es
Feedback
የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን

የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን

Ir al canal en Telegram

ይህ ፔጅ የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን የተለያዩ መንፈሳዊ ና ማህበራዊ ጉዳዬችን የምትገልጽበት ፔጅ ነው።

Mostrar más
639
Suscriptores
+124 horas
+37 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
እሁድ ማለዳ፡ 10/12/2018 ፀሎት መሪ ፡ አቤኔዘር ሰለሞን መዘምራን ፡ “ ያህዌኒሲ ” መዘምራን የእግዚአብሔር ቃል ያካፈለን ፡ አ/ሪ የሱፍ አባ መጫ ርዕስ:- የተጠማች ነፍስ መሪ ጥቅስ :- መዝ 42:1-4 "መጠማት" ወይም "ጥም" ማለት ለውሃ ወይም ለእግዚአብሔር በረከት ወይም እግዚአብሔርን ለማግኘት የሚነሣሣ ጥልቅ ፍላጎት ነው እነዚህ የቆሬ ልጆች ምንድነው የተጠሙት ? የእግዚአብሔርን ፊት ቁጥር 2 ". . .መቼ ደርሼ ነው የአምለክን ፊት የማየው ?" የእግዚአብሔርን ፊት ለምንድነው የፈለጉት (የተጠሙት) 1. የጠላቶቻቸው መሳለቂያ ላለመሆን ቁ.3 “ሰዎች ቀኑን ሙሉ፣ “አምላክህ የት አለ?” ባሉኝ ቍጥር፣ እንባዬ ቀንና ሌሊት፣ ምግብ ሆነኝ።” — መዝሙር 42፥3 (አዲሱ መ.ት) "አምላካችሁ የት አለ ?" ይሏቸው ነበር 2. የቀድም አገልግሎታቸው ትዝ አሏቸው ቁ.4“ነፍሴ በውስጤ እየፈሰሰች፣ እነዚህን ነገሮች አስታወስሁኝ፤ ታላቅ ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ቤት እየመራሁ፣ በእልልታና በምስጋና መዝሙር፣ በአእላፍ ሕዝብ መካከል፣ እንዴት ከሕዝቡ ጋር እሄድ እንደ ነበር ትዝ አለኝ።” — መዝሙር 42፥4 (አዲሱ መ.ት) እንደንጠማ የሚያደርጉን ነገሮች ምንድናቸው ? 3. በደልን መቁጠር 4. የማጉረምረም ህይወት 1ቆሮ 10:10 “ከእነርሱ አንዳንዶቹ እንዳጒረመረሙና በአጥፊው እንደ ጠፉ፣ አታጒረምርሙ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥10 (አዲሱ መ.ት) ለማጉረምረም ምክንያት የምሆኑን ነገሮች 1: እግዚአብሔር የሰጠን ተስፋ ስዘገይ “ለነገ የሚባል ተስፋ ልብን ያሳምማል፤ የተሳካ ምኞት ግን የሕይወት ዛፍ ነው።” — ምሳሌ 13፥12 (አዲሱ መ.ት) “የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፤ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት።” — ምሳሌ 13፥12 2: የምንፈልገው ነገር ሳይሳካ ስቀር ስለዚህ :- ንስሐ እንግባ !!! የጌታ እራት ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን ነበር ። ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ዘወትር እሁድ ሙሉ ቀን በጅማ መሃል አጥቢያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን ማለትም -- 3፡00-4፡00 የማለዳ ትምህርት -- 4፡00-6፡30 የአምልኮ እና የቃል ጊዜ -10፡00-12፡30 የወጣቶች ጊዜ --እሮብ 10፡00-1፡00 የሚቆይ የአምልኮ የቃል እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ ለታመሙ ወገኖች የሚፀለይበት --ሐሙስ 10:30 እስከ 1 ሰዓት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጊዜ --ቅዳሜ ጠዋት የልጆች ትምህርት ጊዜ ከሰሃት በኋላ የእህቶች እና እናቶች ጊዜ በእነዚህ ከላይ በተጠቀሱት በሚመቻችሁ ጊዜያት በመምጣት ጌታ የሆነውን እ/ግር አብረውን ያምልኩ። #ማራናታ_ጌታ_ሆይ_ቶሎ_ናናናናና። የጅማ የሕይወት ብርሃን የቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥሮች የንግድ ባንክ 1000260950936 የብርሃን ባንክ 2000200065103 …ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። ዕብ 6፡10 የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ገፅ @jhbc13👉tiktok @JHBC-z3u👉YouTube @jhbc.13👉Instagram https://t.me/jhbc1👉telegram https://www.Facebook.com/jimmayehiywotberhanchurch ከላይ በተጠቀሱት ሚዲያ አማራጮች የቤ/ክ ፕሮገራም ይከታተሉ ...

በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የነበረው የልጆች ፌስቲቫል በፎቶ ይህን ይመስል ነበር ።

የክረምት summer camp ለመመዝገብ ከታት 👇👇👇👇 ባሉት ስልኮች በመደወል ወይም በ Telegram ላይ አናግራችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። we wait for exsite you....
የክረምት summer camp ለመመዝገብ ከታት 👇👇👇👇 ባሉት ስልኮች በመደወል ወይም በ Telegram ላይ አናግራችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። we wait for exsite you.... 091 914 0398 Elyse 0964500622 meri

እሁድ ማለዳ፡ 3/12/2018 ፀሎት መሪ ፡ ሳሙሄል በቀለ መዘምራን ፡ “ ሐ ” መዘምራን የእግዚአብሔር ቃል ያካፈለን ፡ መጋቢ ቸርነት በተላ ርዕስ ፡ መንፈስ ይሙላባችሁ ክፍል 2 ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ # ዩሐ 7:37-40 , ሐዋ 1:7-8 , # ሐዋ 2፡1-12, ኤፌ5፡18 3ኛ/ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ቅድመ ዝግጅት • ዳግመኛ ልደት ማግኝት ዩሐ 3:3 -መፈለግ፣ማንኳኳት፣መጠማት ሉቃ11፡9-11, ዩሐ 7፡37-39 -በእምነት መፀለይ ሉቃ 11፡13 ሐዋ 1፡14 • የተስፋ ቃሉን መጠበቅ ሐዋ 2፡39 4ኛ/ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ምልክቶች • በልሳን መናገር ሐዋ2፡4,ሐዋ10፡46 ሐዋ19፡6 -የተለወጠ ሕይወት ሐዋ 9፡17 • የመንፈስ ፍሬዋች ገላ5፡22-25 5ኛ/ በመንፈስ ቅዱስ የመሞላት ውጤት -ለወንጌል ምስክርነት ኃይልና ድፍረት ይሰጠናል ሐዋ 2፡14-40 • ኢየሱስን ያከብራል ዩሐ16፡13-15 • እግዚአብሔርን በእውነትና በመንፈስ እንድናመልክ ያደርጉናል ኤፌ 5፡19 ዩሐ 4፡24 • እንዴት መጸልይ እንዳለብን ይረዳናል ሮሜ 8፡6 • ያጽናናል ዩሐ 14፡14-15 • መንፈሳዊ ሕይወታችንን ያጠነክራል ኤፌ 3፡16-17 • ይመራናል ዩሐ 16፡13 • በሰው ኃይልና ችሎታ የማይሰሩትን ሥጦታዋችን ይሰጠናል 1ኛ ቆሮ 12፡4,8-10 -በሕይወታችንም በአገልግሎታን ፍሬያማ ያደርገናል ገላ 5፡24 ኤፌ 5፡10 ዛሬም ነገም በሕወት ዘመናችን ሁሉ ! እግዚአብሔር ረሐቡን ይጨምርብን ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ዘወትር እሁድ ሙሉ ቀን በጅማ መሃል አጥቢያ ህይወት ብርሃን ቤ/ክርስቲያን ማለትም -- 3፡00-4፡00 የማለዳ ትምህርት -- 4፡00-6፡30 የአምልኮ እና የቃል ጊዜ -10፡00-12፡30 የወጣቶች ጊዜ --እሮብ 10፡00-1፡00 የሚቆይ የአምልኮ የቃል እንዲሁም የነፃ መውጣት ጊዜ ለታመሙ ወገኖች የሚፀለይበት --ሐሙስ 10:30 እስከ 1 ሰዓት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጊዜ --ቅዳሜ ጠዋት የልጆች ትምህርት ጊዜ ከሰሃት በኋላ የእህቶች እና እናቶች ጊዜ በእነዚህ ከላይ በተጠቀሱት በሚመቻችሁ ጊዜያት በመምጣት ጌታ የሆነውን እ/ግር አብረውን ያምልኩ። #ማራናታ_ጌታ_ሆይ_ቶሎ_ናናናናና። የጅማ የሕይወት ብርሃን የቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥሮች የንግድ ባንክ 1000260950936 የብርሃን ባንክ 2000200065103 …ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና። ዕብ 6፡10 የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ማህበራዊ ገፅ @jhbc13👉tiktok @JHBC-z3u👉YouTube @jhbc.13👉Instagram https://t.me/jhbc1👉telegram https://www.Facebook.com/jimmayehiywotberhanchurch ከላይ በተጠቀሱት ሚዲያ አማራጮች የቤ/ክ ፕሮገራም ይከታተሉ ...

ነገ ነገ 🎉🎊 ልዩ የህፃናት ፌስቲቫል 👉 ቀን ፡ ነሐሴ 2 ቅዳሜ 👉 ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ 📍የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በዕለቱ የተዘጋጁ ፕሮግራሞች 🎊 የደስታና የምስጋና ዘ
ነገ ነገ 🎉🎊 ልዩ የህፃናት ፌስቲቫል 👉 ቀን ፡ ነሐሴ 2 ቅዳሜ 👉 ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ 📍የጅማ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በዕለቱ የተዘጋጁ ፕሮግራሞች 🎊 የደስታና የምስጋና ዘማሪዎች 🎊 ለህፃናት የተዘጋጀ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት 🎊 ቴአትር ግጥሞችና ድንቅ ጽሁፎች አስደሳች ጨዋታና የደስታ ጊዜ ልጆችን ይዘው ይምጡ አብሮ ይደሰቱ