cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bright Counselling and Mental health services

Mental health service, councelling, training, research consultancy.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
294
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👉የአእምሮ ህክምና ህደት ውስብስብ እና ትእግስት የሚጠይቅ ነው። 👉 የመድኃኒት, የስነ ልቦነ, መንፈሳዊ እና ማህበራዊ ድጋፍን ያካትታል። 👉 በህክምና ህደት ውስጥ ቤተሰብ የማይተካ ሚና አለው። 👉ተኝቶ ህክምና ለይ ከሚያጋጥሙኝ ከባዱ ፈተና :- አስታማምዎች ታስሮ እየቀወጣ የመጣ ታካሚ ወዲያው ጸጥ እዲልላቸው ይፈልጋሉ, በ2 ቀን እና በ3 ቀን እንዲሻለው ይፈልጋሉ። 👉አንዳንዴ ትእግስትን የሚፈታተን ቤተሰብ ያጋጥማል በጣም የሚረብሽ እና በአፍ የሚወሰድ መድሃኒት መውሰድ የማይችል ታካሚ ይዞ ይመጣና በመርፌ እንዲሰጠው አይፈልግም። 👉የሀኪሙ ስራ ሰለ ህመሙ እና ስለ ህክምናው ጊንዛቤ መፍጠር ይሆናል። 👉የአእምሮ ጤነ ጉዳይ ሁላችንንም የጋባናል። 👉የአእምሮ ህመም እንደማንኛውም ህመም ይታከማል።
Mostrar todo...
1
የሚጥል ህመም ዋና ዋና ምልክቶች እነሆ: ራስን መሳት ፣ አረፋ ማስደፈቅ፣ አይን ወደ ለይ መገልበጥ፣ ማንዘፍዘፍ/መንቀጥቀጥ፣ በተኛበት ውጥርጥር ማረገ፣ አልፎ አልፎ ውሃ ሽንት ማምለጥ፣ ምላሱንም ልነክስ ይችላል። ነገር ግን ከደቂቃዎች ቦኸላ ይነቃል። ታድያ ከአጠገቡ ካለው ሰው ምን ይጠበቃል ? በሀይል አጣብቆ ለመያዝ ከመሞከር ይልቅ ወደ ጎን ማስተኛት፣ ልጎዱ የሚችሉ እቃዎችን ከአጠገቡ ማረቅ፣ እሰኪነቃ ከአጠገቡ መሆን። ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/Derepsych
Mostrar todo...
Bright Counselling and Mental health services

Mental health service, councelling, training, research consultancy.

ብዙ የአእምሮ ጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች የጤና ባለሙያን ከማነጋገርዎ በፊት ከጓደኞቻቸው እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይነጋገራሉ፣ ስለዚህ እርስዎ የሚሰጡት ድጋፍ በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ምን ዓይነት ስሜታዊ ድጋፍ መስጠት እችላለሁ? ምን ተግባራዊ ድጋፍ ማድረግ እችላለሁ? አንድ ሰው አስቸጋሪ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን እያጋጠመው እንደሆነ ካሳወቀ ምን ማድረግ ወይም መናገር እንዳለብዎት እንደማታውቅ ሆኖ ይሰማዎታል - ነገር ግን ለእሱ እንደሚያስቡ ለማሳየት ምንም ልዩ ስልጠና አያስፈልግዎትም። ብዙውን ጊዜ ለአንድ ሰው እዚያ መሆን እና ትናንሽ ነገሮችን ማድረግ ብቻ በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ: ያዳምጡ። ለአንድ ሰው እንዲናገር ቦታ መስጠት ብቻ እና የሚሰማውን ማዳመጥ በራሱ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። አስቸጋሪ ሆኖባቸው ከሆነ፣ እርዳታ ባስፈለገ ሰአት ልረዷቸው እንደምችሉ ያሳውቋቸው
Mostrar todo...
ባለፉት 50 አመታት ራስን ከማጥፋት ጋር የተያያዙ ምክንያቶች ለይ የተሰሩ ጥናቶች አንድ ለይ እንደምያሳዩት:- ኪሳራ/የሚወዱትን ማጣት በትምህርት መውደቅ መታሰር/እስርቤት መቆየት በሌሎች መዋረድ/መጎዳት ኤኮኖሚ ችግር የፍቅር ግንኙነት/የትዳር ችግር ሥራ ማጣት እና ብቸኝነት እንደ ዋና ምክንያት ይጠቀሳሉ። Systematic review and metha analysis, doi:10.1037/bul0000084 https://t.me/Derepsych
Mostrar todo...
Bright Counselling and Mental health services

Mental health service, councelling, training, research consultancy.

1
ወጣቶች ለምን ራሳቸውን ያጠፋሉ? መፍትሄስ ምንድ ነው? ሳይንሳዊ መረጃዎችን ይዘን እንቀርባለን። ሀሳብ ያላችሁ inbox አርጉልን።
Mostrar todo...
2
አጠቃላይ የጭንቀት መታወክ  ዉስጥ መሆነዎን  እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መፍትሄስ ምንድነው ? =====================   👉 ከመጠን በላይ ጭንቀት   ቢያንስ ቢያንስ ለ 6 ወራት ከቆየ እና ፤ስለ በርካታ ክንውኖች ወይም እንቅስቃሴዎች የሚጨነቁ ከሆና (እንደ ሥራ ወይም የትምህርት ቤት አፈጻጸም ያሉ)። 👉  ግለሰቡ ጭንቀትን መቆጣጠር ይከብደዋል። 👉    ከሚከተሉት ስድስት ምልክቶች ቢያንስ ሶስት እና ከዚያ በላይ ከታየበዎት በአጠቃላይ ጭንቀት ውስጥ ልሆኑ ይችላሉ። ምልክቸቶቺ ላለፉት 6 ወራት ከሌሉባቸው ቀናት በላይ የሚታዩበት ቀናት ይበልጣሉ፡፡ 👇ማሳሰቢያ: በልጆች ላይ አንድ ምልክት ብቻ ሊሆን ይችላል 1. እረፍት ማጣት 2. በቀላሉ ድካም 3. የማተኮር ችግር ወይም አእምሮ ባዶ መሆን 4. ብስጭት 5. የጡንቻ ውጥረት 6. የእንቅልፍ መዛባት (የመተኛት ችግር፣ ወይም እረፍት ማጣት፣ እርካታ የሌለው እንቅልፍ)። 👉  ጭንቀቱ ወይም አካላዊ ምልክቶች በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ  ጉልህ የሆነ ጭንቀት ወይም እክል ያስከትላሉ። 👉እንድሁም የሙያ ፣ ወይም ሌሎች አስፈላጊ የሥራ መስኮች ለይ እክል ያስከትላል::           መፍትሄስ ምንድነው ? ዋና ዋና የህክምና አይነቶቹ፡-    👉መድሃኒቶች Anxiolytic እና Antidepressant    👉የአኗኗር ዘይቤ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ የመዝናናት ቴክኒክ እና የጭንቀት አስተዳደር    👉የንግግር ሕክምና/ሳይኮቴራፒ የአስተሳሰብ ሕክምናዎች(CBT)፣ የግንዛቤ ባህሪ ሕክምና፣ ሳይኮአናሊሲስ                                                                                                                                                     🙏🙏እባክዎ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር   ያድርጉ🙏            ለማንኛውም አእምሮ ጤና አገልግሎት ለማግኛት : አድራሻ፡- ዲላ ታፍ ኦይል ፍት ለፊት/ አንድነት ካፌ አጠገብ ከሚገኘዉ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለመያዝ ይደውሉልን :: በአካል ለመምጣት ላልቻሉ የቤት ለቤት እና Virtual አገልግሎት እንሰጣለን:: +251910895760/+25192500508  email፡ [email protected] Derebe Madoro(Mental health prof. specialist)
Mostrar todo...
👍 2
አባትየሁ እቤት ክፍል ውስጥ ታስሮ ሕክምና ሳያገኝ ነው ህይወቱ ያለፈው። አሁን ለይ ልጁ በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ይገኛል። ወደ ህክምና ያመጡት ብዙ በህላዊ ህክምና ሞክረው  መፍትሄ ሲያጡ ነው። ለእናትየሁ ብቸኛ ወንድ ልጅ ስለነበር በእሱ ምክንያት ሲጨነቁ እናቱ ታመው ካረፉ 2 ወር አልፎሃል። ለሀዘን የመጣ ሰው ነው ዘመናዊ ህክምና እንዳለ የነገራቸው።እስካሁን ብዙ ሰው ዘመናዊ ህክምና እንዳለ አያውቅም። ማሳሰቢያ:- የአእምሮ ህክምና ከባህላዊ ህክምና/ከእምነት ጋር አይጋጭም። የአእምሮ ጤና እክል የገጠማቸው ሰዎች በጊዜ ወደ ህክምና ከመጡ ታክመው መዳን ይችላሉ።  የመድሃኒት እና የስነ-ልቦና ህክምና ይሰጣል። ለተጨማሪ መረጃ እና የአእምሮ ጤና አገልግሎት ለማግኛት   👉0910895760 👉0925300508 bright counselling &Mental health service:ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለማግኘት 👉0910895760 👉0925300508
Mostrar todo...
👍 5
በስራ ለይ# ገና በልጅነት እድሜያቸው  የመገፋት፣ ያለመፈለግ ፣ ያለመወደድ፣ ለምን ተፈጠርኩ በማለት፣ ተስፋ በመቁረጥ የምሬት ህይወትን በከፍተኛ ድብረት ህመም ውስጥ ሆነው እየመሩ ያሉ ወጣት  ልጆች  ያጋጥሙኘል። ወደ ሀላ በምርመራ ህደት ሲጠየቁ የአስተዳደግ ችግር ፣ ያለወላጅ ማደግ/ በልጅነታቸው ወላጆቻቸውን ማጣት፣ ጾታዊ ጥቃት  እና መሠል ችግር ያጋጠማቸው ሆኖ እናገኛቸዋለን።  ከዚህ የተነሰ ለሴተኛ አዳርነት፣ ለሱስ፣ እና መሠል ኢ_ስነምግባር በሌላ እንቅስቃሴ ለይ ይገባሉ፤ ይህ ተግባራቸው ደግሞ ሌላ ጸጸት እና ለአእምሮ ጤና እክል ያጋልጣቸዋል። በተለያየ ጊዜ ያጋጠሙኝ ልጆች  ሙሉበሙሉ ከነበረባቸው ስሜት መረበሽ ነጻ ቢወጡም፣ በቀጣይነት የቤተሰብ እና የኤኮኖሚ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።  በአእምሮ ህክምና ህደት ማህበራህ እና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ የማይተካ ሚና አለው። ወላጆች :- በልጆች ነገ ለይ የማይተካ ሚና እንዳለቸው መዘንጋት የለባቸውም። Derebe Madoro( Senior mental health specialist)
Mostrar todo...
👍 2 2
በአደባባይ የመናገር ፍርሃት/social phobia በተሰበሰበ ሰው ፊት ንግግርን መፍራት የተለመደ የጭንቀት አይነት ነው። ከትንሽ መረበሽ እስከ ከባድ ፍርሃትና ድንጋጤ ሊደርስ ይችላል። ይህ ፍርሃት ያለባቸው ብዙ ሰዎች በአደባባይ የንግግር ሁኔታዎችን ሙሉ በሙሉ ያስወግዳሉ፤ ወይም በእጆቻቸው በመጨባበጥ እና በሚንቀጠቀጥ ድምጽ ይሰቃያሉ። ነገር ግን በመዘጋጀት እና በጽናት, ፍርሃትዎን ማሸነፍ ይቻላል። በተጨማሪ  ከቁጥጥር ውጪ የሚሆን ከሆነ የአእምሮ ጤና/የስነ ልቦና ህክምና ባለሙያዎችን ያማክሩ።  ውጤታማ ህክምና አለው። Derebe Madoro (senior mental health specialist)
Mostrar todo...
2👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.