Bright English
5 507
Suscriptores
+1024 horas
+517 días
+9830 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Word of the day
"Craving "( intense desire) " አምሮት / ከፍ ያለ ጉጉት "
I am craving for something sweet. / ጣፋጭ ነገር እያማረኝ ነው።
The pregnant lady is craving for the smell of soil . /እርጉዟ ሴት የ አፈር ሽታ እያማራት ነው ።
he had a craving to travel around the world ./ አለምን ዞሮ የማየት ጉጉት ነበረው ።
👍 11
I don't know ( አላውቅም /እርግጠኛ አደለሁም) ለማለት የምንጠቀምባቸው ሌሎች አባባሎች
1.i have no idea
2.I've been wondering the same thing
3.I have no clue
4. I'm not sure
5.sorry i cant help you there
#Intermidiate
❤ 8👍 4
It's difficult ( ከባድ / አሽቸጋሪ ነው ) ለማለት የምንጠቀምባቸው ሌሎች አባባሎች
1, it's challenging .
2, It's a bit tricky .
3, It's daunting .
4, It's tough
# intermidiate
👍 22
አላርም ሙላ ⏰
anonymous poll
Full the alarm
▫️ 0%
Fill the alarm
▫️ 0%
Set the alarm
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
👍 14
Full the alarm
Fill the alarm
Set the alarm
Personality (የግል ባህሪ )
Kind ደግ
Generous ለጋስ (ቸር)
Polite ትሁት
Honest ሀቀኛ
Sociable ተግባቢ
Shy አይናፋር
Aggressive ቁጡ
Selfish ራስ ወዳድ
lier ውሸታም
naggy ጨቅጫቃ( nag some )
lazy ሰነፍ
brave ደፋር
Coward ?????
👍 23🥰 1
ከላይ ለተጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛው መልስ " c" አልፎ አልፎ ነው ማጠናው ነው ።
ምክንያቱም hardly (almost not ) የሚለው ቃል አልፎ አልፎ , በጭራሽ ወይም በትንሹ የምናረጋቸውን ነገሮች የሚያሳይ ስለሆነ ነው ።
I hardly know you ( i dont know you that well ) / ብዙም አላውቅሽም።
👍 7❤ 2
I hardly study
anonymous poll
በደንብ ነው ማጠናዉ
▫️ 0%
ብዙ ነው ማጠናው
▫️ 0%
አልፎ አልፎ ነው ማጠናው
▫️ 0%
ማጥናት ከበደኝ
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
👍 11❤ 1
በደንብ ነው ማጠናዉ
ብዙ ነው ማጠናው
አልፎ አልፎ ነው ማጠናው
ማጥናት ከበደኝ
I hardly study
public poll
በደንብ ነው ማጠናዉ
▫️ 0%
ብዙም አላጠናም
▫️ 0%
ማጥናት ከበደኝ
▫️ 0%
አልፎ አልፎ ነው ማጠናው
▫️ 0%
👥 Nobody voted so far.
በደንብ ነው ማጠናዉ
ብዙም አላጠናም
ማጥናት ከበደኝ
አልፎ አልፎ ነው ማጠናው
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.