል ዋሲጢያ <<<  ከሽፉ አሹብሃት <<<   ኢርሻድ  ሌሎችም ..............     ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ https://t.me/Abumuslimonlineshope ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ @Abumuslim_Alarsi 👈 ይሄን ተጭነው በግል ማናገር ይችላሉ።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.